በሃዋሳ አሮጌው ገበያ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በእሳት ወደመ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 30/2011) በአዋሳ ከተማ የሚገኘው አሮጌው ገበያ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ወደመ። በገበያው የተነሳውን እሳት ለማጥፋት የከተማው ማዘጋጃ ቤት የእሳት አደጋ ሰራተኞች በስፍራው የደረሱት እሳቱ ከተነሳ ከ1 ሰአት ተኩል በኋላ መሆኑም ታውቋል። ከአዋሳ ከተማ መቆርቆር ጋር አብሮ እንደተመሰረት የሚነግርለት ገበያ በከተማው አዲስ የገበያ ስፍራ በመመስረቱ አሮጌው ገበያ በመባል ይጠራል። በዚህ ስፍራ ለረጅም ዘመናት በንግድ ስራ የተሰማሩ የከተማው ነዋሪዎች ሀብት ...

Read More »

የአዲስ አበባ ወጣቶች ከጦላይ ማሰልጠኛ ሊወጡ ነው።

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 30/2011)ከአዲስ አበባ ከተማ የታፈሱትና ወደ ጦላይና ሌሎች ማሰልጠኛዎች የተወሰዱት ወጣቶች ስልጠናቸውን ጨርሰው በቅርቡ እንደሚወጡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘይኑ ጀማል ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ወጣቶቹ የተያዙት ፖሊስ ላይ ድንጋይ ሲወረውሩና ችግር ሲፈጥሩ የነበሩ ናቸው ብለዋል። አንድም የታሰረ ወጣት የለም ያሉት ኮሚሽነሩ ወጣቶቹ የተያዙት እንዲታሰሩ ሳይሆን ከህገወጥ ተግባር እንዲወጡና ስለህግ የበላይነት ስልጠና እዲያገኙ ነው ...

Read More »

የመከላከያ ሰራዊት አባላት የደሞዝ ጭማሪና የጥቅማጥቅም ጥያቄ አነሱ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 30/2011) በአዲስ አበባ ወደ ቤተ መንግስት በማምራት የደሞዝ ጭማሪና ጥቅማጥቅም ያነሱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ጋር መወያየታቸውን የፌዴራል ፖሊስ ጄኔራል ኮሚሽነር አቶ ዘይኑ ጀማል ገለጹ። ወታደሮቹ ከሃዋሳ መጥተው ለጸጥታ ጥበቃ በቡራዩ ተልእኮ ላይ የነበሩ የሰራዊት አባላት መሆናቸውንም ኮሚሽነሩ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ገልጸዋል። በቁጥር 250 የሚደርሱት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከነጠበንጃቸው ወደ ቤተመንግስት በማምራት ጠቅላይ ...

Read More »

የመከላከያ አባላት የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ

የመከላከያ አባላት የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ ( ኢሳት ዜና መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ/ም ) የሰራዊቱ አባላት የተለያዩ የደሞዝና የመብት ጥያቄዎችን ይዘው ከጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር መወያየታቸው ታውቋል። ወታደሮቹ እስከ እነ ትጥቃቸው ቤተመንግስት ለመግባት ጥያቄ አቅርበው የነበረ ሲሆን፣ በመንግስት በኩል ግን ወታደሮቹ ከእነ መሳሪያቸው እንዳይገቡ ተነግሮአቸዋል። እነዚህ 240 የሚሆኑ ወታደሮች፣ የቡራዩን ግጭት ለማቆጣጠር የመጡና ወደ ሃዋሳ ምድባቸው ሲመለሱ፣ እግረ መንገዳቸውን ጥያቄያቸውን ...

Read More »

መንግስት ለኦነግ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

መንግስት ለኦነግ ማስጠንቀቂያ ሰጠ ( ኢሳት ዜና መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ/ም ) የኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር ሊ/መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ፣ በመንግስት እና በድርጅታቸው መካከል ትጥቅ የመፍታት ስምምነት እንዳልተካሄደ የሰጡት መግለጫ፣ መንግስት በኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር ዲኤታ በአቶ ካሳሁን ጎፌ በኩል መግለጫ እንዲሰጥ ተገዷል። አቶ ካሳሁን እንዳሉት ኦነግ ሰላማዊ ትግሉን ሲቀበል ትጥቅ የመፍታት ጉዳይ የሚታወቅ እንጅ ለብቻው ተነጥሎ ድርድር የተካሄደበት አለመሆኑን ...

Read More »

በጅግጅጋ የበርካታ ሰዎች አስከሬን መውጣቱን ነዋሪዎች ተናገሩ

በጅግጅጋ የበርካታ ሰዎች አስከሬን መውጣቱን ነዋሪዎች ተናገሩ ( ኢሳት ዜና መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ/ም ) ባለፉት 2 ቀናት በጅግጅጋ ከቤተመንግስት ጀርባ ጋራው አካባቢ በርካታ አስከሬን መውጣቱን ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጻዋል። ነዋሪዎች እንደሚሉት በሁለት ቀናት ውስጥ የወጣው አስከሬን በመቶዎች ይቆጠራል። በጉዳዩ ዙሪያ የክልሉን ባለስልጣናት ለማነጋገር ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም ፡፡ ለክልሉ መንግስት ቅርበት ያላቸው ሰዎች አስከሬን መውጣቱን ቢያረጋገጡም ቁጥሩን እንዲሁም የቅርብ ይሁን ...

Read More »

በአዋሳ ትልቁ የገበያ ማዕከል በደረሰ ቃጠሎ ከፍተኛ ንብረት ወደመ

በአዋሳ ትልቁ የገበያ ማዕከል በደረሰ ቃጠሎ ከፍተኛ ንብረት ወደመ ( ኢሳት ዜና መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ/ም ) ቃጠሎው ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ ተነስቶ እስከ ጠዋት ድረስ መቀጠሉንና በዚህም የተነሳ በርካታ የንግድ ድርጅቶች ወድመዋል። የቃጠሎውን ምክንያት ለማወቅ ባይቻልም፣ አንዳንድ ነዋሪዎች ግን ቃጠሎው ሆን ተብሎ እንደተነሳ ይገልጻሉ። ውሃ ሳይዝ ወደ በአካባቢው የተገኘ የከተማው እሳት አደጋ መኪና በህዝቡ በድንጋይ ተሰባብሯል።ህዝቡ ሰላማዊ ሰልፍ ...

Read More »

በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ፍልሰት እና በተፈጥሮ አደጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ተመድ አስታወቀ።

በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ፍልሰት እና በተፈጥሮ አደጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ተመድ አስታወቀ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ/ም ) በአገር ውስጥ ግጭቶች ምክንያት የከመኖሪያ ቀያቸው የሚፈናቀሉ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር እየጨመረ ነው ። በያዝነው ዓመት አጋማሽበደቡብ ክልል በጌዲዮ ዞን እና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ቁጥራቸው ከ818 ሽህ በላይ ሰላማዊ ዜጎች በማፈናቀል ከፍተኛው ቁጥርይዘዋል። በሶማሊያ ክልል በጅጅጋና ...

Read More »

የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የሰላም ስምምነት የስደተኞችን ወደ አገራቸው ለመመለስ ያፋጥነዋል ተባለ።

የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የሰላም ስምምነት የስደተኞችን ወደ አገራቸው ለመመለስ ያፋጥነዋል ተባለ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ/ም ) ድንበር አቆራርጠው ወደ እስራኤል የሚገቡ ሕገወጥ ስደተኞችን ፍልሰት ለማስቆም የድንበር አጥር ከለላን ጨምሮ ስደተኞችን ወደ ትውልድ አገራቸው ለመላክ የኢትዮጵያ እናየኤርትራ የሰላም ስምምነት ማድረጋቸው ሁኔታዎችን ያፋጥነዋል ሲሉ የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ አስታወቁ ። የግራክንፍ ፖለቲከኞች ተቋርጦ የነበረውን ስደተኞችን ወደ አገራቸው ...

Read More »

በሳኡዲ ቆንስላ ገብቶ በዚያው የቀረው ጋዜጠኛ ጀማል ጉዳይ ዐለምን እያነጋገረ ነው። የቱርክ ሚዲያዎች ጋዜጠኛው ከሪያድ በመጡ ደህንነቶች መጠለፉን የሚጠቁም ቪዲዮ ይፋ አድርገዋል።

በሳኡዲ ቆንስላ ገብቶ በዚያው የቀረው ጋዜጠኛ ጀማል ጉዳይ ዐለምን እያነጋገረ ነው። የቱርክ ሚዲያዎች ጋዜጠኛው ከሪያድ በመጡ ደህንነቶች መጠለፉን የሚጠቁም ቪዲዮ ይፋ አድርገዋል። ( ኢሳት ዜና መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ/ም ) የዛሬ አስር ቀን አካባቢ ነበር የሳኡዲ ዜግነት ያለው አንጋፋው ጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ በቱርክ ኢስታምቡል በሚገኘው የሳኡዲ ቖንጽላ ጽህፈት ቤት እንደገባ በዚያው የቀረው። ከጋብቻ ጋር በተያያዘ ጉዳይ ለማስፈጸም እጮኛውን ከውጭ ...

Read More »