Amsterdam

በኢትዮጵያ የተደነገገውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ የሰብአዊ መብት ጥሰቱ  በስፋትና በከፋ መልኩ እየቀጠለ መምጣቱን ዓለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ገለጸ።

ጥቅምት ፳፩ (ሃያ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሂዩማን ራይትስ ዎች  ዛሬ ባወጣው መግለጫ በኢትዮጵያ የመብት ጥሰቱ እየከፋ መምጣቱን በመጥቀስ መንግስት አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን  ዳግም ሊያጤነውና ከዓለማቀፍ ህግጋት ጋር ተጻራሪ የሆኑ ድንጋጌዎችን  በሙሉ ሊከልሳቸው ይገባል ብሏል። በተቃዋሚዎች  የመንግስት ህንጻዎችና የግለሰብ ንብረቶች መውደማቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግስት  እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ባለፈው ጥቅምት ዘጠኝ ቀን  ለስድስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ ...

Read More »

በአንድ ወር ውስጥ 248 ሰዎች መገደላቸውን የሰብአዊ መብት ሊጉ አስታወቀ

ጥቅምት ፳፩ (ሃያ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አስቸኳይ የጊዜ አዋጅ ከታወጀበት እለት ጀምሮ በመላው ኢትዮጵያ የሰብዓዊ ጥሰቶች ከበፊቱ በከፋ ሁኔታ ተባብሶ መቀጠሉን በምስራቅ አፍሪካ የሰብዓዊ መብት ሊግ አስታውቋል። በተለይ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በትግራይ ነጻ አውጪ የሚመራው የህወሃት ኢህአዴግ መንግስት ማንኛውንም የግንኙነት አማራጮችን ሙሉ ለሙሉ በመዝጋት ለዓለም ሕዝብ በማይታይ መልኩ በድብቅ በአማራ እና ኦሮሞ ብሄር ተወላጆች ...

Read More »

ሜንጫ የያዙ አርሶአደሮች እየተያዙ ነው

ጥቅምት ፳፩ (ሃያ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በሃረር ዙሪያ ወረዳዎች የሚገኙ አርሶአደሮች ሜንጫ የተባለውን ባህላዊ መሳሪያቸውን ይዘው ወደ ከተማ እና እርሻ ቦታቸው ሲሄዱ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ማንኛውም የጦር መሳሪያ መያዝ ይከለክላል በሚል መሳሪያቸውን ተቀምተው የተሰወሰኑት ደግሞ መታሰራቸው ታውቋል። ሜንጫ በአካባቢው ማህበረሰብ ዘንድ ለእርሻ ስራ እና ሌሎችም አገልግሎቶች ስራ ላይ የሚውል ሲሆን፣  የአካባቢው አርሶአደሮች ከቦታ ቦታ ሲንቀሳቀሱ ...

Read More »