መጋቢት ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በኢትዮጵያ ውስጥ በኢንቨስትመንት ስራ ላይ የተሰማሩ የአውሮፓ እና አሜሪካ ባለሀብቶች ፣ በመንግስት ካድሬዎችና ሹመኞች በመማረራቸው ስራ ለመስራት በማይችሉበት ደረጃ ላይ መገኘታቸውን ገልጸዋል። ባለሀብቶቹ ይህን የገለጹት የሁለት አመት ከስድስት ወራት የ እድገት እና ትራንስፎርሜሽንኑን እቅድ ለመገምገም በተጠራ ስብሰባ ላይ ነው። ሪፖርተር እንደዘገበው ” የመንግሥት ካድሬዎችና የበታች ቢሮክራቶች በውጭ ኢንቨስተሮች መስተንግዶ ላይ የሚያደርሱት መጉላላት ከፍተኛ ...
Read More »እነ አቶ አያሌው ተሰማ ጥፋተኞች ተባሉ
መጋቢት ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 8ኛው ወንጀል ችሎት የአያት አክሲዎን ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አያሌው ተሰማ፣ የአክሲዮን ማህበሩ የፋይናንስና ኢንቨስትምንት ዳይሬክተሩ ዶ/ር መሀሪ መኮንን እና የፋይናንስ ዋና ክፍል ሀላፊ አቶ ጌታቸው አጎናፍር በተደራጀ መልኩ የባንክ ስራን ሲሰሩ በመገኘታቸውና በታክስ ማጭበርበር በፍርድ ቤት ጥፋተኞች ተብለዋል። ተከሳሾች ከቀረበባቸው ክሶች ውስጥ በ21ዱ ጥፋተኞች ሲባሉ፣ የዱቤ አገልግሎት ...
Read More »ፎቶ ጋዜጠኛ ቢንያም መንገሻ ተሰደደ
መጋቢት ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በተለያዩ ፎቶግራፎቹ ከፍተኛ እውቅና ያተረፈው ጋዜጠኛ ቢንያም መንገሻ አገሩን ጥሎ ለመሰደድ የተገደደው በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አገዛዝ አገሪቱን ሙሉ በሙሉ እያወደማት መሆኑን በመገንዘብ፣ የራሱን አስተዋጽኦ ለማድረግ ነው። ጋዜጠኛ ቢንያም ከኢሳት ጋር ባደረገው ሰፊ ቃለምልልስ በስልጣን ላይ ያለው ሀይል ኢትዮጵያ በመኖርና ባለመኖር መካከል ከትቷታል። በመንግስት የተበላሸ ፖሊሲ የተነሳ ኢትዮጵያ በፍጥነት ወደ ምደረ በዳነት እየተቀየረች ...
Read More »ሰሜንና ደቡብ ኮሪያ ተፋጠዋል
መጋቢት ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በሰሜን እና በደቡብ ኮሪያ መካከል ላለፉት 60 አመታት ጸንቶ የቆው የተኩስ አቁም ስምምነት መፍረሱን የሰሜን ኮሪያ ባለስልጣናት ገልጸዋል። የሰሜን ኮሪያ ወታደራዊ ቃል አቀባይ እንደገለጡት በሁለቱ አገሮች መካከል ያለው የተኩስ አቁም ስምምነት ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ ተሽሯል። ሰሜን ኮሪያ የጸጥታው ምክር ቤት ባለፈው ሳምንት የጣለውን ከባድ ማእቀብ በመቃወም የሚሳኤል እና የኒውክሊየር ሙከራዎችን በማድረግ ላይ ናት። ...
Read More »በሁሉም ክልሎች የአማራ ተወላጆች እንዲወጡ መደረጉ እጅግ አሳሳቢ ሆኗል ሲል መኢአድ ገለጸ
የካቲት ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የመኢአድ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ወንድማገኝ ደነቀ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ” በሁሉም ክልሎች የሚገኙ የአማራ ተዋላጆች ወደ ክልላቸው እንዲመለሱ መታዘዙ፣ ችግሩን በእጅጉ ውስብስብ አድርጎታል። በደቡብ ክልል በጉርዳ ፈርዳ ወረዳ የተጀመረው መፈናቀል ሳይቆም፣ በባሌ፣ በአፋርና በሶማሊ ክልሎች ተመሳሳይ መመሪያዎች እየተላለፉ መሆኑን የገለጡት ምክትል ሊቀመንበሩ ፣ ተፈናቃዮች ለሞት መዳረጋቸውን ገልጸዋል አቶ ወንድማገኝ በአማራ ...
Read More »በአፋር ክልል ነዋሪዎችን የማፈናቀሉ ዘመቻ ቀጥሎታል
የካቲት ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከክልሉ ያገኘነው መረጃ እንደሚያስረዳው ከሸንኮራ አገዳ ልማት ጋር በተያያዘ ተጠናክሮ የቀጠለው የህዝብ መፈናቀል ህብረተሰቡን ለከፋ ድህነት እየዳረገው ነው። የመንግስትን ትእዛዝ ለመቀበል ፈቃደኛ ያልሆኑ ሴቶች እስከ ልጆቻቸው መታሰራቸውን የክልሉ የመኢአድ ጠጠሪ የሆኑት አቶ አሊ ሚራህ ለኢሳት ገልጸዋል ህዝቡ ጉዳዩን ገለልተኛ አካል መጥቶ እስከሚያየው ድረስ ከቦታችን አንነሳም ማለቱን አቶ አንፍሬ ተናግረዋል በአፋር፣ በቦረና ዞን እና ...
Read More »ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ለሦስተኛ ጊዜ በሌላ ህትመት ወደ አንባብያን መመለሱን አስታወቀ
የካቲት ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ተመስገን ይህን ያስታወቀው፤ <<ይህ ለአፈና እጅ የማይሰጥ የህዝብ ድምጽ ነው>> በሚል ርዕስ በፌስ ቡክ ገፁ ባሰፈረው ጽሁፍ ነው። ቀደም ሲል ፍትህ ጋዜጣን፣ ከዚያም አዲስ ታይምስ መጽሔትን በ እግድ ምክንያት ያጣው ተመስገን ለሦስጠኛ ጊዜ በሌላ ህትመት መመለሱን ባስታወቀበት በዚሁ ጽሁፍ፤<<ለዜጎች ክብር የማይሰጠው ኢህአዴግ፣ ህዝብ በሚከፍለው ግብር መልሶ የሚያፍነው ኢህአዴግ፣ የሀይማኖት ተቋማትን ወደ ‹‹አጋር ፓርቲ››ነት ...
Read More »ኡሁሩ ኬንያታ የኬንያን ምርጫ አሸነፉ
የካቲት ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኬንያን ምርጫ የጆሞ ኬንያታ ልጅ እና የወቅቱ የሀገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኡሁሩ ኬንያታ ማሸነፋቸው ተገለጸ። እንደ ቢቢሲ ዘገባ ከየክልሎቹ የምርጫ ጣቢያዎች የተሰባሰቡት ውጤቶች ኡሁሩ ኬንያታ በጠባብ ልዩነት ማሸነፋቸውን የሚያመለክቱ ናቸው። እስካሁን በተደረገው ቆጠራ ኡሁሩ ኬንያታ 50 ነጥብ 3 በመቶ ማግኘታቸው ተመልክቷል። ምርጫውን ያሸንፋሉ ተብለው በስፋት ሲጠበቁ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ፤ተቀናቃኛቸውን ራይላ ...
Read More »የአማራ ክልል ባለስልጣናት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ለተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ” ምንም ማድረግ እንደማይችሉ ገለጹ
የካቲት ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ተፈናቅለው በአማራ ክለል ዋና ከተማ ባህርዳር የደረሱ የአማራ ተወላጆች የክልሉ ባለስልጣናት መፍትሄ እንዲሰጡዋቸው ቢጠይቁም ፣ ባለስልጣናቱ ጉዳዩ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ጉዳይ በመሆኑ እንደማያገባቸው መግለጻቸውን ተፈናቃዮች ለኢሳት ገልጸዋል። ምንም መፍትሄ ያላገኙት ተፈናቃዮች፣ ሀብት ንብረታቸውን አስረክበው ለጎዳና ተዳዳሪነት መዳረጋቸውን ተናግረዋል። በትናንትናው እለት ከ5 ሺ ያላነሱ የአማራ ተወላጆች ከቤንሻንጉል ጉሙዝ እንዲወጡ መደረጉን መዘገባችን ...
Read More »በዲላ ከተማ እና በወልቂጤ የሚኖሩ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ አሰሙ
የካቲት ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከአንድ አመት በላይ የተካሄደው የድምጻችን ይሰማ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ፣ ዛሬ በአዲስ አበባና በሌሎች ዋና ዋና ከተሞች ረገብ ብሎ የዋለ ቢሆንም፣ በዲላ እና በወልቂጤ ተቃውሞ መደረጉን ማህበራዊ የመገናኛ ብዙሀን ገልጸዋል። በፌስ ቡክ ላይ በፎቶግራፍ የተደገፉ መረጃዎች መረጃዎ እንዳማለከቱት፣ ሙስሊም ኢትዮጵያውያኑ መንግስት ድምጻቸውን እንደሰማ ጠይቀዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በትናንት ሌሊት በደሴ ከተማ ከ30 ሺ ...
Read More »