በሳኡዲ ቆንስላ ገብቶ በዚያው የቀረው ጋዜጠኛ ጀማል ጉዳይ ዐለምን እያነጋገረ ነው። የቱርክ ሚዲያዎች ጋዜጠኛው ከሪያድ በመጡ ደህንነቶች መጠለፉን የሚጠቁም ቪዲዮ ይፋ አድርገዋል። ( ኢሳት ዜና መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ/ም ) የዛሬ አስር ቀን አካባቢ ነበር የሳኡዲ ዜግነት ያለው አንጋፋው ጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ በቱርክ ኢስታምቡል በሚገኘው የሳኡዲ ቖንጽላ ጽህፈት ቤት እንደገባ በዚያው የቀረው። ከጋብቻ ጋር በተያያዘ ጉዳይ ለማስፈጸም እጮኛውን ከውጭ ...
Read More »Amsterdam
በቄለም ወለጋ ወረዳ የተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ኦነግ እንደሆኑ የሚገልጹ ወታደሮች ነዋሪዎችን የግል የጦር መሳሪያዎችን እንዲያስረክቡና ገንዘብም እንዲሰጡ እያስገደዱ ነው
በቄለም ወለጋ ወረዳ የተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ኦነግ እንደሆኑ የሚገልጹ ወታደሮች ነዋሪዎችን የግል የጦር መሳሪያዎችን እንዲያስረክቡና ገንዘብም እንዲሰጡ እያስገደዱ ነው ( ኢሳት ዜና መስከረም 29 ቀን 2011 ዓ/ም ) ኢሳት ያነጋገራቸው በቄለም ወለጋ ደምቢዶሎ አካባቢ ፣ በሰዮ ወረዳ፣ ወልጋይ፣ ቢቢካና ቀስሪ መንደሮች የሚኖሩ በ1977 ድርቅ ወቅት ከወሎ የተለያዩ አካባቢዎች ሄደው የሰፈሩና በአካባቢው ለአመታት የኖሩ ዜጎች ፣ በአካባቢው የሚንቀቀሳቀሱ ወታደሮች፣ “ከአሁን በሁዋላ ...
Read More »በጅግጅጋ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ንብረታቸው የወደመባቸው ባለሃብቶች የካሳ ጥያቄያቸው እስካሁን መልስ አለማግኘታቸውን ገለጹ
በጅግጅጋ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ንብረታቸው የወደመባቸው ባለሃብቶች የካሳ ጥያቄያቸው እስካሁን መልስ አለማግኘታቸውን ገለጹ ( ኢሳት ዜና መስከረም 29 ቀን 2011 ዓ/ም ) ከ300 በላይ የሚሆኑትና በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ አሌ እንደመሩት በሚታመነው ግጭት ንብረታቸው የወደመባቸው የከተማዋ ነጋዴዎች፣ በአጠቃላይ ከ700 ሚሊዮን ብር ያላነሰ ካሳ ከመንግስት ይጠብቃሉ። መንግስት ካሳ ለመስጠት ፈቃደኛ ቢሆንም፣ እስካሁን ድረስ መልስ ባለማግኘታቸው ለከፍተኛ ...
Read More »በዛሬው ዕለት ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ የነበሩ የትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ታጣቂዎች የመኪና አደጋ እንዳጋጠማቸው ተዘገበ።
በዛሬው ዕለት ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ የነበሩ የትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ታጣቂዎች የመኪና አደጋ እንዳጋጠማቸው ተዘገበ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 29 ቀን 2011 ዓ/ም ) ቢቢሲ እና አንዳንድ መገናኛ ብዙሀን የትግራይ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮን ዋቢ አድርገው እንደዘገቡት ፣የትህዴን አባላት ኤርትራ ከሚገኘው ቤዛቸው ተነስተው ወደ ዛላምበሳ እየተጓዙ ሳለ ሰገንቲ አካባቢ ሲደርሱ ነው አደጋው ያጋጠማቸው። በአደጋው የተወሰኑ ወታደሮች ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተመልክቷል። ...
Read More »በሃረር ከፍተኛ የውሃ እጥረት ተፈጠረ
በሃረር ከፍተኛ የውሃ እጥረት ተፈጠረ ( ኢሳት ዜና መስከረም 29 ቀን 2011 ዓ/ም ) ነዋሪዎች እንደገለጹት ቀደም ብሎ በፈረቃ ይሰጥ የነበረው ውሃ ሳይቀር በመቋረጡ፣ ህዝቡ የጉድጓድ ውሃ ለመጠቀም እየተገደደ ነው። ለመጠጥም ይሁን ለስራ የሚሆን ውሃ መጥፋቱን የሚገልጹት ነዋሪዎች ሁነታው እጅግ አሳሳቢ በመሆኑ መንግስት አፋጣኝ መልስ እንዲሰጣቸው ጥያቄ አቅርበዋል። በጉዳዩ ዙሪያ ያነጋገርናቸው የውሃ ቴክኒክ ሃላፊው አቶ አዲል ችግሩ የተፈጠረው በመብራት እጥረት ...
Read More »ዋነኛ ተፈላጊ የሆነው ግብጻዊው ጂሀዲስት ሂሻም አሽማዊ ሊቢያ ውስጥ ተያዘ።
ዋነኛ ተፈላጊ የሆነው ግብጻዊው ጂሀዲስት ሂሻም አሽማዊ ሊቢያ ውስጥ ተያዘ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 29 ቀን 2011 ዓ/ም ) የሊቢያ የደህንነት ኃይሎች ዋነኛውን ተፈላጊ ግብጻዊውን ጅሀዲስት በቁጥጥር ስር ያዋሉት ፣በምስራቃዊዋ የወደብ ከተማ በዳርናህ እያካሄዱት ባለው ዘመቻ ነው። ቀድሞ የፖሊስ መኮንን የነበረው ሂሻም አሽማዊ ፣ በግብጽ ውስጥ በተፈጸሙ በርካታ የሽብር ጥቃቶች እና የባለሥልጣናት ግድያዎች ፣ክስ ሲቀርብበት ቆይቷል።. አብዛኛውን ምሥራቃውን ክፍል የተቆጣጠረው ...
Read More »ከ900 ዓመታት በላይ ያስቆጠሩት የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ለመታደግ ከ 10 ዓመት በፊት የተሰራው የጸሀይ እና የንፋስ መከላከያ ጣሪያ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እያመዘነ መምጣቱን የደብሩ መነኮሳት እና የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ
ከ900 ዓመታት በላይ ያስቆጠሩት የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ለመታደግ ከ 10 ዓመት በፊት የተሰራው የጸሀይ እና የንፋስ መከላከያ ጣሪያ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እያመዘነ መምጣቱን የደብሩ መነኮሳት እና የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ ( ኢሳት ዜና መስከረም 28 ቀን 2011 ዓ/ም ) ነዋሪዎቹ ባካሄዱት ትዕይንተ ህዝብ ላይ የደብሩ አስተዳዳሪዎች እንዳሉት ለ 5 ዓመት ተብሎ የተሰራው ከፍተኛ ክብደት ያለው ጊዚያዊ ጣሪያ ከጥቅሙ ይልቅ ...
Read More »የጣቁሳ ወረዳ መምህራን የስራ ማቆም አድማ አደረጉ
የጣቁሳ ወረዳ መምህራን የስራ ማቆም አድማ አደረጉ ( ኢሳት ዜና መስከረም 28 ቀን 2011 ዓ/ም ) በማእከላዊ ጎንደር ዞን በጣቁሳ ቀረዳ የሚገኙ ከ70 በላይ በሚሆኑ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ የወረዳው መምህራን የስራ ማቆም አድማ ያደረጉት ከቤት መስሪያ ቦታ ጋር በተያያዘ ከማዘጋጃ ቤቱ ጋር በተፈጠረ ችግር ነው። መንግስት ባወረደው መመሪያ መሰረት በ24 ማህበራት የተደራጁ መምህራን ቦታ ይሰጠናል ብለው ሲጠባበቁ ምንም መልስ ባለማግኘታቸው ...
Read More »ዶ/ር አብይ አህመድና አቶ ደመቀ መኮንን ኢህአዴግን እንዲመሩ በድጋሜ ተመረጡ
ዶ/ር አብይ አህመድና አቶ ደመቀ መኮንን ኢህአዴግን እንዲመሩ በድጋሜ ተመረጡ ( ኢሳት ዜና መስከረም 25 ቀን 2011 ዓ/ም ) በሃዋሳ በመካሄድ ላይ ባለው የኢህአዴግ ጉባኤ ዶ/ር አብይ አህመድ ድምጽ ከሰጡ 177 ሰዎች ውስጥ የ176 ሰዎችን ድምጽ በማግኘት ሊቀመንበር ሆነው ሲመረጡ፣ አቶ ደመቀ መኮንን ደግሞ 149 ድምጽ በማግኘት ምክትል ጠ/ሚኒስትር ሆነው ተመርጠዋል። የህወሃት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል 15 ድምጽ በማግኘት የምክትል ...
Read More »በአፍ መፍቻ ቋንቋችን እንድንማር ይፈቀድልን ያሉ የራያ ተማሪዎች ትምህርታቸውን አቆሙ። በአድማው 23 ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል።
በአፍ መፍቻ ቋንቋችን እንድንማር ይፈቀድልን ያሉ የራያ ተማሪዎች ትምህርታቸውን አቆሙ። በአድማው 23 ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል። ( ኢሳት ዜና መስከረም 25 ቀን 2011 ዓ/ም ) በዘንድሮ የ2011 ዓ.ም አዲሱ የትምህርት ዘመን ወደ ትምህርት ገበታቸው መግባት የነበረባቸው የራያ ተማሪዎች በአፍ መፍቻ ቋንቋችን ካልሆነ አንማርም ማለታቸውን ተከትሎ ከ1ኛ እስከ 2ኛ ደረጃ ያሉ ትምህት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ሆነዋል። ሕዝቡ በህገመንግስቱ የተሰጠን መብት የትግራይ ...
Read More »