በአወልያ ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው

ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአወልያ የተጀመረው ተቃውሞ በትናንትናው እለት ከፍተኛ ደረጃ በመድረሱ ከ5 ያላነሱ ሰዎች መገደላቸውን ዘጋቢዎቻችን ገልጠዋል ። መንግስት የቆሰሉ እንጅ የሞቱ ሰዎች የለም ይላል። የሙስሊሙ ኮሚቴ አንድ ሰው እንደተገደለ ለብሉምበርግ ገልጧል። ኢሳት የማቾችን ቁጥር ከሌሎች ገልተኛ ወገኖች አግኝቶ ለማረጋገጥ አልቻለም። ሌሊት በጥይት የተመቱ ሰዎች በመጀመሪያ ወዸ ጰውሎስ ሆስፐታል፣ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ደግሞ ወደ ጥቁር አንበሳ ...

Read More »

አቶ መለስ ዜናዊ በጸና መታመማቸው ተዘገበ

ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አቶ መለስ ዜናዊ የጤንነት ሁኔታ አስጊ ደረጃ ላይ በመድረሱ ረቡእ እለት ብራሰልስ በሚገኘው ሴት ሉክ ሆስፒታል ተመልሰው መተኛታቸውን የግንቦት7 ራዲዮ ዘግቧል። አቶ መለስ በህይወት የሚቆዩበት ጊዜ ቀናት ወይም ወራት ሊሆኑ ይችላሉ የሚለው ዘገባ፣ አቶ መለስ በካንሰር በሽታ እየተሰቃዩ መሆኑንም ጠቁሟል ። የኢትዮጵያ መንግስት በአቶ መለስ ህመም ዙሪያ እስካሁን የሰጠው መግለጫ የለም።  ይሁን እንጅ ...

Read More »

የአሜሪካ መንግስት በእነ እስክንድር ነጋ ላይ የተላለፈውን ውሳኔ አወገዘ በአስቸኳይ እንዲፈቱም ጠየቀ

ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የስቴት ዲፓርትመንት ቃል አቀባይ የሆኑት ቪክቶሪያ ኑላንድ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የአሜሪካ መንግስት በአጠቃላዩ የፍርድ ሂደትናና ውሳኔ ላይ አለመደሰቱን ገልጠዋል። የኢትዮጵያ መንግስት የጸረ ሽብርተኝነት ህጉን በነፃ ሀሳባቸውን የሚገልጡ  ጋዜጠኞችን እና የተቃዋሚ የፓለቲካ ድርጅት መሪዎችን ለማሰር እየተጠቀመበት ነው ሲሉም ወቅሰዋል። ውሳኔው ኢትዮጵያውያን በህገመንግስቱ የተቀመጠላቸውን መብቶች ለመጠቀም ችግር እየገጠማቸው መምጣቱን ያሳያል ያሉት የስቴት ዲፓርትመንት ባለስልጣን፣ የኢትዮጵያ ...

Read More »

በ 19ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ መሪዎች አዲስ አበባ እየገቡ ነው

ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አዲስ አበባ ከገቡት መሪዎች መካከል የሱዳን፤ ደቡብ ሱዳን፤ ናሚቢያ፤ ሴኔጋል፤ ኮትዲቯር፤ ናይጄሪያ እንዲሁም የቻድ፣  የጅቡቲ፣ የጋንቢያ፣ ኡጋንዳ ፕሬዝዳንትና የማላዊ ምክትል ፕሬዝዳንት ይገኙበታል። የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ምርጫም በነገው እለት ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል ___________________________________________________________________________________________________________________________________________________ ESAT is the first independent Ethiopian satellite service tasked to produce accurate and balanced news and information, as well as other ...

Read More »

ሰበር ዜና በአዋሊያ ግጭት ተቀሰቀሰ

ኢሳት ሰበር ዜና ዓርብ ሐምሌ 6 ቀን 2004 ዓ.ም፡- በኢህአዴግ መንግሥትና በኢትዮጵያ ሙስሊም ማህበረሰብ የተፈጠረው መቃቃር ወደ አጠቃላይ አካላዊ ግጭት አመራ፡፡ ዛሬ ከምሽቱ 4፡30 ሰዓት ጀምሮ በአወሊያ መስኪድ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ለእሁድ አጠቃላይ የአንድነትና የድምፃችን ይሰማ ተቃውሞ ዝግጅት በማድረግ ላይ በሚገኙ ሙስሊሞች ላይ የፌዴራል ፖሊስ ቅጥር ጊቢውን ጥሶ በመግባት ሙስሊም ማህበረሰቡን በቆመጥ በአስለቃሽ ጭስ በመደብደብና መሳሪያ ወደ ላይ እና ወደ ...

Read More »

ፌደራል ፖሊስ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ምንም አይነት እንቅስቃሴ እንዳያዳርግ አዘዘ

ሐምሌ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ፖሊስ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ በሚካሄድበት ወቅት ፣ አንዳንድ ሰዎች ህገወጥ እንቅስቃሴ ለማድረግ ህዝቡን ከክፍለሀገር ሳይቀር እያሰባሰቡ ነው ብሎአል። ፖሊስ ህገወጥ ያለው በመጪው እሁድ የሚካሄደውን የሙስሊሙ የሰደቃ እና የአንድነት ፕሮግራም ነው። በአዲስ አበባ በዛሬው እለት ከፍተኛ የሆነ ውጥረት መንገሱን ዘጋቢዎቻችን ገልጠዋል። ___________________________________________________________________________________________________________________________________________________ ESAT is the first independent Ethiopian satellite service tasked ...

Read More »

እነ አቶ አንዱአለም አራጌ ተፈረደባቸው

ሐምሌ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ ወንጀል ችሎት በእነ አንዱአለም አራጌ የክስ መዝገብ በተከሰሱት ላይ ከ8 አመት እስከ እድሜ ልክ የሚደርስ ፍርድ አስተላለፈ በፈጠራ የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶባቸው ፍርድ ከተላለፈባቸው መካከል በእስር ላይ የሚገኙና በውጭ የሚኖሩ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ይገኙበታል። አቶ አንዱአለም አራጌ፣ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ፣ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እና ጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም የእድሜ ልክ ...

Read More »

በሲዳማ ዞን ያለው ውጥረት እየተባባሰ ነው

ሐምሌ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በቅርቡ ከሲዳማ ዞን እጣ ፈንታ እንዲሁም አጠቃላይ የፍትህ ጥያቄ ጋር በተያያዘ በአካባቢው የተነሳው ውጥረት መቀጠሉን ከስፍራው የደረሰን መረጃ አመለከተ ባለፈው ሳምንት የግንቦት7 አባላት ናቸው ተብለው የተረጠረጠሩ በርካታ ወጣቶች መያዛቸውን የደቡብ ክልል ዘጋቢያችን የገለጠ ሲሆን፣ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት የሆኑት አቶ በረከትንና አቶ አባይ ጸሀየን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ ፓርቲዎች በችግሩ ዙሪያ በአዋሳ ከተማ ውይይት እያደረጉ ...

Read More »

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፤“ሰላማዊ ትግሉም እየተበላሸ እና ወደ አላስፈላጊ ጫፍ እየተገፋ ነው” አለ

ሐምሌ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የአመራር አባሉ በጥይት ተደብድቦ የተገደለበት  የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፤“ሰላማዊ ትግሉም እየተበላሸ እና ወደ አላስፈላጊ ጫፍ እየተገፋ ነው” አለ። ”የዳኝነት ሥርዓቱም  ቅጥ ባጣ መልኩ በኢህአዴግ  አመራር የሚሽከረከር አሻንጉሊት ሆኗል” ሲልም  መኢአድ የፍትህ ስርዓቱን አጥብቆ ኮንኗል። ድርጅቱ ትናንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤  በርካታ አመራሮቹና አባላቱ   ያለምንም ጥፋታቸው በኢህአዴግ ካድሬዎችና ታጣቂዎች  ሰብዓዊ ክብራቸው እየተገፈፈ እና ዲሞክራሲያዊ መብታቸው ...

Read More »