.የኢሳት አማርኛ ዜና

አሜሪካ እና አውሮፓ በሩስያ ላይ ተጨማሪ ማእቀብ ጣሉ

ሚያዚያ ፳፩ (ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሩስያ በዩክሬን የሚታየውን ችግር ለማስቆም አልቻለችም በሚል አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት በሩስያ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተቋማትና ለፕሬዚዳንት ፑቲን ቅርበት አላቸው በሚሏቸው ባለስልጣናት ላይ ማእቀብ ጥለዋል። ሩሲያ ድርጊቱን አጥብቃ ተቃውማለች። በዩክሬን ምስራቃዊ ክፍል የተነሳው አመጽ አሁንም እንደቀጠለ ነው። ብዙዎች ህዝበ ውሳኔ እንዲደረግ እየጠየቁ ሲሆን፣ ሩሲያ ዩክሬንን ትወር ይሆናል የሚለውን ስጋት አጠናክሮታል።

Read More »

የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መንግስት ያዘጋጀውን የአዲስ አበባ ካርታ እየተቃወሙ ነው

ሚያዚያ ፳ (ሃያ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ አበባ መስተዳደር የከተማዋን የመሬት ችግር ይቀርፋል በሚል ያዘጋጀውን አዲስ ካርታ በአምቦ፣ በጅማ፣ በነቀምት እና በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የሚማሩ ተማሪዎች እየተቃወሙት ነው። በወለጋ የፌደራል ፖሊስ አባላት በወሰዱት እርምጃ በተማሪዎች ላይ ጉዳት ደርሷል። ተቃውሞውን በተመለከተ ጥያቄ ያቀረብንላቸው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ምክትል ሊቀመንበርና የቀድሞ የፓርላማ አባል አቶ ገብሩ ገብረማርያም አቅጣጫ የያዘ ይሁን አይሁን ባይታወቅም ተቃውሞዎች ...

Read More »

ኢትዮጵያ የታሰሩ ጋዜጠኞችና ጸሃፊዎችን እንድትፈታ ሂውማን ራይትስ ወች ጠየቀ

ሚያዚያ ፳ (ሃያ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መንግስት ተጨባጭ ማስረጃ እስካላመጣ ድረስ ከ3 ቀናት በፊት ያሰራቸውን 3 ጋዜጠኞች እና 6 ጸሃፊዎችን በአስቸኳይ እንዲፈታ የሰብአዊ መብት ድርጅቱ አሳስቧል፡፡ ኢትዮጵያን የሚጎበኙት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ተጠሪ ጆን ኬሪ ፍትሃዊ ባልሆነ ዳኝነት በእስር የሚሰቃዩ ጋዜጠኞች እንዲሁም ያለበቂ ማስረጃ የሚታሰሩት ጋዜጠኞች እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እንዲፈቱ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጫና እንዲያሳድሩ ሂውማን ራይትስ ወች ...

Read More »

ሰማያዊ ፓርቲ የተሳካ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄደ

ሚያዚያ ፳ (ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሚያዚያ 19 በአዲስ አበባ የተካሄደ ውን የተቃውሞ ሰልፍ ለመዘገብ በስፍራው የተገኘው ዘጋቢያችን በሰልፉ  ላይ የሰማያዊ ፓርቲ ወጣት አመራሮች እና ደጋፊዎች  በብዛት መገኘታቸውን ገልጿል። ወጣቶቹ የነበራቸው ጽናት የሚገርም ነበር ያለው ዘጋቢያችን፣ ፖሊስ በሰልፉ ላይ ህዝብ በብዛት እንዳይገኝ ለማድረግ ያሰበው እቅድ አለመሳካቱንም ገልጿል። ሰልፈኞች በርካታ ፖሊቲካዊና ማህበራዊ ጥያቄዎችን እያነሱ ሲጠይቁ መመልከቱንም ገልጿል። ሰማያዊ ፓርቲ ከ25 ...

Read More »

የአሜረካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬረይ በስልክ ከፐሬዚዳንት ሳልቫኪር ጋርመነጋገራቸው ታወቀ::

ሚያዚያ ፳ (ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ጆንኬሪበደቡብሱዳንእየተካሄደያለውጦርነትእንዳሳሰባቸውናበተለይበቤንቲዩናበቦር   የተካሄደውየሰላማዊሰዎችግድያ የሚወገዝ መሆኑን ገልጸው፣ድርጊቱንየፈጸሙትለፍርድእንዲቀርቡም ጠይቀዋል። ጆንኬሪና  ሳልቫኬር  በንግግራቸውወቅት የኢጋድየሰላምሂደቱንእንደሚደግፉሲገልጹ፣  በተለይየተባበሩትመንግስታት ድርጅት እየሰጠያለውንአስተዋጾአድንቀዋል::

Read More »

የአዲስ አበባ ፖሊሶች የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችንና ደጋፊዎችን ለማስፈራራት ሙከራ እያደረጉ ነው

ሚያዚያ ፲፯ (አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በመጪው እሁድ በጃንሜዳ ለሚካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ የአዲስ አበባ መስተዳድር እውቅና ቢሰጥም ፣ የአዲስ አበባ መስተዳድር ፖሊሶች ህዝቡ በብዛት እንዳይገኝ ለማድረግ የማስፈራሪያ እርምጃ እየወሰዱ መሆኑን የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ወጣት ብርሃኑ ተክለ ያሬድ ገልጿል። ወጣት ብርሃኑ እንዳለው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር በሰልፉ ላይ አንድም ነገር ቢከሰት እንዲሁም ከተሰጣችሁ ጊዜ አንድ ማይክሮ ሰከንድ ብታልፉ ...

Read More »

የደቡብ ሱዳን ከፍተኛ ባለስልጣናት ከእስር ተለቀቁ

ሚያዚያ ፲፯ (አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የደቡብ ሱዳን መንግስት በአራት የቀድሞ ባለስልጣናት ላይ የከፈተውን የአገር ክዳት ወንጀል እንዲቆምመወሰኑን ተከትሎ፣ ባለስልጣኖቹ ከእስር ቤት ወጥተዋል። የደህንነት ሚኒስትሩ ኦያይ ደንግ አጃክ፤ የድርጅቱ ዋና ጸሃፈ  የነበሩት  ፓጋን  አሞም፤ የመከላከያ ሚኒስትር ማጀክ ደ አጎት አተም እና በአሜረካ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር የነበሩት እዝቅኤል ሎል  ከእስር ቤት ሲወጡ በደጋፊዎቻቸው ከፍተኛ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። መንግስት እርምጃው የተወሰደው ለሰላምና አገሩን ለማረጋጋት ...

Read More »

አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ የመንግስታቸውን የስራ አፈጻጸም ሪፖርት አቀረቡ

ሚያዚያ ፲፮ (አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመንግሥታቸውንየ2006 በጀትዓመትየዘጠኝወራትዕቅድአፈጻጸምበዛሬውዕለትለፓርላማያቀረቡትጠ/ሚኒስትርኃይለማርያምደሳለኝ፤የቀድሞጠ/ሚኒስትርአቶመለስዜናዊ “መሰዋት” ለኢኮኖሚዕድገቱፈታኝነበርብለዋል፡፡ ጠ/ሚኒስትሩበ2005 በጀትዓመት 11 በመቶዕድገትታስቦ 9.7 በመቶዕድገትመገኘቱንጠቅሰውዕድገቱ ከዕቅዱያነሰቢሆንምከሰሃራበታችያሉአገራትካስመዘገቡትየ5.4 በመቶዕድገትጋርሲነጻጸርእጅግከፍተኛነበርሲሉአወድሰዋል፡፡ በ2005 በጀትዓመትመጀመሪያየቀድሞጠ/ሚኒስትርአቶመለስዜናዊመሰዋትንተከትሎየነበረውየመቀዛቀዝሥጋትበዕድገቱላይአሉታዊተጽዕኖሊያሳድርየሚችልፈታኝሁኔታየነበረመሆኑይታወሳልብለዋል፡፡ ጠ/ሚኒስትሩበተለይየአቶመለስንተፈጥሮአዊሞትመሰዋዕትነትበማድረግየማቅረባቸውና  ሞታችውበአገርኢኮኖሚዕድገትላይአሉታዊተጽዕኖማሳረፉንመናገራቸው፣ሪፓርቱን በተከታተሉት የመዲናዋ ነዌረዎች ዘንድ ግንባሩየነበረውአንድሰውብቻነበርወይ?የሚልጥያቄ መፍጠን ዘጋብያችን አመልክቷል፡፡ በተጨማሪም 2005 ዓ.ምበዓለምገበያየቡናናየወርቅዋጋበከፍተኛደረጃያሽቆለቆለበትዓመትእንደነበርበሌላመልኩአገሪቱከውጪየምታስገባውየነዳጅምርቶችዋጋመጨመርአስቸጋሪ ሁኔታ ፈጥሮ እንደነበርጠቁመዋል፡፡ ከ2003 ዓ.ምጀምሮየተከሰተውንየዋጋንረትለማረጋጋትየተወሰዱእርምጃዎችአሉታዊተጽዕኖንእንዳያስከትሉበ2005 ዓ.ምከፍተኛጥንቃቄመደረጉንያስታወሱትጠ/ሚኃይለማርያምሆኖምጥንቃቄውስላመጣውውጤትሳይጠቅሱአልፈዋል፡፡ በተጨማሪምየትራንስፖርትናሎጀስቲክአገልግሎትንይበልጥቀልጣፋናውጤታማለማድረግሲባልሥራላይየዋለውየመልቲሞዳልሥርዓትበአቅምማነስምክንያትበወጪናበገቢንግድእናበኢኮኖሚእንቅስቃሴላይአሉታዊተጽዕኖፈጥሮየነበረመሆኑንምአምነዋል፡፡በ2006 በጀትዓመትዘጠኝወራትከወጪንግድየተገኘውየቡናኤክስፖርትበ25 በመቶቅናሽማሳየቱንአቶኃይለማርያምጠቅሰውበጠቅላላውየዘጠኝወራቱአፈጻጸምከዕቅዱአንጻርሲመዘንአፈጻጸሙ 63 በመቶያህልብቻመሆኑንአስታውቀዋል፡፡ አቶ ሃይለማርያም ከ5 አመቱ የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ የተወሰኑትን ቀደም ብለው መሳካታቸውን አብዛኞቹን በቀሪው አንድ አመት ...

Read More »

የካሽ ሬጅስትራር እቅድ አለመሳካቱ ተገለጸ

ሚያዚያ ፲፮ (አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የገቢዎችናጉምሩክባለስልጣንነጋዴዎችየሸያጭመመዝገቢያማሽኖችን (ካሽሬጂስተር) እንዲጠቀሙናበዚሁመሠረትየሚፈለግባቸውንግብርናታክስእንዲከፍሉበማሰብከተሸጡትመሳሪያዎችመካከልየሸያጭመረጃንወደመረጃቋትየሚልኩት 12 በመቶብቻመሆናቸውንዋናኦዲተርሰሞኑንለፓርላማውባቀረበውየ2005 የኦዲትሪፖርትአስታውቋል፡፡ የሸያጭመመዝገቢያመሳሪያዎችአገልግሎትላይመዋልከጀመሩበትከ2000 እስከ 2005 ዓ.ምባሉትጊዜያትለግብርከፋዩሕብረተሰብ 82 ሺ141 የሸያጭመመዝገቢያመሳሪያዎችየተሸጡሲሆንከዚህውስጥአገልግሎትላይየዋሉት 72 ሺ964 ወይንም 89 በመቶያህሉብቻናቸው፡፡ አገልግሎትላይከዋሉትመሳሪያዎችመካከል 8ሺ755 ወይንም 12 በመቶመረጃንወደ መረጃቋትየሚያስተላልፉሲሆንየተቀሩት 64 ሺ 209 ወይንም 88 በመቶመረጃን ወደ መረጃቋትየማያስተላልፉናቸውብሎአል፡፡ በተጨማሪም 5ሺ 888 ወይንም 12 በመቶያህልየሽያጭመመዝገቢያ መሳሪያዎችከሲስተሙጋርጨርሶያልተያያዙመሆናቸውንአስቀምጦአል፡፡ ባለስልጣኑበሸያጭመመዝገቢያመሳሪያየተመዘገቡየሽያጭመረጃዎችወደመረጃመረብቋትመተላለፍናአለመተላለፋቸውን ለማወቅ በየታክስማዕከሉምሆነበዋናውመ/ቤትደረጃክትትልናቁጥጥርማድረግየሚችልበትሥርዓትአለመዘርጋቱንዋናውኦዲተርአጋልጦአል፡፡ በተጨማሪምግብርከፋዩከሸያጭመመዝገቢያመሳሪያአቅራቢዎችገዝቶከሚጠቀምባቸውመሳሪዎችበአማካይበኣመት 15 ሺ 670 የሚሆኑትበብልሽትምክንያትለጥገናየሚገቡሲሆንከዚህውስጥ 46 በመቶውበ48 ሰዓታትእንደሚጠገኑ፣የተቀሩት ግን ሳይጠገኑ እንደሚከርሙየዋናውኦዲተርሪፖርትይጠቅሳል፡፡ የሽያጭመመዝገቢያመሳሪያዎቹበየኣመቱ ...

Read More »

የደቡብ ሱዳን ፕሬዘዳንት ሳልቫኪር የአገረቷን የጦር አዛዥ አባረሩ

ሚያዚያ ፲፮ (አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፕ/ት ሳልቫኪር ፣ ጄኔራል ጀምስ ሆት ማይን ለምን እንዳባረሩዋቸው ባይገልጹም የፖለቲካ ተንታኞች ግን  አማጽያኑ የቤንቲውን አካባቢ መቆጣጠራቸውን በምክንያትነት ይጠቅሳሉ። ከደቡብ ሱዳን የተፈናቀሉ በርካታ ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ እየፈለሱ እንደሚገኙ የሚወጡት መረጃዎች ያመለክታሉ።

Read More »