ሚያዚያ ፳፫ (ሃያ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዛሬ ጧት ገንፎ ቁጭ በሚባለው አካባቢ በህገወጥ መንገድ ተሰርተዋል የተባሉ ቤቶችን ለማፍረስ ቀለም የመቀባት ስራ በተጀመረበት ወቅት ረብሻ መቀስቀሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። የፌደራል ፖሊስ በወሰደው የሃይል እርምጃ አንድ ሰው ሲገደል የአካባቢው ነዋሪ በወሰደው የአጸፋ እርምጃ ደግሞ አንድ ፖሊስና አንድ ታጣቂ ሚሊሺያ ተገድለዋል። የፌደራል ፖሊሶች በርካታ ወጣቶችን ይዘው ያሰሩ ሲሆን፣ አንዳንዶች አካባቢውን ጥለው ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
ኢህአዴግ የግሉን ፕሬስ በአባይ ጉዳይ አብረውት እንዲሰሩ አግባባ
ሚያዚያ ፳፫ (ሃያ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአባይ ግድብ ጋር በተያያዘ ከግብጽ የተጠናከረ ተቃውሞና ፕሮፖጋንዳ የገጠመው መንግስት በተለይ የግሉ ፕሬስስ ለግድቡ አዎንታዊ ዘገባዎችን ብቻ እንዲሰራ የሚያግባባ ውይይት አካሄደ፡፡ በውጪጉዳይሚኒስቴርአማካይነትትላንትበአዲስአበባበኢሊሊሆቴልበተካሄደውበዚሁውይይትየመንግስትናየግሉፕሬስአባላትየተጋበዙበትሲሆንዋናዓላማውበተለይየህዳሴግድብአገራዊናየህዝብአጀንዳመሆኑንበመስበክበተለይየግሉፕሬስየኢትዮጽያንመንግስትሥራብቻየሚያንቆለጻጽሱዘገባዎችንእንዲያቀርቡለማግባባትነው፡፡ የውጪጉዳይሚኒስትርዴኤታዶ/ርይናገርደሴበግብጽበኩልመጠነሰፊአፍራሽቅስቀሳእየተካሄደመሆኑንበመጥቀስየአገርውስጥሚዲያውአንድአቋምይዞይህንእንዲመክትጠይቀዋል፡፡ በዕለቱየግብጽሚዲያዎችየፖለቲካልዩነትሳይገድባቸውበአባይጉዳይተመሳሳይአቋምእንዳላቸው፣በኢትዮጽያግንግብጽንየሚጠቅሙዘገባዎችጭምርከኢንተርኔትእየተወሰዱእንደሚቀርቡናይህምከአገራዊጥቅምአንጻርጉዳትእንዳለውበመድረኩተነስቷል፡፡ በውይይቱላይበተለይየግሉፕሬስአባላት፤ መጀመሪያመንግስትበፕሬሱላይያለውየተሳሳተአመለካከትናአያያዝሊያስተካክልእንደሚገባአሳስበዋል፡፡ በየቀኑፕሬሱበባለስልጣናትእየተብጠለጠለ፣መረጃምእንዳያገኝበርተዘግቶበትበከፍተኛወከባ፣እንግልትናእስራትበደሎችእየደረሱበትእንዲንቀሳቀስናእንዲዳከምመደረጉንበመግለጽአብሮለመስራትመንግስትበቅድሚያከዚህዓይነትኢ- ሕገመንግስታዊድርጊቱእንዲቆጠብጠይቀዋል፡ አንድየውይይቱተሳታፊ “መርዶነጋሪ” እያለበኢቲቪበዶክመንተሪፊልምሲያብጠለጥለው፣በእነአቶሽመልስከማልበኩልበራዲዮፋናየይዘጉዘመቻየተከፈተበትንየግሉንፕሬስ፤ዛሬሲጨንቀው “አጋሬነህ”ማለቱአስቂኝነገርነው፡፡ስለልማትናዕድገትለማሰብቅድሚያነጻነትሊኖርህይገባል፡፡በዚህምመሰረትመጀመሪያችግራቸውንእንዲፈቱነግረናቸዋል፣ችግራቸውንሲፈቱስለአብሮናተባብሮ መስራት፣ስለአገራዊአጀንዳጉዳይመነጋገርይቻላል”የሚልአስተያየት መስጠቱን የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ገልጻለች።
Read More »በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የሚደረገው የተማሪዎች ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው
ሚያዚያ ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባ ካርታ ጋር በተያያዘ የኦሮሞ ተማሪዎች የሚያሰሙት ተቃውሞ በድሬዳዋና አዳማ ዩኒቨርስቲዎች የቀጠለ ሲሆን፣ በአምቦ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትም ግጭቱ መቀጠሉንና በርካታ ተማሪዎች መታሰራቸው ታውቋል። በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ እንዲፈቀድላቸው ቢጠይቁም፣ በግቢያቸውን ውስጥ ተቃውሞ ለማድረግ ተገደዋል። ይህንን ተከትሎ ዩኒቨርስቲውን የወረረው የፌደራል ፖሊስ በርካታ ተማረዎችን ደብድቦ ብዙዎችን ደግሞ ወደ እስር ቤት ...
Read More »በገንዳውሃ የተገደሉት ሰዎች ቁጥር 5 ደረሰ
ሚያዚያ ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በመተማ ገንዳውሃ ከተማ በፌደራል ፖሊሶች የተገደሉት ሰዎች ቁጥር 5 ሲደርስ 4ቱ በጽኑ ቆስለው በጎንደር ሆስፒታል በመታከም ላይ ናቸው። የወረዳው መስተዳድር ዛሬ ህዝቡን ሰብስቦ ያነጋገረ ሲሆን፣ ህዝቡ ከዚህ በሁዋላ ከመንግስት ጋር አንተባበርም ማለቱን የአካባቢው ሰዎች ተናግረዋል። አንዳንድ የድርጀቱ አባላት ሳይቀሩ ራሳቸውን ማግለላቸውን ያነጋገርናቸው ሰዎች ገልጸዋል። ውጥረቱ አሁንም እንዳለ ሲሆን ፖሊሶች አመጹን አስነስተዋል የተባሉትን ...
Read More »በጸሃፊዎችና ጋዜጠኞች ላይ የተወሰደው እርምጃ በቀጣዩ ምርጫ ላይ ተጽአኖ ለማሳደር ነው ሲል አንድነት ገለጸ
ሚያዚያ ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ” በግል ተነሳሽነታቸው ለሀገራቸው አስተዋፅኦ ለማድረግ ወስነው በብዕራቸው የሰብኣዊ መብት እንዲከበርና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲረጋገጥ በሚወተውቱ የነበሩ የዞን ዘጠኝ አባላትና ጋዜጠኞች ላይ የወሰደው የእስር ርምጃ የሚያመለክተው በቀጣዩ አመት የሚካሄደውን ምርጫ አስመልክቶ የተወሰደ የማሸማቀቅና የወጣቶችን ጥያቄ ለመቀልበስ የሚፈልገው የአምባገነኑ ስርዓት ተግባር ነው” መሆኑን ነው ብሎአል፡፡ ፓርቲው ጸሃፊዎቹና ጋዜጠኞች “በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ...
Read More »ግብረሰዶማዊያንን የሚመለከተው አንቀጽ ወጥቶ የይቅርታ አሰጣጡን የሚያሻሽለውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ
ሚያዚያ ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሥራ ላይ የነበረውን የይቅርታ አሰጣጥና አፈጻጸም ሥነሥርዓት የሚያሻሽለው ረቂቅ አዋጅ ይቅርታ ከማያሰጡ ወንጀሎች መካከል የግብረሰዶም ጉዳይ አንዱ አድርጎ ቢያቀርብም፣ በአቶ አስመላሽ ወ/ስላሴ የሚመራው የፓርላማው የህግ ፣ፍትህና አስተዳዳር ጉዳዮች ቋሚ ኮምቴ የግብረሰዶማዊያን ጉዳይ ከዝርዝሩ እንዲወጣ በማድረግ ሕጉን ትላንት እንዲጸድቅ አደርጓል፡፡ በፍትህ ሚኒስቴር ተረቅቆ በሚኒስትሮች ምክርቤት ጸድቆ፤ በ99 በመቶ በኢህአዴግ አባላት ለተያዘው ፓርላማ መጋቢት ...
Read More »ሙሉጌታ ዘውዴ ለሁለተኛ ጊዜ በኖርዌይ የተዘጋጀውን የማራቶን ሩጫ አሸነፈ
ሚያዚያ ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በየዓመቱ በሚዘጋጀውን የበርገን ማራቶን ለሁለተኛ ጊዜ ያሸነፈው ሙሉጌታ፣ የኢሳት አርማ ያለበትን ቲሸርት ለብሶ በመሮጥ ለኢሳት ያለውን አድናቆትና ድጋፍ ገልጿል። ኢትዮጵያዊው አትሌት በኢትዮጵያ በግፍ የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ፣ ኖረዌይ የህወሃትን መንግስት መርዳቱዋን እንድታቆም ጠይቋል። ሙሉጌታ ውድድሩን በ 1.09.02. ጨርሷል። ኢሳት 4ኛ አመቱን በማክበር ላይ ባለበት ወቅት ሙሉጌታ ዘውዴ ያሳየው ድጋፍ የኢሳት ቤተሰቦችንና ...
Read More »በገንዳሆ ከተማ በህዝቡና በፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት 4 ሰዎች ተገደሉ
ሚያዚያ ፳፩ (ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሰሜን ጎንደር ዞን በመተማ ወረዳ በገንዳሆ ከተማ አንድ በጉምሩክ በኩል ውክልና ያለው የፌደራል ፖሊስ አንዱን የባጃጅ ሹፌር ” ኮንትሮባንድ ጨርቅ ጭነሃልና ጉቦ ሰጥተኸኝ እለፍ” በማለቱና ሾፌሩም “ለዚህ ለማይረባ ጨርቅ ጉቦ አልከፍልህም” የሚል መልስ በመስጠቱ ፖሊሱ ሾፌሩን ተኩሶ መግደሉን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል። በድርጊቱ የተበሳጨው የገንዳውሃ ህዝብ ወደ ወረዳው ፖሊስ ጣቢያ በመሄድ ገዳዩ ለፍርድ ...
Read More »የሰማያዊ ፓርቲ ወጣት አመራሮችና ደጋፊዎች በዋስ እንደማይፈቱ አስታወቁ
ሚያዚያ ፳፩ (ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፓርቲውን ምክትል ሊ/መንበር አቶ ስለሺ ፈይሳንና የህዝብ ግንኑነት ሃላፊውን ብርሃኑ ተክለያሬድን ጨምሮ ከ20 በላይ አመራሮችና ደጋፊዎች ትናንት ፍርድ ቤት ቀርበው ፣ ፍርድ ቤቱ ፖሊስ ክስ እንዲመሰርት ወይም እስረኞቹ በዋስ እንዲለቀቁ ቢያዝዝም እስረኞቹ ሃሳቡን ሳይቀበሉት ቀርተዋል። እስረኞቹ “ሰልፉ ህጋዊ እውቅና አግኝቶ በመገናኛ ብዙሃንም የተዘገበ በመሆኑ ፖሊስ ህገወጥ ሰልፍ አድርገዋል በሚል ለፍርድ ቤቱ ያቀረበው ክስ ...
Read More »በዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና በጋዜጠኞች ላይ የተወሰደው የእስር እርምጃ እንዳሣሰበው ሲ.ፒ.ጄ ገለጸ።
ሚያዚያ ፳፩ (ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዓለማቀፉ የጋሴጠኞች ተንከባካቢ ድርጅት(ሲፒጄ) ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት ሰሞኑን በ9 ጸሀፍያን ላይ የወሰደው የእስር እርምጃ፤ ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት ላይ ከተቃጡ የከፉ እርምጃዎች አንዱ ነው ብሏል። “የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በሰላማዊ መንገድ ሀሳብን መግለጽን እንደወንጀል እየቆጠሩት ነው” በማለት ነው -የሲፒጄ የምስራቅ አፍሪቃ ወኪል-ቶም ሩድስ-እርምጃውን የኮነኑት። እሁድ ዕለት የመንግስት አቃቤ ህግ በ አዲስ ጉዳይ ዋና አዘጋጅ ...
Read More »