የአሜረካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬረይ በስልክ ከፐሬዚዳንት ሳልቫኪር ጋርመነጋገራቸው ታወቀ::

ሚያዚያ ፳ (ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ጆንኬሪበደቡብሱዳንእየተካሄደያለውጦርነትእንዳሳሰባቸውናበተለይበቤንቲዩናበቦር   የተካሄደውየሰላማዊሰዎችግድያ የሚወገዝ መሆኑን ገልጸው፣ድርጊቱንየፈጸሙትለፍርድእንዲቀርቡም ጠይቀዋል።

ጆንኬሪና  ሳልቫኬር  በንግግራቸውወቅት የኢጋድየሰላምሂደቱንእንደሚደግፉሲገልጹ፣  በተለይየተባበሩትመንግስታት ድርጅት እየሰጠያለውንአስተዋጾአድንቀዋል::