የኢሬቻ በዓል ከፖለቲካ በራቀ ባህላዊና ትፊቶችን በሚያንጸባርቅ መልኩ እንዲከበር ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ አሳሰቡ።

የኢሬቻ በዓል ከፖለቲካ በራቀ ባህላዊና ትፊቶችን በሚያንጸባርቅ መልኩ እንዲከበር ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ አሳሰቡ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 18 ቀን 2011 ዓ/ም ) በቢሾፍቱ ሆራ አሰርዲ ሃይቅ በየዓመቱ የሚከበረውን የኢሬቻ ምስጋና በዓልን አስመልክቶ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ለበዓሉ ተሳታፊዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን ጨምሮ ስለ በዓሉ አከባበር ማሳሰቢያ ሰጡ። ”በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ትልቅ ስፍራ ...

Read More »

የኦሮሞ አባገዳዎች ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 17/2011) የጋሞ የሃገር ሽማግሌዎች አርባምንጭ ለመጡት የኦሮሞ አባገዳዎች ደማቅ አቀባበል አደረጉላቸው። በቅርቡ በቡራዩ ከደረሰው ጥቃት ጋር በተያያዘ የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ወደ አርባምንጭ የተጓዙት የኦሮሞ አባገዳ አባቶች ለጋሞ የሃገር ሽማግሌዎች ምስጋና ማቅረባቸውንም የደረሰን መረጃ አመልክቷል። የቡራዩን ጥቃት ተከትሎ በአርባምንጭ በተነሳ ተቃውሞ የጋሞ አባቶች ብሄር ላይ ያተኮረ የንብረትና የሰው ህይወት ጥቃት እንዳይፈጸም ያደረጉት ተግባር በአባገዳዎች ዘንድ በአድናቆት ተነስቷል። የኦሮሚያ ክልላዊ ...

Read More »

አቶ ደመቀ መኮንን የእኔ ስም ሆን ተብሎ ተጠቅሷል አሉ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 17/2011) ለሱዳን ተላልፎ በተሰጠው መሬት ላይ የእኔ ስም ሆን ተብሎ ተጠቅሷል ሲሉ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። ለበርካታ አመታት ለሱዳን ከተሰጠው መሬት ጋር በተያያዘ በፊርማቸው አስረክበዋል ተብለው ሲወቀሱ የነበሩት የብአዴን ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን ከአማራ መገናኛ ብዙሃን  ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ጉዳዩ ሲፈጸም እኔ ከሀገር ውጭ ነበርኩ ብለዋል። በወቅቱ ምንም እውነታ የሌለው የተቀነባበረ የስም ማጥፋት ዘመቻ ተፈጽሞብኛል ብለዋል ምክትል ...

Read More »

የመስቀል በዓል በመላው ኢትዮጵያ በሰላም ተከብሮ ዋለ።

የመስቀል በዓል በመላው ኢትዮጵያ በሰላም ተከብሮ ዋለ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 17 ቀን 2011 ዓ/ም ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ የሚከበረው የደመራ እና የመስቀል በዓል በመላ ኢትዮጵያ በድምቀት ተከብሯል። ምእመናኑ ሃይማኖታዊ ስርዓትና ትውፊታቸውን ጠብቀው የሚያከበሩትን የመስቀል በዓል አስመልክቶ ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አህመድ ለእምነቱ ተከታዮች መልዕክት አስተላልፈዋል። ”ይህ ታላቅ እና ግሩም በዓል በዓልነቱ የክርስትያን ወገኖቻችን ቢሆንም ቅሉ ...

Read More »

“አዲሱ አስተሳሰብ አሮጌውን ያሸንፋል” ሲሉ የብአዴን ሊቀመንበር ተናገሩ

“አዲሱ አስተሳሰብ አሮጌውን ያሸንፋል” ሲሉ የብአዴን ሊቀመንበር ተናገሩ ( ኢሳት ዜና መስከረም 17 ቀን 2011 ዓ/ም ) ሊቀመንበሩ አቶ ደመቀ መኮንን የብአዴን 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ሲከፍቱ ባሰሙት ንግግር አሁን የሚታየው ግጭት በአሮጌው አስተሳሰብ እና በአዲስ አስተሳሰብ መካከል በሚፈጠር ቅራኔ የመጣ ነው። አዲሱ አስተሳሰብ አሮጌውን ያሸንፋል ሲሉም በእርግጠኝነት ተናግረዋል። አቶ ደመቀ የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ከመወጋገዝ ይለቅ መተጋገዝ፣ ከመጠላለፍ ይለቅ መተቃቀፍ እንዲሁም ...

Read More »

አሜሪካ ፖሊሲዋን በመቀየር የአብይን መንግስት ማገዝ እንደሚገባት አንድ የአሜሪካ የስትራቴጂክ ጥናት ባለሙያ ተገናጉ

አሜሪካ ፖሊሲዋን በመቀየር የአብይን መንግስት ማገዝ እንደሚገባት አንድ የአሜሪካ የስትራቴጂክ ጥናት ባለሙያ ተገናጉ ( ኢሳት ዜና መስከረም 17 ቀን 2011 ዓ/ም ) የአሜሪካ ኢንተርፕራይዝ ኢንስቲቲዩት ዋና አጥኝ የሆኑት ኤሚሊ ኤስቴሊ “የኢትዮጵያ ስትራቴጂክ ፋይዳ” በሚል ርዕስ ለአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኪሜቴ ባወቀረቡት ጥናት ላይ እንዳስታወቁት፣ ኢትዮጵያ በሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ መሻሻል በማሳየቷ እንዲሁም ከኤርትራ ጋር ያላትን ግንኙነት በማሻሻሏ የተስፋ ስሜቶችን ቢፈነጥቁም፣ ...

Read More »

በሃረር ከተማ ያለው የቆሻሻ ክምችት አስጊ ደረጃ ላይ ደረሰ።

በሃረር ከተማ ያለው የቆሻሻ ክምችት አስጊ ደረጃ ላይ ደረሰ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 17 ቀን 2011 ዓ/ም ) የሃረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት የደረቅ እና እርጥብ ቆሻሻን የማስወገድ ሥራውን ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በማቋረጡ ከተማዋ በከፍተኛ የቆሻሻ ክምር እየተዋጠች ነው። ይህን ተከትሎ በከተማዋ ያጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት (አተት) በሽታ ይነሳል የሚል ስጋት በነዋሪዎቹ ዘንድ አሳድርዋል። በ4ኛ፣ ሸንኮር፣ ፖሊስ ሜዳ፣ ደከር መውጫ፣ ኦጋዴን ...

Read More »

በኢትዮጵያ፣ግብጽና ሱዳን መካከል ሲካሄድ የቆየው ውይይት ያለውጤት ተጠናቀቀ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 17/2011) በኢትዮጵያና በግብጽ እንዲሁም በሱዳን መካከል ሲካሄድ የቆየው ውይይት ያለውጤት መጠናቀቁን የግብጽ የመስኖ ሚኒስትር ገለጹ። የሕዳሴውን ግድብ መሙላት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በግብጽና በኢትዮጵያ መካከል የተፈጠረው ልዩነት ሊጠብ ባለመቻሉ ስብሰባው የተጨበጠ ውጤት እንዳልተገኝበትም አመልክተዋል። የግብጽ የመስኖ ሚኒስትር ሚስተር ሙሐመድ አብዱል አቲ ለግብጽ መንግስታዊ የዜና አገልግሎት መና እንደተናገሩት ሶስቱ ሐገራት የተጨበጠ ነገር ላይ ባይደርሱም ቀጣይ ስብሰባዎችን ለማድረግ ቁርጠኛ ናቸው። የግድቡን ...

Read More »

ለሐገር የሰራ እንዴት ይወገዛል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 17/2011) ሐገር የረበሸና ሐገር የወጉ ሰዎች በሚመሰገኑበት ለሐገር የሰራ እንዴት ይወገዛል ሲሉ ዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ገለጹ። የሕወሃት ሊቀመንበር የሆኑት ዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል የሕወሃትን 13ኛ ድርጅታዊ ጉባኤን በተመለከተ በሰጡት ቃለምልልስ ሐገር ወግቶ የተወደሰውን በስም ባይጠቅሱም ለሐገር ሰርቶ ይረገማል በሚል የጠቀሱት ኢንጂነር ስመኘው በቀለን ነው። ኢንጂነር ስመኘውን ማን የት እንደረገመው ግን የሰጡት ማብራሪያ የለም። የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንትና የሕወሃቱ ሊቀመንበር የሆኑት ...

Read More »

ከምንም ጊዜ በላይ ዛሬ ለእውነት የምንቆምበት ጊዜ ላይ ነን ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 17/2011) ከምንም ጊዜ በላይ ዛሬ ለእውነት የምንቆምበት ጊዜ ላይ ነን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ገለጹ። “የሐሰት ወሬዎች፣ አሳሳች አሉባልታዎች በስሜት የሚነዱ ማስመሰሎች በገፍ አሉ”በማለት የመስቀልን በአል በማስመልከት መልዕክት ያስተላለፉት ዶክተር አብይ አሕመድ እንደደመራ ችቦ ተደምረን መቆም አለብን ሲሉም ጥሪ አስተላልፈዋል። “ችቦዎች ብቻቸውን ደመራ አይመሰርቱም፣አንድ ላይ ሆነው በአንድ ዋልታ ዙሪያ መቆም አለባቸው ይህ ዋልታም ኢትዮጵያዊነታችን ነው “ብለዋል ዶክተር ...

Read More »