ሚያዚያ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በምእራብ ጎጃም ዞን በጃቢጠህናን ወረዳ የሆዳንሽ ቅዱስ ገብርኤል ቀበሌ ኗሪዎች የሆኑ ከአምስት ሺህ በላይ ነዋሪዎች ህገ-ወጥ ግንባታ በሚል ቤታቸው እንዲፈርስ የወጣውን ትዛዝ በመቀዋወም አደባባይ ወጥተዋል፡፡ የተቃውሞ ሰልፉ የተደረገው የወረዳው ከፍተኛ ባለስልጣናት ሚያዝያ 5 ፣ 2006ዓ.ም የቀበሌውን ህዝብ ሠብሰብው ከ808 በላይ ህገወጥ ቤቶች ይፈርሳሉ በማለት ያደረጉትን ንግግር ተከትሎ ነው። ” የመኖሪያ ቤት ጥያቄ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
የሸቀጦች ዋጋ አሁንም ከፍተኛ ነው ሲሉ ሸማቾች ገለጹ
ሚያዚያ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስአበባ በሾላ እና በሳሪስ ገበያዎች የሸቀጦች ዋጋ መጠነኛ መረጋጋት ቢታይባቸውም ከሕዝቡ የመግዛት አቅም ጋር ሲነጻጸር አሁንም ዋጋቸው ውድ መሆኑን ዘጋቢያችን ያነጋገርናቸው ሸማቾች ገልጸዋል፡፡ በገበያዎቹ ተዘዋውሮ የተመለከተው ዘጋቢያችን የፈረንጅ ሽንኩርት በኪሎ ከ12- 14 ብር፣ የአበሻ ሽንኩርት ከ20-26 ብር፣ ነጭ ሽንኩርት ከ40-45 ብር በመሸጥ ላይ መሆናቸውን ገልጿል። ቅቤ ለጋ የሚባለው በኪሎ ከ170-190 ፣ መካከለኛ ከ170-180፣ ...
Read More »ህገ ወጥ አሰራሮችን ያጋለጡ መምህራን ታሰሩ
ሚያዚያ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ስሙ ቤላ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የህብረት ፍሬ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት መምህራን የሆኑት መ/ር ጥላሁን በዙ እና መ/ር አዳም ዘውዱ በት/ቤቱ እየተከናወነ ያለዉን ህገ-ወጥ አሰራር በመቃወማቸው እንዲሁም ለፌደራሉ ፀረ-ሙሰና ኮሚሽን ጥቆማ በማድረጋቸው፣ ወንጀል ሰርተዋል በሚል ከተጠረጠሩት ጋር አብረው እንዲታሰሩ መደረጉን ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ መምህራን ገልጸዋል። ...
Read More »በናይጀሪያ ከ100 በላይ የሚሆኑ ታዳጊ ሴት ተማሪዎች በታጠቁ ሀይሎች ከትምህርት ቤታቸው ተጠልፈው ተወሰዱ።
ሚያዚያ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቢቢሲ እንደዘገበው ታጣቂዎቹ ሴት ተማሪዎቹን በሰሜን ምስራቅ ናይጀሪያ ወደሚገኝ ሩቅ ስፍራ ነው ይዘዋቸው የሄዱት። የናይጀሪያ ወታደራዊ ሀይል ክስተቱን ተከትሎ በሰጠው መግለጫ ከተጠለፉት 129 ታዳጊ ሴቶች ስምንቱ ብቻ ሲቀሩ ሌሎቹ አምልጠው መምጣታቸውን ቢገልጽም፤ የተማሪዎቹ ቤተሰቦች ግን አሁንም በርካታ ልጆች መጥፋታቸውን ነው እየተናገሩ ያሉት። ድርጊቱን የፈፀመው “ቦኮ ሀራም” የተሰኘው እስላማዊ ቡድን መሆኑን የገለፁት የሀገሪቱ ...
Read More »የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው
ሚያዚያ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአገሪቱ የሚካሄደውን ጦርነት በመሸሽ በእየቀኑ እስከ 1 ሺ ሰዎች በጋምቤላ አካባቢ ወደ ሚገኙ የኢትዮጵያ ግዛቶች እየገቡ ነው። ስደተኞቹ ረጅሙን መንገድ በማቋረጣቸው በምግብ እና በውሃ እጥረት የተጎዱ መሆናቸውን የጋምቤላ አካባቢ ነዋሪዎች ይናገራሉ። እልባት ያልተገኘለት የደቡብ ሱዳን ጦርነት በሚቀጥሉት ቀናት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ከአገሪቱ የሚወጡ ዘገባዎች ያመለክታሉ።የደቡብ ሱዳን መንግስት ሰሞኑን የነዳጅ ከተማ የሆነቸውን ቤንትዩን የተቆጣጠሩት ...
Read More »በቦረና እና በጉጂ ጎሳዎች መካከል የተፈጠረው ግጭት ወደ ሌሎች አካባቢዎችም እየተዛመተ ነው
ሚያዚያ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከትናንት በስቲያ በቦረና ዞን መልካ ሶዳ ወረዳ ሃሎ ቀበሌ 2 የጉጂ ተወላጆች ተገድለው መገኘታቸውን ተከትሎ የመልካ ሶዳ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ተቃውሞ አሰምተዋል። ተማሪዎቹ ከትምህርት ቤት በመውጣት ታፔላዎችን እየነቃቀሉ መጣላቸውን፣ የወረዳው አስተዳዳሪን መኪና በድንጋይ መሰባበራቸውን እንዲሁም አቶ ቡርቃ ደምቢ የተባሉትን የወረዳው የኦህዴድ መሰረታዊ ድርጅት አደራጅን መደብደባቸውን ከስፍራው የደረሰን መረጃ አመልክቷል። ተማሪዎቹ ድርጊቱን ሲፈጽሙ ...
Read More »ቤታቸው የፈረሰባቸው በርካታ የጎነደር ነዋሪዎች ምሬታቸውን ገለጹ
ሚያዚያ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በዛሬው እለት አዘዞ አይራ ቀበሌ አካባቢ ቀበሌ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ቤታቸው በጉልበት ፈርሶባቸዋል። ነዋሪዎች ቤተሰቦቻቸውን ይዘው ሜዳ ላይ የወደቁ ሲሆን፣ በዝናብና በጸሃይ እየተቸገሩ መሆኑንም ገልጸዋል። በነዋሪዎችና በፖሊስ መካከል መጠነኛ የሆነ ግጭት ተከስቶ እንደነበር ነዋሪዎች ተናግረዋል። አንዳንድ ነዋሪዎች ተስፋ በመቁረጥ በራሳቸው ላይ እርምጃ መውሰዳቸውን ነዋሪዎች ይገልጻሉ። በባህርዳር ከሳምንት በፊት ከ600 በላይ ህገ ...
Read More »ሰማያዊ ፓርቲ በፌደራል መንግስቱና በቡለን ወረዳ ላይ የመሰረተው ክስ ሊታይ ነው
ሚያዚያ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቤንሻንጉል ጉምዝ በህገ ወጥ መንገድ የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን ወደ ቦታቸው በአስቸኳይ እንዲመለሱና ተገቢው ካሳ እንዲከፈላቸው እንዲደረግ በታዋቂው የአለማቀፍ ህግ ባለሙያ ዶ/ር ያዕቆም ሃይለማርያም አማካኝነት ክስ የመሰረተ ሲሆን፣ ክሱ ሃሙስ ሚያዝያ 9/2006ዓ/ም በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስምንተኛ ፍትሃ ብሄር ችሎት ላይ መታየት ይጀምራል። ፓርቲው የቡለን ወረዳ ቀኑን ጠቅሶ ‹‹ስለምትፈናቀሉ ልቀቁ!›› ያለበትን ማስታወቂያና ማስጠንቀቂያዎች በመረጃነት ...
Read More »በኢትዮጵያ ስራ የጀመሩ የውጭ ባለሃብቶች ቁጥር አነስተኛ ነው ተባለ
ሚያዚያ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት ዓመታት ወደ ኢንቨስትመንት ለመግባት ፈቃድ ከወሰዱት የውጭ አገር ባለሃብቶች መካከል ወደሥራ የገቡት ከግማሽ በታች መሆናቸውን ከኢንቨስትመንት ባለስልጣን የተገኘ መረጃ አመልክቷል፡፡ ባለፉት ሶስት ዓመታት 187 ነጥብ 31 ቢሊየን ብር ካፒታል ያላቸው 2ሺህ 164 ያህል የውጭ ባለሃብት ፈቃድ የተሰጣቸው ሲሆን እስካሁን 50 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 770 ባለሃብቶች ማለትም ካፒታላቸው 28 ...
Read More »የአቶ አስገደ ገብረስላሴ ልጅ ተፈረደበት
ሚያዚያ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የታዋቂው ፖለቲከኛ የአቶ አስገደ ልጅ አህፎም ስገደ ያለ በቂ ምክንያት በተለያዩ እስር ቤቶች እየተዘዋወረ ሲታሰር ከቆየ በሁዋላ ፍርድ ቤት በ4 አመት ከአምስት ወር እስራት እንዲታሰር ፍርዶበታል። አህፎም ፎርጅድ ሰርተፊኬት ሰርቷል ተብሎ ክስ የተመሰረተበት ሲሆን፣ አቃቢ ህግ ምንም አይነት ማስረጃ ሳያቀርብ ፍርድ ቤት ውሳኔ ማስተላለፉ ብዙዎችን አስገርሟል። አቶ አስገደ ገብረስላሴ ህወሃት አዲስ አበባን ...
Read More »