ግንቦት ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በካርቱም ሁዳ እየተባለ በሚጠራው እስር ቤት ከ800 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን የሚገኙ ሲሆን፣ ከእነዚህ መካከል 40 እስረኞች ሰሞኑን ከእስር ቤት ወጥተው ወዳልታወቀ ስፍራ መወሰዳቸውን ሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ገልጸዋል። ካርቱም አካባቢ የተሰበሰቡ ከ600 በላይ ኢትዮጵያውያን ተጠርዘው ወደ አገራቸው መወሰዳቸውን እስካሁን ደረስ ኢትዮጵያ ይድረሱ አይደረሱ አልታወቀም። የሱዳን ፖሊስ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንደ አዲስ በጀመረውን ኢትዮጵያውያንን ወደ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
የእሳት አደጋ መኪና አጠቃቀም የፈጠረው ውዝግብ ለከፍተኛ ንብረት መውድም መንስኤ እየሆነ ነው
ግንቦት ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ አስኮ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአካል ጉዳተኞች መኖሪያ ቤት የሆነው ቲሻየር ሆም በተቃጠለበት ወቅት ነዋሪዎች ለአዲስ አበባ እሳት አደጋ መከላከያ መስሪያ ቤት የድረሱልን ጥሪ ቢያቀርቡም ፣ መስሪያ ቤቱ ግን የኦሮምያ ክልል ሳይፈቅድ መግባት አልችልም በሚል ምክንያት በተፈጠረው መዘግየት በቤቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል። ከመስሪያ ቤቱ ሰዎች የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው ከዚህ ቀደም ...
Read More »በአዲስ አበባ ከ20 በላይ ነጋዴዎች ታሰሩ
ግንቦት ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፌደራል ፖሊስ ራጉኤል አካባቢ የሚገኙ በኮንትሮባንድ የገቡ የሞባይል ቀፎዎችን ይሸጣሉ ያላቸውን ነጋዴዎች ይዞ አስሯል። በድርጅቶቻቸው ውስጥ ያለውን ንብረት መውሰዱንም ነጋዴዎች ለኢሳት ገልጸዋል። አብዛኞቹ የሞባይል ቀፎዎች ከቻይና የመጡና በአብዛኛው አዲስ አበባ ክፍል አገልግሎት እየሰጡ እንደሚገኙ የሚገልጹት የታሳሪ ነጋዴ ቤተሰቦች፣ እቃዎቹ ወደ አገር ውስጥ በኮንትሮባንድ ገብተዋል ከተባለም ከዋናው ከምንጩ ማደረቅ እንጅ እነሱ ተረክበው በሚያከፋፍሉት ላይ ...
Read More »አብዱል ፋታህ አል ሲሲ በከፍተኛ ድምጽ ማሸነፋቸው ተሰማ
ግንቦት ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቀድሞው የግብጽ ወታደራዊ አዛዥ ጄኔራል አብዱል ፈታህ አል ሲሲ 93 በመቶ የሆነ ድምጽ በማግኘት ማሸነፋቸውን የምርጫ ቆጠራ ውጤቶች አመልክተዋል። ድምጽ ይሰጣል ተብሎ ከተጠበቀው ህዝብ መካከል 46 በመቶ የሚሆነው ብቻ ድምጽ መስጠቱ አል ሲሲ ከገመቱት በታች መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል። አል ሲሲ የቀድሞውን ፕሬዚዳንት ሙሀመድ ሙርሲን ከስልጣን በማውረዱ በኩል ከፍተኛ ስልጣን እንደነበራቸው ይታወቃል። የሙርሲ ደጋፊዎች ...
Read More »ነዋሪዎች ግንቦት 20 ዳግም በኢትዮጵያ ሲከበር ማየት እንደማይሹ በምሬት ገለጹ
ግንቦት ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢሳት ያነጋገራቸው አንዳንድ ዜጎች ” የግንቦት20ን በአል ተገደው እንዲያከብሩ መደረጋቸውን ሲገልጹ” ፣ ሌሎች ደግሞ በአሉ ከእንግዲህ በኢትዮጵያ ምድር ተከብሮ ማየት እንደማይፈልጉ ገልጸዋል። ጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ የግንቦት 20 ድል የመግብ ዋስትናችንን እንድናረጋግጥ እረድቶናል ያሉ ሲሆን፣ አገሪቱ በ1983 ዓም ታመርት ከነበረው 50 ሚሊዮን ኩንታል የግብርና ምርት ወደ 250 ሚሊዮን ኩንታል መሸጋገሩዋን ገልጸዋል። አቶ ሃይለማርያም ይህን ይበሉ ...
Read More »የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅት መሪዎችና ታዋቂ ሰዎች የግንቦት 20ን በአልን በተመለከተ አስተያየቶችን ሰጡ
ግንቦት ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የአንደኛው ክፍል ሊቀመንበር የሆኑት ጄል ከማል ገልቹ እንደተናገሩት የግንቦት20 በአል የኢትዮጵያ ህዝብ ከአንድ አስከፊና አንባገነን ስርአት ወደ አስከፊ፣ አንባገነንና ዘረኛ ስርአት የተሸጋገረበት ነው ብለዋል። ግንቦት20 ከኢትዮጵያ ታሪክ፣ ልምድና ምኞት አብሮ የማይሄድ ዘረኛ መንግስት ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረበት አሳዛኝ ቀን ነው ሲሉ አክለዋል የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንትና የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ ሊ/መንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ...
Read More »በግንቦት7 ስም የተከሰሱ ጥፋተኞች ተባሉ
ግንቦት ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የግንቦት7 ህዝባዊ ሃይል የአመራር አባልና የቀድሞው የአማራ ክልል ወጣቶች ሊቀመንበር ዘመነ ካሴን ጨምሮ 10 ወጣቶች በተከሰሱበት የሽብረተኝነት ወንጀል ጥፋተኞች ተብለዋል። ሰንደቅ እንደዘገበው አቃቢ ህግ ተከሳሾች ከግንቦት ሰባት ድርጅት ጋር በህቡዕ ግንኙነት በመፍጠር፤ ኤርትራ ድረስ በመሄድ የጦር ስልጠና በመውሰድና ተልዕኮ ተቀብለው በመምጣት በጦር መሳሪያ የታገዘ የሽብር ወንጀል ሊፈፅሙ ነበር ብሎአል። የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ ...
Read More »የግንቦት 20 በዓል 23ኛዓመትበአዲስአበባስታዲየም ሊያከብር ነው
ግንቦት ፲፱(አስራ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የደርመንግስየወደቀበት 23ኛ ዓመት የግንቦት 20 በዓልገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ በአዲስ አበባ ስታዲየም ለማክበር መዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡ ኢህአዴግ የዘንድሮውን የግንቦት20 በአልለየትየሚያደርገውሕዝቡበተፈጠረውልማትሙሉበሙሉተጠቃሚበመሆኑነውብሎአል፡፡ ኢህአዴግመራሹመንግስትህዝቡንበቀንሶስትጊዜእንደሚያበላውቃልየገባለትቢሆንም፣ የህዝቡ ኑሮእጅግአሽቆልቁሎእንደሚገኝ፣ በአንጻሩጥቂትየሥርዓቱሹማምንትበሙስናናብልሹ አሠራርከገቢያቸውበላይሐብትአፍርተውታግለንለታልየሚሉትንሕዝብመልሰውፍዳየሚያሳዩበትአፋኝሥርዓት እየተጠናከረመምጣቱን የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን እንደሚናገሩ ዘጋቢያችን ገልጿል። ስርአቱበተቆጣጠራቸውየሕዝብሚዲያዎችእናየመንግስትንብረቶችያለክልካይሲጠቀምበትየሚታይሲሆንበአንጻሩተቃዋሚዎችሰልፍለማካሄድእንኩዋንያልቻሉበት፣በሕዝብመገናኛብዙሃንከፍለው ማስታወቂያማስነገርያልቻሉበትየፖለቲካስነምህዳርመፈጠሩአንዱየግንቦት 20 ፍሬመሆኑን አስተያየትሰጪዎችአስረድተዋል፡፡ ኢህአዴግ ለበአሉ ድምቀት ሲል የአስተዳደሩወረዳዎችናየቀድሞ ቀበሌሠራተኞችናካድሬዎችቤትለቤትበመሄድሕዝቡበነቂስእንዲወጣጥብቅማሳሰቢያ መስጠታቸውን አዲስ አበባዋዘጋያቢችንያነጋገረቻቸውነዋሪዎችአረጋግጠውላታል። ካድሬዎቹበየቤቱበመሄድበሰልፉላይቢያንስከአንድቤትአንድሰውመገኘትእንዳለበትማሳሰቢያከመስጠትጀምሮየሚገኘውንሰውስምእናስልክቁጥርስጡንእያሉሲመዘግቡታይተዋል፡፡ በተጨማሪምለሰልፉ 50 ብር አበልና ሰርቪስመኪናመዘጋጀቱንበመግለጽነዋሪውንለማግባባትምጥረትእያደረጉመሆናቸውንለማወቅተችሎአል፡፡ ትናንት የአዲስአበባመስተዳደርባስተላለፈውትእዛዝመሰረት ደግሞ የከተማውሁሉምየመንግስትሰራተኞች ...
Read More »በሃረር ታስረው ክሚገኙት ነጋዴዎች መካከል የተወሰኑት ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ
ግንቦት ፲፱(አስራ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅርቡ በሃረር የደረሰውን የእሳት ቃጠሎ ተከትሎ ንብረታቸው የወደመባቸው ነጋዴዎች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሳቸው ከሽብረተኝነት ወደ ባንዲራ ማቃጠል፣ ንብረት ማውደም እና አመጽ ማስነሳት መለወጡ ተነግሯቸዋል። ከእሰረኞቹ መካከል 2ቱ በመታወቂያ ዋስ እንዲፈቱ ሲደረጉ፣ 20 ዎቹ እስረኞች ደግሞ ባንዲራ አውርዶ በማቃጠል፣ 500 ሰዎችን አስተባብረው አመጽ በማስነሳት፣ የመንግስትን ስራ በማስተጓጎልና የግለሰብና የመንግስት ንብረት በማውደም ክስ ቀርቦባቸዋል። ...
Read More »ጋዜጠኛ አልያስ ገብሩ የዋስትና መብት ተከለከለ
ግንቦት ፲፱(አስራ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የእንቁመጽሔት ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ በጅማ ዩኒቨርስቲ ለተነሳው የተማሪዎች ተቃውሞ በመጽሄቱ ላይ የወጣ ጽሁፍ ምክንያት ሆኗል በሚል ተከሶ የ7 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆበት ወደ እስር ቤት ተመልሷል። አዘጋጅኤልያስገብሩህገመንግስታዊ መብቱን በመጠቀም ከውጭ የመጣውን ጽሁፍ ማስተናገዱን ገልጾ ዋስትና እንዲፈቀድለት ቢገልጽም፣ ፍርድ ቤቱ ግን ያውስትና መብቱን ጥያቄ ሳይቀበለው ቀርቷል ፡፡ ዳኛው “ክሱ የዋስትና መብት ባያስከለክልም ...
Read More »