የካሽ ሬጅስትራር እቅድ አለመሳካቱ ተገለጸ

ሚያዚያ ፲፮ (አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የገቢዎችናጉምሩክባለስልጣንነጋዴዎችየሸያጭመመዝገቢያማሽኖችን (ካሽሬጂስተር) እንዲጠቀሙናበዚሁመሠረትየሚፈለግባቸውንግብርናታክስእንዲከፍሉበማሰብከተሸጡትመሳሪያዎችመካከልየሸያጭመረጃንወደመረጃቋትየሚልኩት 12 በመቶብቻመሆናቸውንዋናኦዲተርሰሞኑንለፓርላማውባቀረበውየ2005 የኦዲትሪፖርትአስታውቋል፡፡

የሸያጭመመዝገቢያመሳሪያዎችአገልግሎትላይመዋልከጀመሩበትከ2000 እስከ 2005 ዓ.ምባሉትጊዜያትለግብርከፋዩሕብረተሰብ 82 ሺ141 የሸያጭመመዝገቢያመሳሪያዎችየተሸጡሲሆንከዚህውስጥአገልግሎትላይየዋሉት 72 ሺ964 ወይንም 89 በመቶያህሉብቻናቸው፡፡

አገልግሎትላይከዋሉትመሳሪያዎችመካከል 8ሺ755 ወይንም 12 በመቶመረጃንወደ መረጃቋትየሚያስተላልፉሲሆንየተቀሩት 64 ሺ 209 ወይንም 88 በመቶመረጃን ወደ መረጃቋትየማያስተላልፉናቸውብሎአል፡፡ በተጨማሪም 5ሺ 888 ወይንም 12 በመቶያህልየሽያጭመመዝገቢያ መሳሪያዎችከሲስተሙጋርጨርሶያልተያያዙመሆናቸውንአስቀምጦአል፡፡

ባለስልጣኑበሸያጭመመዝገቢያመሳሪያየተመዘገቡየሽያጭመረጃዎችወደመረጃመረብቋትመተላለፍናአለመተላለፋቸውን ለማወቅ በየታክስማዕከሉምሆነበዋናውመ/ቤትደረጃክትትልናቁጥጥርማድረግየሚችልበትሥርዓትአለመዘርጋቱንዋናውኦዲተርአጋልጦአል፡፡

በተጨማሪምግብርከፋዩከሸያጭመመዝገቢያመሳሪያአቅራቢዎችገዝቶከሚጠቀምባቸውመሳሪዎችበአማካይበኣመት 15 ሺ 670 የሚሆኑትበብልሽትምክንያትለጥገናየሚገቡሲሆንከዚህውስጥ 46 በመቶውበ48 ሰዓታትእንደሚጠገኑ፣የተቀሩት ግን ሳይጠገኑ እንደሚከርሙየዋናውኦዲተርሪፖርትይጠቅሳል፡፡

የሽያጭመመዝገቢያመሳሪያዎቹበየኣመቱ መታደስየሚኖርባቸውሲሆንበዚሁመሠረትከአንድኣመትበላይየሆናቸው 72 ሺ 964 ማሽኖችዓመታዊምርመራ በተሟላሁኔታእንደማይደረግላቸውናይህንንግዴታያልተወጡአቅራቢዎችየሚጠይቃቸውእንደሌለም አመልክቷል፡፡

በአገርአቀፍደረጃየሸያጭመመዝገቢያመሳሪያአቅርቦትንናአጠቃቀምንለማስፋትበተያዘውዕቅድመሰረትለ14የሸያጭመመዝገቢያመሳሪያአቅራቢዎችእናለ 7 የፊስካልፕሪንተርሶፍትዌርአቅራቢዎችየፈቃድዕውቅናመሰጠቱንከባለሰልጣኑየተገኘመረጃይጠቁማል፡፡

አንድአነስተኛየሽያጭመመዝገቢያማሽንከ8ሺእስከ 15 ሺ ብርየሚሸጥሲሆንበተለይገናበመቋቋምላይያሉታዳጊነጋዴዎችይህንንለማሟላትከፍተኛችግር እንደሚገጥማቸውየሚታወቅነው፡፡