(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 8/2010) አርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ ወደ ሀገር ቤት በሚገባበት ሁኔታ ላይ የአቀባበል ኮሚቴው ዛሬ መግለጫ ሰጠ። ኮሚቴው ከዛሬ ጀምሮ የአቀባበል መርሃግብሩን የተመለከቱ ስራዎችን በይፋ መጀመሩን አስታውቋል። ናፍቆት የሚል መጠሪያ የተሰጠው የአቀባበል ስነስርዓት ላይ ኢትዮጵያውያን በመሳተፍ ለንቅናቄው መሪዎችና አባላት ደማቅ አቀባበል እንዲደረግ ጥሪ ቀርቧል። በሌላ በኩል በእስር የሚገኙና በአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ ስም የተከሰሱ 53 ሰዎች ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ...
Read More »በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ከጅቡቲ እየወጡ ነው ተባለ
(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 8/2010) በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በየዕለቱ ከጅቡቲ በመውጣት ወደ ሀገር ቤት እየገቡ መሆናቸው ተገለጸ። በምስራቅ ኢትዮጵያ ከተፈጠረው ግጭት ጋር በተያያዘ የሚደርሰውን ጥቃት በመፍራት በርካታ ኢትዮጵያውያን ጅቡቲን ለቀው መውጣታቸውን ቀጥለዋል። በድሬዳዋ አምስት የጅቡቲ ዜጎች ባለፈው ሳምንት መገደላቸውን ተከትሎ በጅቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጥቃት እየተፈጸምብን ነው ሲሉ ለኢሳት ገልጸዋል። ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ከጅቡቲ ተፈናቅለው በምስራቅ ኢትዮጵያ በተለያዩ አከባቢዎች ...
Read More »በቴፒ ከተማ የተፈጠረው ግጭት ተባብሶ 4 ሰዎች ተገደሉ
(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 8/2010) በደቡብ ኢትዮጵያ ሸካ ዞን በቴፒ ከተማ የተፈጠረው ግጭት ተባብሶ 2 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ። ብሄር ተኮር ባሆነው በዚሁ ጥቃት የቴፒ ከተማ ነዋሪዎች ስጋት ውስጥ መሆናቸው ታውቋል። ነዋሪው ራሱን ለመከላከል እርምጃ መውሰድ መጀመሩንም ለኣኢሳት የደረሰው መረጃ ያመለክታል። መኖሪያና ንግድ ቤቶች ላይ በተፈጸመ ጥቃት ከፍተኛ ውድመት መድረሱን የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል። የደኢህዴን ሊቀመንበር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል በከተማዋ ተገኝተው ሁኔታውን ለማረጋጋት ያደረጉት ...
Read More »በአዳማ ከተማ በተፈናቃዮችና በአካባቢው ማኅበረሰብ መካከል በተፈጠረ ግጭት የተወሰኑ መጠለያ ቤቶች ተቃጠሉ።
በአዳማ ከተማ በተፈናቃዮችና በአካባቢው ማኅበረሰብ መካከል በተፈጠረ ግጭት የተወሰኑ መጠለያ ቤቶች ተቃጠሉ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 07 ቀን 2010 ዓ/ም ) ተፈናቃዮቹ ህገወጥነትን እያስፋፉ ነው ሲሉ ነዋሪዎች ይከሳሉ። ተፈናቃዮች በበኩላቸው መንግስት የገባልንን ቃል ያክብር፤ በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንገኛለን ብለዋል። ከሶማሌ ክልል በአብዲ ኢሌ ልዩ ተዕዛዝ ለዘመናት ከኖሩበት ቀያቸው በግዳጅ ተፈናቅለው በአዳማ ከተማ በመንግስት በተሰራላቸው መጠለያ ቤቶች ውስጥ ነዋሪ ...
Read More »“የወልቃይትን ጉዳይ ብንሸሸው፣ ብንሸፋፍነው ሊተወን አልቻለም” ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተናገሩ።
“የወልቃይትን ጉዳይ ብንሸሸው፣ ብንሸፋፍነው ሊተወን አልቻለም” ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተናገሩ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 07 ቀን 2010 ዓ/ም ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ይህን ያሉት፤ ከአማራ ክልል ምሁራን ጋር በባህር ዳር ከተማ እያደረጉት ባለው ውይይት ላይ ጉዳዩን አስመልክቶ ለተሰነዘረባቸው ጥያቄ ምላሽ ሲሰጡ ነው። ከተሳታፊ ምሁራኑ መካከል አንዱ “የወልቃይት ሕዝብ የአማራ ማንነታችን ይከበር በማለት ፌዴራል መንግስት ...
Read More »“በክልላችን ባለፉት ሁለትና ሶስት ወራት ብቻ ለውጡን የማይመጥኑ አሳዛኝና አሳፋሪ ተግባራት እየተከሰቱ ስለሆነ ፣ለውጡ እንዳይቀለበስ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል”ሲሉ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አሣሰቡ።
“በክልላችን ባለፉት ሁለትና ሶስት ወራት ብቻ ለውጡን የማይመጥኑ አሳዛኝና አሳፋሪ ተግባራት እየተከሰቱ ስለሆነ ፣ለውጡ እንዳይቀለበስ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል”ሲሉ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አሣሰቡ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 07 ቀን 2010 ዓ/ም ) የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በተለያዩ አካባቢዎች እየተፈጸሙ ያሉ ህገወጥ ድርጊቶችን አስመልክተው በፌስቡክ ገጻቸው በተለይ ለክልሉ ለውጣቶች ባስተላለፉት መልዕክት ፣ባለፉት ሁለት እና ሦስት አመታት ተኪ የሌለውን ...
Read More »አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በክብር ወደ ሀገሩ እንዲመለስ በመንግስት ጥሪ ቀረበለት።
አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በክብር ወደ ሀገሩ እንዲመለስ በመንግስት ጥሪ ቀረበለት። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 07 ቀን 2010 ዓ/ም ) የሪዮ ኦሎምፒክ የብር ሜዳሊያ አሸናፊ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በስደት ከሚገኝበት የአሜሪካ ግዝት አሪዞና ከነ ቤተሰቡ ወደ ሀገሩ በክብር እንዲመለስ ጥሪ ያደረጉለት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና ኦሎምፒክ ኮሚቴ ናቸው። አትሌት ፈይሳ ወደ ሀገሩ በሚመለስበት ጊዜ ከፍ ያለ መንግስታዊ የክብር አቀባበል እንደሚጠብቀው ተገልጿል። ...
Read More »የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ በከፍተኛ ድምቀት ለመቀበል እያደረገ ባለው ዝግጅት ላይ ሕዝቡ ተባባሪ እንዲሆን አስተባባሪ ኮሚቴው ጥሪ አቀረበ።
የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ በከፍተኛ ድምቀት ለመቀበል እያደረገ ባለው ዝግጅት ላይ ሕዝቡ ተባባሪ እንዲሆን አስተባባሪ ኮሚቴው ጥሪ አቀረበ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 07 ቀን 2010 ዓ/ም ) የንቅናቄው የአቀባበል ኮሚቴ አባላት ፦“የናፍቆት መልዕክቶቻችንን እንቀበል”በሚል ርዕስ ዛሬ በኢትዮጵያ ሆቴል በሰጡት መግለጫንቅናቄው “የመንግሥትና የፖለቲካ ሥልጣን በሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሂደት የሚያዝበትን፤ የሀገሪቱ ዜጎች ምርጫ በተግባር የሚገለፅበትን፤ማኅበራዊና የፖለቲካ ችግሮች በዲሞክራሲያዊ መንገድ የሚፈቱበትን ...
Read More »በነጭ አክራሪዎች የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ተቃውሞ ገጠመው
(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 7/2010) በዋሽንግተን ዲሲ ትላንት በነጭ አክራሪዎች የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው። ከ30 የማይበልጡ ስብስቦችን የያዘው የነጭ አክራሪ ቡድን በጠራውን ሰልፍ ተከትሎ የተለያዩ የሰብአዊ መብት ተከራካሪዎች ለተቃውሞ አደባባይ ወተዋል። ባለፈው አመት በተመሳሳይ በቻርለስ ቬት ቨርጂኒያ በተጠራ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በተነሳ ግጭት የአንዲት ሴት ህይወት ማለፉ የሚታወስ ነው። የናዚ ደጋፊዎችና ዘረኞች በከተማችን ዲሲ ቦታ የላቸውም ሲሉ ተቃውሟቸውን ያሰሙት ሰልፈኞቹ ...
Read More »አቃቤ ሕግ የፖሊስ አመራሮች በዋስ ቢለቀቁ አልቃወምም አለ
(ኢሳት ዲሲ–ነሀሴ 7 /2010) አቃቤ ህግ የሰኔ 16ቱ ቦንብ በፈነዳበት ጊዜ ክፍተት አሳይተዋል በሚል የታሰሩት የአዲስ አበባ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር የነበሩትን ግርማ ካሳን ጨምሮ 11 የፖሊስ አመራሮች በዋስ ቢለቀቁ እንደማይቃወም ገለፀ፡፡ ጉዳዩን የሚከታተለው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት በጉዳዩ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለነገ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ በተያየዘ ዜና የሰኔ 16ቱን ቦንብ በማፈንዳት ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር የዋለው ጥላሁን ጌታቸው ...
Read More »