ሚያዚያ ፳፬ (ሃያ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በመላው የኦሮምያ አካባቢ የተነሳው ተቃውሞ ደም አፋሳሽ በሆነ ሁኔታ እንደቀጠለ ሲሆን ዛሬ በባኮና አካባቢዋ እንዲሁም በቡራዩ ነዋሪዎች ተደብደብው ጉዳት ደርሶባቸዋል። በርካታ ሰዎች መታሰራቸውም ተሰምቷል። እስካሁን ድረስ ከ40 ያላነሱ ሰዎች በተለያዩ የኦሮሞያ አካባቢዎች መገደላቸውን፣ ከ300 በላይ መቁሰላቸውንና ከ1 ሺ500 በላይ የሚሆኑት ደግሞ መታሰራቸውን ከክልሉ የኦህዴድ ከፍተኛ አመራሮች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በባኮ የሁለተኛ ደረጃ ...
Read More »Author Archives: Central
የአንድነት ፓርቲ የመጪው እሁድ የተቃውሞ ቅስቀሳ ተጠናክሮ ቀጥሎአል
ሚያዚያ ፳፬ (ሃያ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ክፍል የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ያሬድ አማረ ለኢሳት እንደገለጹት ምንም እንኳ ፖሊስ ቅስቀሳውን ለማደናቀፍ የተለያዩ ጥረቶችን ለማድረግ ሙከራ ቢያደርግም፣ ቅስቀሳው ግን በተጠናከረ መንገድ እየቀጠለ ነው። በካዛንቺስስድስተኛፖሊስጣብያቤተመንግስቱአካባቢቅስቅሰዋል የተባሉትየአንድነትየአዲስአበባሊቀመንበርአቶዘካሪያስየማነብርሃን፣የብሄራዊምክርቤትአባልዘላለምደበበናጋዜጠኛነብዩኃይሉፖሊስ የ11 ቀናት የጊዜ ቀጥሮ ጠይቆባቸው ተፈቅዶለታል። አቶ ያሬድ በእሁዱ ሰልፍ በርካታ ህዝብ ይገኛል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉም ገልጸዋል
Read More »በቅርቡ የተቋቋመው የገለልተኛው የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ ፕሬዚዳንት ጋዜጠኛ በትረ ያዕቆብ ሀገር ጥሎ ተሰደደ።
ሚያዚያ ፳፬ (ሃያ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከሳምንትበፊትየኢትዮጵያጋዜጠኞችመድረክፕሬዝዳንት ጋዜጠኛ በትረ ያዕቆብ እናምክትሉበአፍሪካህብረትጋባዥነትበኢትዮጵያ ያለውን አፈናበተለይ በነፃ ሚዲያውላይያለውንጫናእና በጋዜጠኞችላይየሚደርሰውንችግርለመግለጽወደአንጎላማቅናቸው ይታወሳል። ጋዜጠኞቹ በተደረገላቸው ጥሪ መሰረት ወደ ስፍራው በማቅናት ስለተጨባጩ ሀገራዊ ጉዳይሰፊማብራሪያመስጠታቸውን ተከትሎየአፍሪካህብረትየመፍትሄሀሳብማቅረቡናየሰብአዊመብትኮሚሽነሩምመልስመስጠታቸውይታወቃል፡፡ ጋዜጠኛበትረያቆብስብሰባውከተጠናቀቀበኋላወደአገሩለመመለስበሚዘጋጅበትወቅት፤የዓለምአቀፍየጋዜጠኛማህበራትንጨምሮሌሎችየዓለምአቀፍተቋማትሳይቀሩ የኢትዮጵያ መንግስት ሊያስረው ውሳኔ እንዳሳለፈ በተጨባጭማስረጃስላቀረቡለትለመሰደድ መገደዱ ተመልክቷል። የዞንዘጠኝጦማሪዎችበታሰሩበትወቅትፖሊስየበትረያቆብንቤትበመፈተሸያገኘውንወረቀትሁሉእንደወሰደምየነገረ-ኢትዮጵያ ምንጮችገልጸዋል፡፡ ጋዜጠኛበትረያቆብአንጎላበተደረገውየአፍሪካህብረትስብሰባኮሚሽነሩንበግልበማግኘት በኢትዮጵያ ስላለው የፕሬስ ሁኔታ በስፋት ያነጋገራቸው ሲሆን፤ኮሚሽነሩምበቅርቡወደኢትዮጵያሢመጡእንዲሚያገኙትቃልገብተውለትእንደነበርተገልጻል፡፡ በአንጎላው ስብሰባ ኢትዮጵያንናየኢትዮጵያጋዜጠኞችመድረክንወቅታዊሁኔታየሚገልጹጽሁፎችለተሰብሰብሳቢዎቹተበትነዋል፡፡ የኢትዮጵያጋዜጠኞችመድረክመቋቋምያስፈራቸውሌሎችየጋዜጠኞችማህበራትበትረያቆብን፦”ለሂውማንራይትስዎች፣ለሲፒጄ፣ለአርቲክል 19ና ለሌሎችየጋዜጠኞችማህበራትይሰራል፣ይሰልላል፣የውጪ ድርጅቶችተላላኪነው”በሚልበተደጋጋሚ ባወጧቸው መግለጫዎች ሲከሱት ቆይተዋል።
Read More »በጎንደር ገንፎ ቁጭ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በርካታ ነዋሪዎች መታሰራቸው ተሰማ
ሚያዚያ ፳፬ (ሃያ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት የፌደራል ፖሊስ አባላት ሌሊት አመፅ ቀስቅሰዋል፣ ለ3 ፖሊሶች ሞት ተጠያቂዎች ናቸው ብለው የጠረጠሩዋቸውን ሰዎች ለማወቅ በሚል ቁጥራቸው በውል የማይታወቁ ነዋሪዎችን አስረዋል። በርካታ ወጣቶች አካባቢውን ለቀው መሸሻቸውንም ነዋሪዎች ተናግረዋል። በከፍተኛ ጭንቅ ውስጥ ነን የሚሉት ነዋሪዎች ህዝቡ እንዲታደጋቸውም ተማጽነዋል።
Read More »ከአዲስ አበባ ካርታ ጋር በተያያዘ የሚደረገው ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው
ሚያዚያ ፳፫ (ሃያ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመስተዳድሩ ባለስልጣናት ያወጡትን የከተማዋን አዲስ ማስተር ፕላን ተከትሎ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የሚገኙ የኦሮሞ ተወላጆች የጀመሩት ተቃውሞ ወደ ተለያዩ ዩኒቨርስቲዎችና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በመዛመት ላይ ነው። በአምቦ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ተማሪዎች በፌደራል ፖሊሶች ሲገደሉ በድሬዳዋ ደግሞ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ታስረዋል። በአዳማ የተጀመረው ተቃውሞ የረገበ ቢመስልም ውጥረቱ ግን አሁንም እንዳለ ነው። ዛሬ ደግሞ በአዲስ ...
Read More »በጎንደር ከቤት ማፍረስ ጋር በተያያዘ በተነሳ ረብሻ 3 ሰዎች ተገደሉ
ሚያዚያ ፳፫ (ሃያ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዛሬ ጧት ገንፎ ቁጭ በሚባለው አካባቢ በህገወጥ መንገድ ተሰርተዋል የተባሉ ቤቶችን ለማፍረስ ቀለም የመቀባት ስራ በተጀመረበት ወቅት ረብሻ መቀስቀሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። የፌደራል ፖሊስ በወሰደው የሃይል እርምጃ አንድ ሰው ሲገደል የአካባቢው ነዋሪ በወሰደው የአጸፋ እርምጃ ደግሞ አንድ ፖሊስና አንድ ታጣቂ ሚሊሺያ ተገድለዋል። የፌደራል ፖሊሶች በርካታ ወጣቶችን ይዘው ያሰሩ ሲሆን፣ አንዳንዶች አካባቢውን ጥለው ...
Read More »ኢህአዴግ የግሉን ፕሬስ በአባይ ጉዳይ አብረውት እንዲሰሩ አግባባ
ሚያዚያ ፳፫ (ሃያ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአባይ ግድብ ጋር በተያያዘ ከግብጽ የተጠናከረ ተቃውሞና ፕሮፖጋንዳ የገጠመው መንግስት በተለይ የግሉ ፕሬስስ ለግድቡ አዎንታዊ ዘገባዎችን ብቻ እንዲሰራ የሚያግባባ ውይይት አካሄደ፡፡ በውጪጉዳይሚኒስቴርአማካይነትትላንትበአዲስአበባበኢሊሊሆቴልበተካሄደውበዚሁውይይትየመንግስትናየግሉፕሬስአባላትየተጋበዙበትሲሆንዋናዓላማውበተለይየህዳሴግድብአገራዊናየህዝብአጀንዳመሆኑንበመስበክበተለይየግሉፕሬስየኢትዮጽያንመንግስትሥራብቻየሚያንቆለጻጽሱዘገባዎችንእንዲያቀርቡለማግባባትነው፡፡ የውጪጉዳይሚኒስትርዴኤታዶ/ርይናገርደሴበግብጽበኩልመጠነሰፊአፍራሽቅስቀሳእየተካሄደመሆኑንበመጥቀስየአገርውስጥሚዲያውአንድአቋምይዞይህንእንዲመክትጠይቀዋል፡፡ በዕለቱየግብጽሚዲያዎችየፖለቲካልዩነትሳይገድባቸውበአባይጉዳይተመሳሳይአቋምእንዳላቸው፣በኢትዮጽያግንግብጽንየሚጠቅሙዘገባዎችጭምርከኢንተርኔትእየተወሰዱእንደሚቀርቡናይህምከአገራዊጥቅምአንጻርጉዳትእንዳለውበመድረኩተነስቷል፡፡ በውይይቱላይበተለይየግሉፕሬስአባላት፤ መጀመሪያመንግስትበፕሬሱላይያለውየተሳሳተአመለካከትናአያያዝሊያስተካክልእንደሚገባአሳስበዋል፡፡ በየቀኑፕሬሱበባለስልጣናትእየተብጠለጠለ፣መረጃምእንዳያገኝበርተዘግቶበትበከፍተኛወከባ፣እንግልትናእስራትበደሎችእየደረሱበትእንዲንቀሳቀስናእንዲዳከምመደረጉንበመግለጽአብሮለመስራትመንግስትበቅድሚያከዚህዓይነትኢ- ሕገመንግስታዊድርጊቱእንዲቆጠብጠይቀዋል፡ አንድየውይይቱተሳታፊ “መርዶነጋሪ” እያለበኢቲቪበዶክመንተሪፊልምሲያብጠለጥለው፣በእነአቶሽመልስከማልበኩልበራዲዮፋናየይዘጉዘመቻየተከፈተበትንየግሉንፕሬስ፤ዛሬሲጨንቀው “አጋሬነህ”ማለቱአስቂኝነገርነው፡፡ስለልማትናዕድገትለማሰብቅድሚያነጻነትሊኖርህይገባል፡፡በዚህምመሰረትመጀመሪያችግራቸውንእንዲፈቱነግረናቸዋል፣ችግራቸውንሲፈቱስለአብሮናተባብሮ መስራት፣ስለአገራዊአጀንዳጉዳይመነጋገርይቻላል”የሚልአስተያየት መስጠቱን የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ገልጻለች።
Read More »በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የሚደረገው የተማሪዎች ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው
ሚያዚያ ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባ ካርታ ጋር በተያያዘ የኦሮሞ ተማሪዎች የሚያሰሙት ተቃውሞ በድሬዳዋና አዳማ ዩኒቨርስቲዎች የቀጠለ ሲሆን፣ በአምቦ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትም ግጭቱ መቀጠሉንና በርካታ ተማሪዎች መታሰራቸው ታውቋል። በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ እንዲፈቀድላቸው ቢጠይቁም፣ በግቢያቸውን ውስጥ ተቃውሞ ለማድረግ ተገደዋል። ይህንን ተከትሎ ዩኒቨርስቲውን የወረረው የፌደራል ፖሊስ በርካታ ተማረዎችን ደብድቦ ብዙዎችን ደግሞ ወደ እስር ቤት ...
Read More »በገንዳውሃ የተገደሉት ሰዎች ቁጥር 5 ደረሰ
ሚያዚያ ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በመተማ ገንዳውሃ ከተማ በፌደራል ፖሊሶች የተገደሉት ሰዎች ቁጥር 5 ሲደርስ 4ቱ በጽኑ ቆስለው በጎንደር ሆስፒታል በመታከም ላይ ናቸው። የወረዳው መስተዳድር ዛሬ ህዝቡን ሰብስቦ ያነጋገረ ሲሆን፣ ህዝቡ ከዚህ በሁዋላ ከመንግስት ጋር አንተባበርም ማለቱን የአካባቢው ሰዎች ተናግረዋል። አንዳንድ የድርጀቱ አባላት ሳይቀሩ ራሳቸውን ማግለላቸውን ያነጋገርናቸው ሰዎች ገልጸዋል። ውጥረቱ አሁንም እንዳለ ሲሆን ፖሊሶች አመጹን አስነስተዋል የተባሉትን ...
Read More »በጸሃፊዎችና ጋዜጠኞች ላይ የተወሰደው እርምጃ በቀጣዩ ምርጫ ላይ ተጽአኖ ለማሳደር ነው ሲል አንድነት ገለጸ
ሚያዚያ ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ” በግል ተነሳሽነታቸው ለሀገራቸው አስተዋፅኦ ለማድረግ ወስነው በብዕራቸው የሰብኣዊ መብት እንዲከበርና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲረጋገጥ በሚወተውቱ የነበሩ የዞን ዘጠኝ አባላትና ጋዜጠኞች ላይ የወሰደው የእስር ርምጃ የሚያመለክተው በቀጣዩ አመት የሚካሄደውን ምርጫ አስመልክቶ የተወሰደ የማሸማቀቅና የወጣቶችን ጥያቄ ለመቀልበስ የሚፈልገው የአምባገነኑ ስርዓት ተግባር ነው” መሆኑን ነው ብሎአል፡፡ ፓርቲው ጸሃፊዎቹና ጋዜጠኞች “በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ...
Read More »