ጋዜጠኛ ርእዮት አለሙ በድጋሜ ፍርድ ቤት ቀረበች

ሐምሌ ፲ (አስር) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ባስቻለው ችሎት የጋዜጠኛ ርእዮት አለሙን ዬይግባኝ አቤቱታ ተመለከተ። የመሀል ዳኛ በላቸው አንሽሶ፣ እና የግራ ዳኛው በንባብ እንደገለጡት ዛሬ መዝገቡ ተቀጥሮ የነበረው ለውሳኔ ነበር። ዳኞቹ አሉ የተባሉ መዝገቦችን እንዲቀርቡ አዘው መመልከታቸውን ተናግረዋል። የመሀል ዳኛው ርእዮትን ለፖሊስ ቃሉዋን መስጠቱዋንና ለፍርድ ቤት ደግሞ የተከሳሽነት ቃል መስጠቱዋን የጠየቁዋት ሲሆን፣ ርእዮትም በመጨረሻው ላይ ...

Read More »

ፖርላማው የውጪ አገር ሰዎች በኢንቨስትመንት ሲሰማሩ እንደ ኢትዮጽያዊያን እንዲታዩ ሰጥቶ የነበረውን ዕድል አነሳ

ሐምሌ ፲ (አስር) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በፓርላማው አስቸኳይ ጉባኤ ከአገሪቱ የ2005 በጀት ጋር ተያይዞ የጸደቀው የተሻሻለው የኢንቨስትመንት አዋጅ ከዚህ በፊት በትውልድ ኢትዮጽያዊያን ያልሆኑ የውጪ አገር ሰዎች በኢንቨስትመንት ሲሰማሩ እንደ ኢትዮጽያዊያን እንዲታዩ ሰጥቶ የነበረውን ዕድል አነሳ፡፡ አሁን በሥራ ላይ ባለው የኢንቨስትመንት አዋጅ አንቀጽ 37 መሰረት የውጪ ዜጎች አስቀድሞ የጸና የንግድ ሥራ ፈቃድ ፣ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ ፣የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ...

Read More »

ከነገ በስቲያ በኒውዮርክ ታላቅ ሰልፍ ይደረጋል

ሐምሌ ፲ (አስር) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በነ አቶ አንዷለም አራጌ መዝገብ በተከሰሱ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ላይ በቅርቡ የተላለፈውን ፍርደ-ገምድል ውሳኔ  እና የዚያኑ ዕለት  ወደ አወሊያ በመግባት በሙስሊም ወገኖች ላይ ታጣቂዎች የፈጸሙትን ጭፍጨፋ በመቃወም ከነገ በስቲያ በኒው ዮርክ ታላቅ ሰልፍ እንደሚደረግ ታወቀ። የሰልፉ አስተባባቲዎች እንደገለጹት ፤እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ጁላይ 19 ቀን ከ 12 ፒ.ኤም እስከ 2 ፒ.ኤም  በኒው ዮርክ   የኢትዮጵያ ኤምባሲ ...

Read More »

መንግስት አቶ መለስ ዜናዊ መታመማቸውን አመነ

ሐምሌ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የብሉምበርጉ ዊሊያም ዳቪድሰን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑትን አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝን ጠቅሶ እንደዘገበው አቶ መለስ የአፍሪካን ህብረት እና ሌሎች ስብሰባዎችን መሳተፍ ያልቻሉት በህመም ምክንያት ነው። “ለህይወት በሚያሰጋ በሽታ አልታመሙም፣ እንደማንኛውም ሰው ህክምና ማግኘት አለባቸው፣ ህክምናቸውን ጨርሰውም በቅርቡ ወደ አገር ቤት ይመለሳሉ ” በማለት አቶ ሀይለማርያም ተናግረዋል። ከሳምንት በፊት የመንግስት ቃል ...

Read More »

በዳባት ከተማ አንድ ነዋሪ የቀበሌውን ባለስልጣን ጨምሮ ሌሎች ሁለት ሰዎችን ገደለ

ሐምሌ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በሰሜን ጎንደር ዞን በዳባት ወረዳ ቀበሌ 03 ነዋሪ የነበረ አንድ ግለሰብ የቀበሌው ሊቀመንበር የሚያደርስበትን ጫና ለመቋቋም ባለመቻሉ ሊቀመንበሩን፣ ባለቤቱን እና ሌላ አንድ የሊቀመንበሩ አጋር የሆነ ሰው ገድሎ ሌላ አንድ ሰው ደግሞ ክፉኛ አቁስሎአል። በፍትህ እጦት የተማረረው ግለሰብ ግድያውን ከፈጸመ በሁዋላ እጁን ለመንግስት የሰጠ ሲሆን፣ ከዚህ በሁዋላ እንደፈለጋችሁ አድርጉኝ የልቤን አድርሻለሁ በማለት መናገሩን ዘጋቢዎቻችን ...

Read More »

የአውሮፓ ህበረት በእነ አቶ አንዱለአም አራጌ ላይ የተላለፈውን ውሳኔ አወገዘ

ሐምሌ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ህብረቱ ባወጣው መግለጫ፣ የኢትዮጵያ መንግስት ጋዜጠኞችን እና የተቃዋሚ መሪዎችን አወዛጋቢ በሆነው የጸረ ሽብርተኝነት ህግ ሰበብ አድርጎ ማሰሩ በአለማቀፍ የሰብአዊ መብት ድርጅቶች ሳይቀር እንዲተች አድርጎታል። የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሀላፊ የሆኑት ካተሪና አሽተን የፍርድ ሂደቱን አዲስ አበባ በሚገኙ ዲፕሎማቶች አማካኝነት ሲከታተሉት መቆየታቸውን ያወሳው የህብረቱ መግለጫ፣ ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ራሱዋን ከሽብረተኝነት የመከላከል መብት ቢኖራትም ፣  ...

Read More »

በሳውዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መንግስት የወሰደውን የሃይል እርምጃ” ተቃወሙ

ሐምሌ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በሳውዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን “መንግስት በአዋልያና በአንዋር መስጊድ ተሰባስበው በሰላማዊ መንገድ ህገ መንግስታዊ የመብት ጥያቄ ባቀረቡ ነዋሪዎች ላይ የወሰደውን የሃይል እርምጃ” ተቃወሙ።   ከ300 በላይ ኢትዮጵያውያን በግል ተነሳስተው በቆንስሉ ግቢ በሚገኘው የኮሚኒቲ አዳራሽ ተሰባስበው “በንጹሃን ምዕመናን ላይ የተወሰደው እርምጃ አግባብነት እንደሌለው ለማሳዎቅ፤ የታሰሩት እንዲፈቱ፤ የሞቱት ሙሉ መረጃ እንዲሰጣቸውና መንግስት የህዝበ ሙስሊሙን ...

Read More »

ኒኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆኑ

ሐምሌ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበርነት ቦታ የአፍሪካ ህብረት መሪዎችን ሲያወዛግብ ከቆየ በሁዋላ በስተመጨረሻ ደቡብ አፍሪካዊቷን ዳላማኒ ዙማንን ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል። የወቅቱ የህብረቱ ሊቀመንበር የሆኑት ዣን ፒንግ ከኢትዮጵያ መንግስት  ጭምር ድጋፍ ቢያገኙም ምርጫውን ሳያሸነፉ ቀርተዋል። ___________________________________________________________________________________________________________________________________________________ ESAT is the first independent Ethiopian satellite service tasked to produce accurate and balanced news and information, as well as ...

Read More »

ጋዜጠኛ ታደሰ እንግዳው አረፈ

ሐምሌ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ጀርመን ድምጽ ራዲዮ የአዲስ አበባ ወኪል የሆነው ጋዜጠኛ ታደሰ እንግዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ተወዳጁ  ጋዜጠኛ ይህን ዓለም የተሰናበተው፤ ትላንት ማምሻውን በደረሰበት   ድንገተኛ  የመኪና አደጋ ነው። ደቼ ቨለ እንደዘገበው ፤ጋዜጠኛ ታደሰ አደጋው የደረሰበት፤ ከአዋሳ የኒቨርሲቲ ዘንድሮ ትምህርቱን ባጠናቀቀ በወንድሙ ምረቃ ፕሮግራም ላይ ተካፍሎ ወደአዲስ አበባ በመመለስ ላይ ሳለ ነው። በአደጋው ከታደሰ በተጨማሪ ለምርቃቱ ...

Read More »

የሙስሊሙ ተቃውሞ የእሁድ ሐምሌ ፰ (ስምንት) ፳፻፬ ዓ/ም ውሎ

ሐምሌ  ፰ ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ዛሬ ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ  ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ማህበረሰብ በአንዋር መስጊድ መሰባሰብ የጀመሩ ሲሆን የፌደራል ፖሊስ በየመስጊዶቹ ዙሪያውን አድፍጦ  በመጠባበቅ ላይ ይገኛል:: ይህን ዜና በምናጠናቅርበት ጊዜ ዘጋቢያችን በአንዋር መስጊድ ዙሪያ  እየቃኝ ሲሆን በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠር ህዝብ መርካቶ በሚገኘው አንዋር መስጊድ፤ በመስገዲ ውስጥ፤ በቅጥራ ጊቢው፤ ከጊቢው ውጭ ዙሪያውን እስከ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን ፤ በሲኒማ ራስ ...

Read More »