በተለያዩ የአለም ክፍሎች የሚገኙ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፎችን አደረጉ

ግንቦት ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በዋሽንግተን ዲሲ፣ በደቡብ አፍሪካ እና በስዊዘርላንድ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፎችን አካሂደዋል፣ በካናዳም ተመሳሳይ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ኣለም ኣቀፍ ጊዜያዊ ኣስተባባሪ ኮሚቴ (Ethiopia Muslims International Adhoc Committee)  ለ ሜይ 31  ቀን   2012 ዓ.ም በመላው ኣለም  «  ድምፃችን ይሰማ »  በሚል መሪ ቃል የጠራው አለም አቀፍ የተቃውሞ ሰልፍ አካል የሆነው እና በስዊዘርላንድ ውስጥ ...

Read More »

በአዲስ አበባ የሕዝብ ት/ቤቶች በመንግስት ተወረሱ

ግንቦት ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙት 117 የህዝብ ትምህርት ቤቶች መካከል 115 ያህሉ ወደ መንግስት ትምህርት ቤትነት በያዝነው ዓመት ተዘዋወሩ፡፡ በህዝብ ይተዳደሩ የነበሩ ትምህርት ቤቶች ወደ መንግስት የተዛወሩት በህብረተሰቡ ጥያቄ መሰረት መሆኑን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ይግለጽ እንጂ ሕዝቡ የት እና መቼ  ጥያቄ እንዳቀረበ ያብራራው ነገር የለም፡፡ በህዝብ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ሲያስተምሩ የነበሩ መምህራንና ...

Read More »

ጋናውያን በመጪው ምርጫ ጨዋነት፣ ትእግስትና ብስለት እንዲያሳዩ በጋና የኢትዮጵያ አምባሳደር አሳሰቡ

ግንቦት ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አምባሳደር ጊፍቲ አባስያ ይህን የተናገሩት የግንቦት20ን በአል በኢትዮጵያ ኢምባሲ ተገኝነተው ባከበሩበት ወቅት ነው። አምባሳደሩዋ በግሌ ” የጋና ህዝብ በምርጫ 2012 ከዚህ በፊት ያሳየውን ጨዋነት፣ ብስለትና ታጋሽነት እንዶደግም “ጥሪ አቀርባለሁ ብለዋል። ኢማኑኤል ዶግቤቪ እንደዘገበው አምባሳደሩዋ በጋና እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው የኢኮኖሚ ግንኙነት የተጠናከረ አለመሆኑንም ተናግረዋል። ጋና በአፍሪካ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ካደረጉ በጣት ከሚቆጠሩ ...

Read More »

የቀድሞው የላይቤሪያ መሪ 50 አመት እስር ተፈረደበት

ግንቦት ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ዘ ሄግ የሚገኘው አለማቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት በቻርለስ ቴለር ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ፣ የቀድሞው ፕሬዚዳንት እኤአ ከ1991 እስከ 2002 በሴራሊዮን በተፈጸመው የእርስ በርስ ጦርነት እጃቸው አለበት ተብሎ ነው። የ66 ዓመቱ ቻርለስ ቴለር ወንጀሉን አልፈጸምኩም በማለት ቢከራከሩም ፍርድ ቤቱ ግን አልተቀበለውም። ቻርለስ ቴለር 14 ልጆች እንዳሉዋቸው ይነገራል። የቀድሞው ፕሬዚዳንት ቀሪ ዘመናቸውን በእስር ቤት ...

Read More »

በሚድሮክ ወርቅ እና በሻኪሶ ህዝብ መካከል ያለው አለመግባባት ድርጅቱን አደጋ ላጥ ጥሎታል ተባለ

ግንቦት ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ንብረትነቱ የሼህ መሐመድ ሁሴን አልአሙዲ የሆነውና በሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ሥር የሚገኘው ሚድሮክ ወርቅ ኩባንያ በሻኪሶ አካባቢ ሕገወጥ ሠፈራ ይቁምልኝ ሲል ሲያካሂድ የነበረው ሙግት በፊዴራልና የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት በኩል ተገቢውን ትኩረት ባለማግኘቱ ቢዝነሱ ሥጋት ላይ መውደቁን ምንጮች ጠቆመዋል፡፡ ሚድሮክ ወርቅ በሻኪሶ ለገደንቢ አካባቢ ሰዎች ተደራጅተው አነስተኛ ከተማ በመመሥረት ግልጽ ዘረፋ እየፈጸሙብኝ ነው ...

Read More »

በሱዳን 4 ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ጉዳት ደረሰባቸው

ግንቦት ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በሱዳን ካርቱም ዉስጥ ሶባ ተብሎ በሚጠራዉ ኢትዮጵያዉያን የሚታሰሩበት ቦታ 4 ኢትዮጵያዉያን በፖሊስ ከባድ ድብደባ ደርሶባቸዋል።። ድብደባው ከመብዛቱ የተነሳ 3ቱ ሰዉነታቸዉ ድብደባዉን መቋቋም ተስኖት ራሳቸውን ስተው  ሃዋዲስ በሚባለዉ ሆስፒታል ተኝተዋልል።። የቀረዉ 1 ደግሞ ወደ ሆስፒታሉ ሳይደርስ በእስርቤቱ ዉስጥ ሳለ ህይወቱን ማለፉን ምንጮች ገልጠዋል።። በሱዳን የሚገኝዉ ኢትዮጵያዊ ዜጋ እንደ ቆሻሻና እንደ አህያ እየታደነ መታፈስ ...

Read More »

ወይዘሮ አዜብ መስፍን በሙስና መሬት መውሰዳቸውን ያጋለጠ ሠራተኛ ታሰረ

ግንቦት ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የማዘጋጃ ቤቱ ሠራተኛ  በቅጽል ስማቸው የሙስና እናት ተብለው የሚጠሩትን ወይዘሮ አዜብን ያጋለጠው፤ በቡራዮ ከተማ በተካሄደ እና በአዲስ አበባ ከንቲባ በኩማ ደመቅሳ በተመራ የግምገማ መድረክ ላይ ነው። የቡራዮ ነዋሪዎች ለጋዜጣው ዝግጅት ክፍል እንደተናገሩት፤ የግምገማው መድረክ በቡራዩ አካባቢ የመሬት ቅርምት ተፈጽሟል፤ በመንግስትና በህዝብ መሬት፤ ግለሰቦች አላግባብ በልጽገዋል፤ ከመሬት ጋር በተያያዘ  ከፍተኛ ሙስና ተፈጽሟል” ተብሎ ...

Read More »

ኢትዮጵያ ውስጥ የስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት በየጊዜው እየታወከ ነው

ግንቦት ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ዘጋቢዎቻችን ተዘዋውረው ያነጋገሩዋቸው የአዲስ አበባና የክልል ነዋሪዎች እንደሚሉት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት ፍጹ ም እየታወከ በመምጣቱ እርስበርሰም ሆነ በውጭ ካሉ ዘመዶቻቸው ጋር  መገናኘት አልቻሉም። በያዝነው ሳምንት የሞባይል አገልግሎት በተደጋጋሚ ሲቆራረጥ እንደ ነበር ነዋሪዎች ገልጠዋል። በተለይ ወጣቶች የኢንተርኔት አገልግሎት በየደቂቃው እየታወከባቸው በፌስቡክና በኢሜል ከጓደኞቻቸው ጋር መገናኘት አልቻሉም። አንድ ስሙ እንዳይጠቀስ የፈለገ ...

Read More »

በአቧሬ- አድዋ አደባባይ ፊት ለፊት ተሰቅሎ የነበረው የአቶ መለስ ግዙፍ ምስል ባልታወቁ ሰዎች መሰረቁ ተዘገበ

ግንቦት ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ፍኖተ -ነፃነት እንደዘገበው፤በኢሳያስ ማስታወቂያ ታትሞ ከአምስት ቀናት በፊት አድዋ አደባባይ ላይ ተሰቅሎ የነበረው ይኸው የአቶ መለስ ምስል፦ “በዘመነ ትውልድ ያልተደፈረውን አባይ የደፈረ ጀግና” የሚል መፈክር የያዘ እንደነበር የድርጅቱ ባለንብረት ለጋዜጣው  ተናግሯል፡፡ ሁኔታውን እንቆቅልሽ ያደረገውም፤የአቶ መለስ ግዙፍ ምስል የተሰረቀው በቀን መሆኑ ነው ተብሏል ። በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ብር ወጪ የሆነባቸው የአቶ መለስን ተክለ ...

Read More »

በጋምቤላ የተሰማሩ ባለሀብቶች በህይወታቸው ዋስትና ዙሪያ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ጋር ተነጋገሩ

ግንቦት ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በጋምቤላ የተሰማሩ ባለሀብቶች  በህይወታቸው ዋስትና ዙሪያ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ እና ከግብርና ሚኒስትሩ ጋር ተነጋገሩ። በጋምቤላ ክልል በተፈጸሙ ተመሣሳይና ድንገተኛ ጥቃቶች አንዳንድ ባለሀብቶች ሥራቸውን እርግፍ አድርገው በመተው ከክልሉ ለመውጣት ሲወስኑ፤ በሥራቸው ለመቀጠል ፈልገው ከፍ ያለ ድንጋጤና ፍርሀት ውስጥ የገቡ ባለሀብቶች ደግሞ የህይወታቸውን ደህንነት በተመለከተ መንግስት ዋስትና እንዲሰጣቸው ሰሞኑን ጥያቄ አቅርበዋል። ባለሀብቶቹ ይህን ...

Read More »