በቅርቡ የተቋቋመው የገለልተኛው የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ ፕሬዚዳንት ጋዜጠኛ በትረ ያዕቆብ ሀገር ጥሎ ተሰደደ።

ሚያዚያ ፳፬ (ሃያ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከሳምንትበፊትየኢትዮጵያጋዜጠኞችመድረክፕሬዝዳንት ጋዜጠኛ በትረ ያዕቆብ እናምክትሉበአፍሪካህብረትጋባዥነትበኢትዮጵያ ያለውን  አፈናበተለይ  በነፃ ሚዲያውላይያለውንጫናእና በጋዜጠኞችላይየሚደርሰውንችግርለመግለጽወደአንጎላማቅናቸው ይታወሳል።

ጋዜጠኞቹ  በተደረገላቸው ጥሪ መሰረት ወደ ስፍራው በማቅናት ስለተጨባጩ ሀገራዊ ጉዳይሰፊማብራሪያመስጠታቸውን ተከትሎየአፍሪካህብረትየመፍትሄሀሳብማቅረቡናየሰብአዊመብትኮሚሽነሩምመልስመስጠታቸውይታወቃል፡፡

ጋዜጠኛበትረያቆብስብሰባውከተጠናቀቀበኋላወደአገሩለመመለስበሚዘጋጅበትወቅት፤የዓለምአቀፍየጋዜጠኛማህበራትንጨምሮሌሎችየዓለምአቀፍተቋማትሳይቀሩ  የኢትዮጵያ መንግስት ሊያስረው ውሳኔ እንዳሳለፈ በተጨባጭማስረጃስላቀረቡለትለመሰደድ መገደዱ ተመልክቷል።

የዞንዘጠኝጦማሪዎችበታሰሩበትወቅትፖሊስየበትረያቆብንቤትበመፈተሸያገኘውንወረቀትሁሉእንደወሰደምየነገረ-ኢትዮጵያ ምንጮችገልጸዋል፡፡

ጋዜጠኛበትረያቆብአንጎላበተደረገውየአፍሪካህብረትስብሰባኮሚሽነሩንበግልበማግኘት በኢትዮጵያ ስላለው የፕሬስ ሁኔታ በስፋት ያነጋገራቸው ሲሆን፤ኮሚሽነሩምበቅርቡወደኢትዮጵያሢመጡእንዲሚያገኙትቃልገብተውለትእንደነበርተገልጻል፡፡

በአንጎላው ስብሰባ  ኢትዮጵያንናየኢትዮጵያጋዜጠኞችመድረክንወቅታዊሁኔታየሚገልጹጽሁፎችለተሰብሰብሳቢዎቹተበትነዋል፡፡

የኢትዮጵያጋዜጠኞችመድረክመቋቋምያስፈራቸውሌሎችየጋዜጠኞችማህበራትበትረያቆብን፦”ለሂውማንራይትስዎች፣ለሲፒጄ፣ለአርቲክል 19ና ለሌሎችየጋዜጠኞችማህበራትይሰራል፣ይሰልላል፣የውጪ ድርጅቶችተላላኪነው”በሚልበተደጋጋሚ ባወጧቸው መግለጫዎች ሲከሱት ቆይተዋል።