የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጥሪ አቀረበ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 28/2011) በኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች  ድጋፍ ለማድረግ እንዲቻል የህብረተሰቡ እገዛ ያስፈልገኛል ሲል  የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጥሪ አቀረበ ። ከ90ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወገኖች ከ523 ሚሊየን ብር በላይ እንደሚያስፈልግም ተመልክቷል። በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ትናንት በነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ማህበሩ ባለፋት ጊዜያት በርካታ  ድጋፎች ቢያደርግም የገንዘብ እጥረት ገጥሞኛል ብሏል። እናም ሕብረተሱ ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርቧል ፡፡ በእለቱም የኢትዮጵያ ...

Read More »

የትሕዴን ወታደሮች ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ላይ ናቸው

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 28/2011)ከ2ሺህ በላይ የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ትሕዴን/ ወታደሮች ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ላይ መሆናቸው ተገለጸ። ወታደሮቹን ጭነው ከሚጓዙ ከባድ ተሽከርካሪዎች አንዱ በደረሰበት የመገልበጥ አደጋ ሶስት ወታደሮች መሞታቸው ታውቋል። በኢትዮጵያ መንግስትና በትህዴን መካከል በቅርቡ አስመራ ላይ ውይይት መደረጉን ተከትሎ በዛሬው እለት በዛላምበሳ ለገቡት ወታደሮች አቀባበል እንደሚደረግ የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በ1993 ዓመተምህረት የተመሰረተው የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ትህዴን በትጥቅ ትግል 19ዓመታትን ቆይቷል። ...

Read More »

የምርጫ ሕግ ማሻሻያ ረቂቅ ሕግ ለውይይት ቀረበ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 29/2011) የኢትዮጵያን የምርጫ ሕግ ለማሻሻል የተዝዘጋጀው ረቂቅ ሕግ ለውይይት ቀረበ። የምርጫ ቦርድ አባላት ከተቃዋሚዎችና ከገዢው ፓርቲ በእኩል መጠን ይሳተፉበታል የተባለው ረቂቅ ሕግ ቅሬታዎችን የሚያስተናግድ የምርጫ ፍ/ቤት እንደሚቋቋም ያስረዳል። የፍርድ ቤቱ ተግባር ከምርጫ ጋር ተያይዞ የሚነሱ ቅሬታዎችን የሚመረምርና ምላሽ የሚሰጥ እንደሆነም ተመልክቷል። አዲስ የተረቀቀውና ለውይይት የቀረበው የምርጫ ሕግ ማሻሻያ ሰነድ የሃገሪቱን የምርጫ ስነ-ስርዓት መቀየርን ጭምር ታሳቢ ያደረገ እንደሆነ ከአዲስ ...

Read More »

በቄለም ወለጋ ወረዳ የተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ኦነግ እንደሆኑ የሚገልጹ ወታደሮች ነዋሪዎችን የግል የጦር መሳሪያዎችን እንዲያስረክቡና ገንዘብም እንዲሰጡ እያስገደዱ ነው

በቄለም ወለጋ ወረዳ የተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ኦነግ እንደሆኑ የሚገልጹ ወታደሮች ነዋሪዎችን የግል የጦር መሳሪያዎችን እንዲያስረክቡና ገንዘብም እንዲሰጡ እያስገደዱ ነው ( ኢሳት ዜና መስከረም 29 ቀን 2011 ዓ/ም ) ኢሳት ያነጋገራቸው በቄለም ወለጋ ደምቢዶሎ አካባቢ ፣ በሰዮ ወረዳ፣ ወልጋይ፣ ቢቢካና ቀስሪ መንደሮች የሚኖሩ በ1977 ድርቅ ወቅት ከወሎ የተለያዩ አካባቢዎች ሄደው የሰፈሩና በአካባቢው ለአመታት የኖሩ ዜጎች ፣ በአካባቢው የሚንቀቀሳቀሱ ወታደሮች፣ “ከአሁን በሁዋላ ...

Read More »

በጅግጅጋ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ንብረታቸው የወደመባቸው ባለሃብቶች የካሳ ጥያቄያቸው እስካሁን መልስ አለማግኘታቸውን ገለጹ

በጅግጅጋ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ንብረታቸው የወደመባቸው ባለሃብቶች የካሳ ጥያቄያቸው እስካሁን መልስ አለማግኘታቸውን ገለጹ ( ኢሳት ዜና መስከረም 29 ቀን 2011 ዓ/ም ) ከ300 በላይ የሚሆኑትና በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ አሌ እንደመሩት በሚታመነው ግጭት ንብረታቸው የወደመባቸው የከተማዋ ነጋዴዎች፣ በአጠቃላይ ከ700 ሚሊዮን ብር ያላነሰ ካሳ ከመንግስት ይጠብቃሉ። መንግስት ካሳ ለመስጠት ፈቃደኛ ቢሆንም፣ እስካሁን ድረስ መልስ ባለማግኘታቸው ለከፍተኛ ...

Read More »

በዛሬው ዕለት ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ የነበሩ የትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ታጣቂዎች የመኪና አደጋ እንዳጋጠማቸው ተዘገበ።

በዛሬው ዕለት ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ የነበሩ የትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ታጣቂዎች የመኪና አደጋ እንዳጋጠማቸው ተዘገበ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 29 ቀን 2011 ዓ/ም ) ቢቢሲ እና አንዳንድ መገናኛ ብዙሀን የትግራይ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮን ዋቢ አድርገው እንደዘገቡት ፣የትህዴን አባላት ኤርትራ ከሚገኘው ቤዛቸው ተነስተው ወደ ዛላምበሳ እየተጓዙ ሳለ ሰገንቲ አካባቢ ሲደርሱ ነው አደጋው ያጋጠማቸው። በአደጋው የተወሰኑ ወታደሮች ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተመልክቷል። ...

Read More »

በሃረር ከፍተኛ የውሃ እጥረት ተፈጠረ

በሃረር ከፍተኛ የውሃ እጥረት ተፈጠረ ( ኢሳት ዜና መስከረም 29 ቀን 2011 ዓ/ም ) ነዋሪዎች እንደገለጹት ቀደም ብሎ በፈረቃ ይሰጥ የነበረው ውሃ ሳይቀር በመቋረጡ፣ ህዝቡ የጉድጓድ ውሃ ለመጠቀም እየተገደደ ነው። ለመጠጥም ይሁን ለስራ የሚሆን ውሃ መጥፋቱን የሚገልጹት ነዋሪዎች ሁነታው እጅግ አሳሳቢ በመሆኑ መንግስት አፋጣኝ መልስ እንዲሰጣቸው ጥያቄ አቅርበዋል። በጉዳዩ ዙሪያ ያነጋገርናቸው የውሃ ቴክኒክ ሃላፊው አቶ አዲል ችግሩ የተፈጠረው በመብራት እጥረት ...

Read More »

ዋነኛ ተፈላጊ የሆነው ግብጻዊው ጂሀዲስት ሂሻም አሽማዊ ሊቢያ ውስጥ ተያዘ።

ዋነኛ ተፈላጊ የሆነው ግብጻዊው ጂሀዲስት ሂሻም አሽማዊ ሊቢያ ውስጥ ተያዘ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 29 ቀን 2011 ዓ/ም ) የሊቢያ የደህንነት ኃይሎች ዋነኛውን ተፈላጊ ግብጻዊውን ጅሀዲስት በቁጥጥር ስር ያዋሉት ፣በምስራቃዊዋ የወደብ ከተማ በዳርናህ እያካሄዱት ባለው ዘመቻ ነው። ቀድሞ የፖሊስ መኮንን የነበረው ሂሻም አሽማዊ ፣ በግብጽ ውስጥ በተፈጸሙ በርካታ የሽብር ጥቃቶች እና የባለሥልጣናት ግድያዎች ፣ክስ ሲቀርብበት ቆይቷል።. አብዛኛውን ምሥራቃውን ክፍል የተቆጣጠረው ...

Read More »

በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የቤት መስሪያ ብድር ሊሰጥ ነው

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 28/2011)የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቤት መስሪያ ብድር ለመስጠት መወሰኑን ገለጹ። የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶ ባጫ ጊኒ እንደገለጹት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደምበኞቹን ለማገልገልና እራሱንም ለማሳደግ በስፋት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመላ ሃገሪቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቅርንጫፍ ባንኮች ያሉት ግዙፍ የገንዘብ ተቋም ነው። የባንኩ አጠቃላይ ካፒታል ከ3 መቶ ቢሊዮን ብር በላይ እንደሆነ ነው የሚነገረው። በሃገሪቱ ካለው አጠቃላይ ...

Read More »

በቡራዩ ተፈጸመውን ወንጀል ያቀነባበሩ ግለሰቦች በአሸባሪነት ተከሰሱ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 28/2011) በቡራዩ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈጸመውን ግድያ ያቀነባበሩና የፈጸሙ ግለሰቦች በአሸባሪነት መከሰሳቸው ታወቀ። ግለሰቦቹ በአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ከቡራዩ በመጡ ወጣቶች መካከል ግጭት እንዲከሰት በተለይ ፓስተር በተባለው የአዲስ አበባ አካባቢ መንቀሳቀሳቸውን አቃቤ ሕግ ገልጿል። ከቡራዩ የመጡትን ወጣቶች በማደራጀትና ሽጉጥ በመተኮስ ግጭት እንዲከሰት ማድረጋቸውን በፍርድ ቤት የቀረበው ክስ ያስረዳል። በተጠርጣሪዎቹ ቤት 74 ገጀራና ቢላዋ መገኘቱም ተመልክቷል። ሳምሶን ጥላሁን፣አለሙ ዋቅቶላ፣ቡልቻ ...

Read More »