ህዳር 25 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በትራንስፎርሜሽን እና እድገት ስም የመለስ መንግስት ባለፉት 10 አመታት ብቻ ከቻይናና ከህንድ መንግስታት ከ 25 ቢሊዮን ዶላር በላይ መበደሩን መረጃዎች አመልክተል። ይህን ኢትዮጵያ ከፍተኛ በሆነ ብድር ከተዘፈቁ አገሮች ተርታ እንዳስመደባት ታውቋል። ለኢትዮጵያ ከፍተኛውን ብድር ከሰጡት የቻይና ባንኮች መካከል ፣ ኤግዚም ባንክ ሲሆን እስካሁን ድረስ ከ12 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ አበድሯል። የባንኩ ምክትል ስራ አስኪያጅ ...
Read More »ሻሸመኔ ውስጥ ሂጃብ ለብሰው የተገኙ ተማሪዎችን ለመከልከል በተፈጠረ ግርግር ከ50 ያላነሱ ሰዎች መታሰራቸው ታወቀ
ህዳር 25 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ለኢሳት የደረሰው መረጃ እንደሚያሳየው፣ ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ እንዳይለብሱ በምህርት ሃላፊዎች በኩል ቢነገራቸውም፣ ተማሪዎቹ ግን መብታችን ነው በማለት ተቃውሞ አንስተዋል። በዚሁ ጭቅጭቅ በተፈጠረ ግርግር ከ50 ያላነሱ ሰዎች መታሰራቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። መንግስት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አህባሽ የተባለ የእስልምና እምነት አስተምህሮ ለማስፋፋት ፖሊሲ ቀርጾ መንቀሳቀሱን በውጭ አገር የሚገኙ የእምነቱ ምሁራን መቃወማቸው ይታወሳል። ከስድስት ወራት በፊት 8 ...
Read More »ኢትዮጵያ ውስጥ በኦሮሞና በጋሬ ማህበረሰብ አባላት መካከል የተቀሰቀሰ ከፍተኛ ግጭት ወደ ኬንያ ድንበር ተሻግሮ- አራት ኬንያውያን በኢትዮጵያውያን መገደላቸውን ገልፍ ታይምስ ዘገበ
ህዳር 25 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኬንያ ምስራቃዊ ክልል የፖሊስ ኮማንደር ማርኩስ ኦቾላ በሞያሌ ቀጣና “አዲ” ተብሎ በሚጠራውና ከኢትዮጵያ ጋር በሚዋሰነው የኬንያ መንደር በትንሹ አራት ሰዎች የተገደሉት፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በ ኦሮሞና በ ጋሬ ብሄረሰብ አባላት የተከሰተ ከፍ ያለ ግጭት ወደ ኬንያ በመዛመቱ እንደሆነ በኬንያ ፓርላማ ቀርበው አስረድተዋል። “ ለኢትዮጵያ ባለስልጣናት በክልላቸው ውስጥ የተነሳውን ግጭት እንዲያስቆሙ ነግረናቸዋል። እኛም ከነሱ ጋር በመሆን ...
Read More »የኢትዮጵያ መንግስትና የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የኢትዮጵያን ህዝብ ሽብር የሚያስተምሩ ይመስላል ሲሉ ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም ተናገሩ
ህዳር 23 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ መንግስትና የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የኢትዮጵያን ህዝብ ሽብር የሚያስተምሩ ይመስላል ሲሉ ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም ተናገሩ ፕሮፌሰሩ ዛሬ ቅዳሜ ታትሞ በወጣው ፍትህ ጋዜጣ ላይ ” ዳገት ላይ ሰው ጠፋ” በሚል ርእስ ባወጡት ጽሁፍ ፣ በስንት ነገር እየተዋረድን ገለባ እንሆናለን፣ በስንት ነገር እያፈረን አንገታችንን እንደፋለን?'” ሲሉ በመጠየቅ ፣ የአንዳንድ ባለስልጣኖች ንግግርም ሆነ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሽብርን የሚያስተምሩ ይመስላል” ...
Read More »የአማራ ክልል መምህራን ማህበር ሊቀመንበርን ከስልጣን ለማውረድ ሙከራ የሚያደርገው መንግስት፣ ከመምህራን ጋር ፍጥጫ ውስጥ ገብቶአል
ህዳር 23 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የአማራ ክልል መምህራን ማህበር ሊቀመንበር የሆኑት አቶ መንግስቱ አህመዴ፣ ናዝሬት በተካሄደው አገር አቀፍ የመምህራን ማህበር ጉባኤ ላይ ስብሰባ ረግጦ ወጥቷል ተብሎ ነው እስካሁን ድረስ ይፋ ባይሆንም፣ በመንግስት ግፊት የአገር አቀፉ የመምህራን ማህበር ግለሰቡን ከሀላፊነት አግደዋቸዋል። ይሁን እንጅ መምህር መንግስቱ በክልሉ መምህራን ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነት ያላቸው በመሆኑ መንግስት እገዳውን በይፋ ለመምህራን ለማስታወቅ አልደፈረም። መምህር መንግስቱ ...
Read More »አኬልዳማ የፈጠራ ድራማ ፣ የመለስ አገዛዝ ካልተገደደ በስተቀር በፈቃዱ ከዘረኛና አምባገነናዊ አቋሙ ፈቀቅ እንደማይል በማያሻማ ሁኔታ አሳይቶናል ሲል የግንቦት 7 ንቅናቄ ገለጠ
ህዳር 23 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አኬል ዳማ ተብሎ በመለስ መንግስት የተቀነባበረው የፈጠራ ድራማ ፣ የመለስ አገዛዝ ካልተገደደ በስተቀር በፈቃዱ ከዘረኛና አምባገነናዊ አቋሙ ፈቀቅ እንደማይል በማያሻማ ሁኔታ አሳይቶናል ሲል የግንቦት 7 ንቅናቄ ገለጠ ንቅናቄው “አኬልዳማን ይመልከቱ፣ መለስን ለማስወገድ ይነሱ” በሚል ርእስ ባወጣው መግለጫ፣ አኬልዳማ ፊልም ” የመለስ ዜናዊ አገዛዝ ምን ያህል ፈሪ እና በፍርሃቱም ምክንያት ምን ያህል ጨካኝ እንደሆነ ይረዳሉ። ...
Read More »የመለስ መንግስት የስልክና የኢሜል መልእክቶችን ለመጥለፍ እንዲሁም የሳተላይት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ለማፈን የሚጠቅመውን ቴክኖሎጂ ከህንድና ከቻይና ኩባንያዎች መግዛቱን ዊኪሊክስ አጋለጠ
ህዳር 22 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የመለስ መንግስት የስልክና የኢሜል መልእክቶችን ለመጥለፍ እንዲሁም የሳተላይት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ለማፈን የሚጠቅመውን ቴክኖሎጂ ከህንድና ከቻይና ኩባንያዎች መግዛቱን ዊኪሊክስ አጋለጠ ዊኪሊክስ በዋጣው አዲስ መረጃ በአለም ላይ ለዚሁ ተግባር የቴክኖሎጂ ውጤቶችን የሚሸጡ የ150 ኩብንያዎችን ስም ይፋ አድርጓል። የዊኪሊክሱ መስራችን ባለቤት የሆነው ዊሊያም አሳንጄ ለዘ ታይምስ ኦፍ ኢንዲያ እንደተናገረው አንድ የህንድ ኩባንያ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የስለላና የማፈኛ ...
Read More »በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታዬው የህዝብ ቁጣ ገንፍሎ ለመውጣት መቃረቡን የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ገለጡ
ህዳር 22 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በቅርቡ መንግስት አኬል ዳማ በሚል ስም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ስም ያሰራጨው የፈጠራ ድራማም፣ ጭንቀት የወለደው መሆኑን ዶክተሩ ተናግረዋል። የህዝቡ ምሬት ከሚገባው በላይ ጨምሩአል የሚሉት ዶ/ር ነጋሶ፣ ሁኔታው በዚህ ከቀጠለ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በቀር መፈንዳቱ አይቀሬ ነው ብለዋል። ዶ/ር ነጋሶ እንዳሉት አኬል ዳማ ተብሎ የተሰራው ድራማ በህዝቡም ላይ ሆነ በፓርቲያቸው ላይ የፈጠረው አንዳችም ተጽእኖ ዬለም። በሌላ ...
Read More »ኢትዮጵያ፤ ታንዛኒያና ዛምቢያ የቀድሞዉ የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ጆርጅ ቡሽን አስረዉ ለፍርድ እንዲያቀርቡ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ
ህዳር 22 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በለንደን የሚገኘዉ አለም አቀፉ የሰብኣዊ መብት ተንከባካቢ ድርጅት አምነስቲ ኢንርተርናሽናል የቀድሞዉ የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ጆርጅ ቡሽ ለአምስት ቀን ጉብኝት የሚጎበኟቸዉ አገሮች ኢትዮጵያ፤ ታንዛኒያና ዛምቢያ በሰልጣን ላይ በነበሩበተ ወቅት ለፈፀሙት አለምአቀፍ ወንጀል አስረዉ ለፍርድ እንዲያቀርቧቸዉ ጥሪ አቀረበ። ፕሬዝዳንት ቡሽ ለፈፀሟቸዉ ወንጀሎች በቂ ማስረጃዎች በህዝብ፤ በአሜሪካን መንግስት ባለስልጣኖች እና በቡሽ በእራሳቸዉ እጅ እንደሚገኝ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባቀረበዉ ጥሪ ...
Read More »ኢትዮጵያ የስሎቫክን አምባሳደር በማሰሯ ይቅርታ ጠየቀች
ህዳር 22 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ኢትዮጵያ ባለፈዉ እኤአ ጥቅምት 5 2011 የስሎቫክ አምባሳደር ሚላን ዱብቼክን ማሰሯ ስህተት እንደሆነና ወደፊት ተመሳሳይ ድርጊት እንደማትፈፅም የኢትዮጵያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መ/ቤት በአዲስ አበባ ለሚገኘዉ የአዉሮፓ ህብረት የልኡካን ቡድን በመግለፅ ይቅርታ መጠየቋን የስሎቫክ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር በጠሩት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል። “አሁን የተሰጠንን ማብራሪያና የቀረበዉን ይቅርታ በቂ ሆኖ አግኝተነዋል”” ብለዋል ሚኒስትሩ። ቀደም ሲል በዚህ ጉዳይ ...
Read More »