ኢህአዴግ የግሉን ፕሬስ በአባይ ጉዳይ አብረውት እንዲሰሩ አግባባ

ሚያዚያ ፳፫ (ሃያ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአባይ ግድብ ጋር በተያያዘ ከግብጽ የተጠናከረ ተቃውሞና ፕሮፖጋንዳ የገጠመው መንግስት በተለይ የግሉ ፕሬስስ ለግድቡ አዎንታዊ ዘገባዎችን ብቻ እንዲሰራ የሚያግባባ ውይይት አካሄደ፡፡

በውጪጉዳይሚኒስቴርአማካይነትትላንትበአዲስአበባበኢሊሊሆቴልበተካሄደውበዚሁውይይትየመንግስትናየግሉፕሬስአባላትየተጋበዙበትሲሆንዋናዓላማውበተለይየህዳሴግድብአገራዊናየህዝብአጀንዳመሆኑንበመስበክበተለይየግሉፕሬስየኢትዮጽያንመንግስትሥራብቻየሚያንቆለጻጽሱዘገባዎችንእንዲያቀርቡለማግባባትነው፡፡

የውጪጉዳይሚኒስትርዴኤታዶ/ርይናገርደሴበግብጽበኩልመጠነሰፊአፍራሽቅስቀሳእየተካሄደመሆኑንበመጥቀስየአገርውስጥሚዲያውአንድአቋምይዞይህንእንዲመክትጠይቀዋል፡፡

በዕለቱየግብጽሚዲያዎችየፖለቲካልዩነትሳይገድባቸውበአባይጉዳይተመሳሳይአቋምእንዳላቸው፣በኢትዮጽያግንግብጽንየሚጠቅሙዘገባዎችጭምርከኢንተርኔትእየተወሰዱእንደሚቀርቡናይህምከአገራዊጥቅምአንጻርጉዳትእንዳለውበመድረኩተነስቷል፡፡

በውይይቱላይበተለይየግሉፕሬስአባላት፤ መጀመሪያመንግስትበፕሬሱላይያለውየተሳሳተአመለካከትናአያያዝሊያስተካክልእንደሚገባአሳስበዋል፡፡

በየቀኑፕሬሱበባለስልጣናትእየተብጠለጠለ፣መረጃምእንዳያገኝበርተዘግቶበትበከፍተኛወከባ፣እንግልትናእስራትበደሎችእየደረሱበትእንዲንቀሳቀስናእንዲዳከምመደረጉንበመግለጽአብሮለመስራትመንግስትበቅድሚያከዚህዓይነትኢ- ሕገመንግስታዊድርጊቱእንዲቆጠብጠይቀዋል፡

አንድየውይይቱተሳታፊ “መርዶነጋሪ” እያለበኢቲቪበዶክመንተሪፊልምሲያብጠለጥለው፣በእነአቶሽመልስከማልበኩልበራዲዮፋናየይዘጉዘመቻየተከፈተበትንየግሉንፕሬስ፤ዛሬሲጨንቀው “አጋሬነህ”ማለቱአስቂኝነገርነው፡፡ስለልማትናዕድገትለማሰብቅድሚያነጻነትሊኖርህይገባል፡፡በዚህምመሰረትመጀመሪያችግራቸውንእንዲፈቱነግረናቸዋል፣ችግራቸውንሲፈቱስለአብሮናተባብሮ

መስራት፣ስለአገራዊአጀንዳጉዳይመነጋገርይቻላል”የሚልአስተያየት መስጠቱን የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ገልጻለች።