የደቡብ ሱዳን ፕሬዘዳንት ሳልቫኪር የአገረቷን የጦር አዛዥ አባረሩ

ሚያዚያ ፲፮ (አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፕ/ት ሳልቫኪር ፣ ጄኔራል ጀምስ ሆት ማይን ለምን እንዳባረሩዋቸው ባይገልጹም የፖለቲካ ተንታኞች ግን  አማጽያኑ የቤንቲውን አካባቢ መቆጣጠራቸውን በምክንያትነት ይጠቅሳሉ።

ከደቡብ ሱዳን የተፈናቀሉ በርካታ ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ እየፈለሱ እንደሚገኙ የሚወጡት መረጃዎች ያመለክታሉ።