(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 22/2011) በአፋር፣ ጋምቤላና ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የለውጥ እንቅስቃሴን የሚያዳፍኑ አመራሮች ህዝቡን እያሰቃዩ ናቸው ተባለ። የአፋራ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅትና የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዛሬ በአዲስ አበባ መግለጫ ሰጥተዋል። በሶስቱ ክልሎች ያሉት አመራሮች ለውጡን እያደናቀፉት በመሆኑ መንግስት አስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጥ ድርጅቶቹ ጠይቀዋል። በሌላ በኩል የአፋር ወጣቶች በህወሃት የሚንቀሳቀሰውን የጨው ምርት ንግድ ማገታቸውን የደረሰን መረጃ ያመልክታል። የአዲሲቷ ...
Read More »ከቤንሻንጉል የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር ከ70ሺህ በለጠ
(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 22/2011) ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር ከ70ሺህ መብለጡ ተገለጸ። የሞቱት ሰዎች ቁጥር ደግሞ ከ40 በላይ መድረሱ ታውቋል። ሁለት ነፍሰጡሮች በሽሽት ላይ እያሉ መንገድ ላይ መውለዳቸውም ተመልክቷል። የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ካማሼ ዞን አመራሮች ከምዕራብ ኦሮሚያ አስተዳደር ጥምር ኮሚቴ ጋር የነበራቸውን ስብሰባ አጠናቀው ሲመለሱ በተሰነዘረባቸው ጥቃት አራት አመራሮች መገደላቸው ለግጭቱ መቀስቀስ ምክንያት እንደሆነም ተመልክቷል። መስከረም 16 ቀን 2011 አራት ...
Read More »በወልቃይት ከፍተኛ ወከባና እስር እየተፈጸመ ነው
(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 22/2011) በወልቃይት ከፍተኛ ወከባና እስር እየተፈጸመ መሆኑ ተገለጸ። ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ በወልቃይት የአማራ ተወላጆች ላይ የሚያደርሰው ወከባ ድብደባና እስር በመሸሽ በመቶዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች መሰደዳቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። ሰሞኑን ከ100 በላይ የአማራ ተወላጆች ከወልቃይ ተፈናቅለው ዳንሻ መግባታቸውም ታውቋል። ሌሎች ወደ 50 የሚሆኑትም ወደ አብደራፊ መሸሻቸውን ተፈናቅዮቹ ገልጸዋል። ህወሀት ወልቃይት የትግራይ ነው፣ ወልቃይትን ለማዳን ታጠቁ የሚል ዘመቻ መጀመሩም ተሰምቷል። ...
Read More »አዴፓና ደኢህዴን መሪዎቻቸውን መረጡ
አዴፓና ደኢህዴን መሪዎቻቸውን መረጡ ( ኢሳት ዜና መስከረም 22 ቀን 2011 ዓ/ም ) የአማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ተብሎ የተሰየመው ብአዴን አቶ ደመቀ መኮንን በሊቀመንበርነት እንዲሁም የክልሉን ፕሬዚዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን በምክትል ሊቀመንበርነት በመምረጥ ጉባኤውን አጠቃሏል። ድርጅቱ ዶ/ር አምባቸው መኮንን፣ አቶ ብናልፍ አንዷለም፣ አቶ ተፈራ ደርበው፣ ዶ/ር ይናገር ደሴ፣ አቶ መላኩ አለበል፣ ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ፣ አቶ ምግባሩ ከበደ፣ አቶ ላቀ አያሌው፣ አቶ ...
Read More »በከፋ ዞን ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች በወሰዱት እርምጃ ከ15 ያላነሱ ሰዎች ተገደሉ
በከፋ ዞን ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች በወሰዱት እርምጃ ከ15 ያላነሱ ሰዎች ተገደሉ ( ኢሳት ዜና መስከረም 22 ቀን 2011 ዓ/ም )የአካባቢው ባለስልጣናት ለኢሳት እንደተናገሩት ባለፉት 3 ቀናት ማንነታቸው የማይታወቁ ታጣቂዎች በከምባታ ህዝብ ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት እያደረሱ ነው። የቡልካቡል ቀበሌ ሊቀመንበር አቶ ታደለ ለኢሳት በስልክ እንደገለጹት ባለፉት ሶስት ቀናት ከ15 ያላነሱ ሰዎች አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ ተገድለዋል። ይህንን ጥቃት ተከትሎ በርካታ ዜጎች አካባቢያቸውን ...
Read More »በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጠረ ግጭት በርካቶች እንደተገደሉ እና ከስድሳ ሺህ የሚበልጡ ዜጎች እንደተፈናቀሉ በሚነገርበት በአሁኑ ወቅት፣ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ወታደሮች ትጥቃቸውን ፈተው ወደ ካምፕ እንዲገቡ መመሪያ ተላለፈ።
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጠረ ግጭት በርካቶች እንደተገደሉ እና ከስድሳ ሺህ የሚበልጡ ዜጎች እንደተፈናቀሉ በሚነገርበት በአሁኑ ወቅት፣ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ወታደሮች ትጥቃቸውን ፈተው ወደ ካምፕ እንዲገቡ መመሪያ ተላለፈ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 22 ቀን 2011 ዓ/ም ) በኦነግ ስም የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በፈጸሙት ትንኮሳ የተቀሰቀሰ ነው የተባለውና ለሳምንት የዘለቀው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ግጭት እስካሁን ቁርጥ ያለ እልባት አላገኘም። በተለይ በካማሽ ዞን በተባባሰው በዚህ ...
Read More »ኢዴፓ ወደ አገራቸው ከገቡ ድርጅቶች ጋር በጋራ ለመስራት እንደሚፈልግ ገለጸ
ኢዴፓ ወደ አገራቸው ከገቡ ድርጅቶች ጋር በጋራ ለመስራት እንደሚፈልግ ገለጸ ( ኢሳት ዜና መስከረም 22 ቀን 2011 ዓ/ም ) በዶ/ር ጫኔ ከበደ የሚመራው ኢዴፓ መስከረም 21 ቀን 2011 ዓም ባወጣው መግለጫ ፣ “ በየትኛውም አይነት የዞረ ድምር የማወራረድ የፖለቲካ ጨዋታ ውስጥ የመግባት ፍላጎት እንደሌለው” በመግለጽ፣ በእንደዚህ አይነት የዜሮ ድምር ጨዋታ ውስጥ በመግባት የተጀመረውን ለውጥ ወደኋላ የሚመልሱ ተግባራትን የሚፈጽሙ አካላትም ከድርጊታቸው ...
Read More »ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ከ60 ሺ በላይ ሰዎች ሰዎች ሲፈናቀሉ የማቾችም ቁጥር እያሻቀበ ነው
ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ከ60 ሺ በላይ ሰዎች ሰዎች ሲፈናቀሉ የማቾችም ቁጥር እያሻቀበ ነው ( ኢሳት ዜና መስከረም 21 ቀን 2011 ዓ/ም ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በካማሺ ዞን አመራሮችና በኦሮምያ ክልል ባለስልጣናት መካከል ቀደም ብለው የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ክልሉ ለመመለስ ድርድር አድርገው ሲመለሱ የተገደሉ 4 የቤንሻንጉል ጉሙዝ ባለስልጣናትን መገደል ተከትሎ በተወሰደ የአጸፋ እርምጃ በክልሉ የሚኖሩ ከ60 ሺ በላይ የኦሮሞ፣ አማራና ሌሎችም ብሄሮች ...
Read More »የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ብዛት ያላቸው ነባር አመራሮቻቸውን አሰናበቱ
የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ብዛት ያላቸው ነባር አመራሮቻቸውን አሰናበቱ ( ኢሳት ዜና መስከረም 21 ቀን 2011 ዓ/ም ) ጉባኤያቸውን በማካሄድ ላይ ያሉት የቀድሞው ብአዴን በአዲሱ ስያሜ የአማራ ዲሞክራሲ ፓርቲ፣ አዲፓ፣ የደቡብ ህዝቦች ዲሞክራሲያ ፓርቲ እና ህወሃት በርካታ ነባር አመራሮቻቸውን አሰናብተዋል። ደኢህዴን የቀድሞውን ጠ/ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ጨምሮ 23 ሰዎችን ሲያሰናብት፣ ከታዋቂዎቹ መካከል ሽፈራው ሽጉጤ፣ ሲራጅ ፈጌሳ፣ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፣ ተክለወልድ አጥናፉ፣ ሬድዋን ...
Read More »የኢሬቻ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ በሰላም ተጠናቀቀ። የባገዳዎች የስልጣን ሽግግርም ተካሄደ።
የኢሬቻ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ በሰላም ተጠናቀቀ። የባገዳዎች የስልጣን ሽግግርም ተካሄደ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 21 ቀን 2011 ዓ/ም ) “ኢሬቻ ለፍቅርና ለአንድነት” በሚል መሪ ቃል በአደአ ሆራ አሰርዲ ሃይቅ የተከበረው ጥንታዊውና ባህላዊው የኢሬቻ ምስጋና በዓል በደማቅ ሁኔታ ተጀምሮ በሰላም መጠናቀቁን የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቋል። ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የመጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች እና ከውጭ አገር የመጡ እንግዶች በበዓሉ ላይ ተሳትፈዋል። ...
Read More »