የህሊና እስረኞች ድብደባ ተፈጸመባቸው

የህሊና እስረኞች ድብደባ ተፈጸመባቸው (ኢሳት ዜና ግንቦት 02 ቀን 2010 ዓ/ም) በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ የክስ መዝገብ ተከሰው ከሚገኙት እስረኞች መካከል የተወሰኑ እስረኞች ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ታውቋል። ሚያዚያ 30 ቀን 2010 ዓም በዋለው ችሎት ተከላከሉ የተባሉት ተከሳሾች ያሰሙትን ተቃውሞ ተከትሎ የእስር ቤት ፖሊሶች በተከሳሾች ላይ ድብደባ የፈጸሙባቸው ሲሆን፣ በድብደባው ብዛት አንዳንዶች አካላቸው ተጎድቷል። 11 ተከሳሾች ደግሞ በቅጣት መልክ ጨለማ ቤት እንዲታሰሩ ...

Read More »

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሲታወስ የሚል የውይይት መድረክ አዲስ አበባ ላይ ተዘጋጀ

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሲታወስ የሚል የውይይት መድረክ አዲስ አበባ ላይ ተዘጋጀ (ኢሳት ዜና ግንቦት 02 ቀን 2010 ዓ/ም) ሰማያዊፓርቲ “አንዳርጋቸው ጽጌ ሲታወስ” በሚልርዕስ ግንቦት4 ቀን 2010ዓም የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል። በውይይቱ ላይ መምህርትና ጋዜጠኛ መስከረም አበራ በእንግድነት ተጋብዛለች ። ውይይቱ አምባሳደር ሲኒማ አካባቢ በሚገኘው የሰማያዊፓርቲ ጽ/ቤት ውስጥ ከጠዋቱ 8፡30-11፡00 ሰዓት ይካሄዳል። አቶ አንዳርጋቸው እንዲፈታ የሚጠይቀው የ3 ቀናት የማህበራዊ ዘመቻ በተሳካ ሁኔታ ...

Read More »

እስራኤል በሶሪያ ያለውን የኢራን ወታደራዊ ተቋም ማፈራረሱዋን ገለጸች

እስራኤል በሶሪያ ያለውን የኢራን ወታደራዊ ተቋም ማፈራረሱዋን ገለጸች (ኢሳት ዜና ግንቦት 02 ቀን 2010 ዓ/ም) የአገሪቱ መንግስት እንደገለጸው ኢራን በጎላን ተራራ አካባቢ የሮኬት ጥይቶችን መተኮሷን ተከትሎ እስራኤል በወሰደችው የአጸፋ እርምጃ ሶሪያ ውስጥ የሚገኘው የኢራን ወታደራዊ ሰፈር እንዲወድም አድርጋለች። እስራኤል የኢራን አብዮታዊ ዘቦች 20 ሮኬቶችን ወደ እስራኤል መተኮሳቸውን ገልጻለች ። ይህንን ተከትሎ የኢራንን የጦር መሳሪያዎች ማከማቻ፣ ወታደራ ቁሳቁስ ማጠራቀሚያ፣ የነዳጅ ማደያ ...

Read More »

ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የተደረሰውን ስምምነት አፈረሱ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 1/2010) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ከኢራን ጋር ዩራኒየም በማበልጸግ ዙሪያ የደረሰችውን ስምምነት ማፍረሳቸውን አስታወቁ። የኢራኑ ፕሬዝዳንት ሃሰን ሩሃኒ ጉዳዩን በስምምነቱ ውስጥ ስላሉት ሃገራት ስንል እናጤነዋል ሲሉ የሃገሪቱ መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ካምኒ ግን ስምምነቱን ለማስቀጠል በሃገራቱ ላይ እምነት የለኝም ሲሉ እቅጩን ተናግረዋል። በስምምነቱ ውስጥ ያሉት ሃያላን ሃገራት መሪዎችን ግን ጉዳዩ ያበቃለት አይደልም ብለዋል። እንደ አውሮፕያኑ አቆጣጠር በ ...

Read More »

ከኢትዮጵያ 1 መቶ ሺህ የሚጠጉ ዜጎች በየአመቱ እንደሚፈልሱ ታወቀ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 1/2010)በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ባለ ሰቆቃና የኑሮ ውድነት ውጣውረድ 1 መቶ ሺህ የሚጠጉ የሃገሪቱ ዜጎች በየአመቱ ቀይባህርን ተሻግረው እንደሚፈልሱ ተነገረ። ግሎባል ዴቨሎፕመንት የተባለን ተቋም ጠቅሶ ዘጋርዲያን እንደዘገበው ከፍልሰተኞቹ መካከል አብዛኞቹ ከኦሮሚያ ክልል የተሰደዱ ናቸው ። ከኢትዮጵያ እየፈለሱ በጅቡቲ በኩል ቀይባህርን የሚሻገሩ ስደተኞች ከሆነላቸው ወደ አውሮፓ ካልቀናቸው ደግሞ ሳውዲ አረቢያን የሚያልሙ ናቸው። በዙዎቹ አስቸጋሪውን በርሃ እና ባህር ሲሻገሩ ሕይወት ከማጣት ጀምሮ ...

Read More »

የብአዴን ጉባኤ በከፍተኛ ውዝግብ መቀጠሉ ተሰማ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 1/2010) በባህርዳር የተጀመረው የብአዴን ጉባኤ በከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ መቀጠሉን ምንጮች ገለጹ። በእነ አቶ በረከት ስምኦን ግፊትና ተጽእኖ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት የተባረሩ ተመልሰው በተሳተፉበት በዚህ ኮንፈረንስ ለውጥ ፈላጊዎቹ እነ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የበላይነት እያገኙ መምጣታቸው ተመልክቷል። ቅዳሜ ሚያዚያ 27/2010 የተጀመረው ይህ የብአዴን ኮንፈረንስ መልካም አስተዳደር፣መርህ አልባ ግንኙነት፣የትራንስፎርሜሽን እቅድ ውጤታማነት የሚሉና ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ላይ እንዲያተኩሩ አቅጣጫ ተቀምጦ ነበር። አቅጣጫው ...

Read More »

በሶማሌ ክልል ሁለት ሱልጣኖችን ጨምሮ ከ150 በላይ ሰዎች ታሰሩ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 1/2010) በሶማሌ ክልል ቶግዋጃሌ ሁለት ሱልጣኖችን ጨምሮ ከ150 በላይ ሰዎች መታሰራቸው ተገለጸ። ትላንት በአገዛዙ ታጣቂዎች 3 ሰዎች በተገደሉባት ቶግዋጃሌ ተቃውሞ እየተካሄደ ነው። በጂጂጋና በሶማሌላንድ መስመር ያለው ግንኙነት በህዝባዊው ተቃውሞ ምክንያት መቋረጡን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። 100 የሚሆኑ የሶማሌ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች አቤቱታ ለማቅረብ አዲስ አበባ መግባታቸውም ታውቋል። ዛሬ በጂጂጋ አቅራቢያ በሚገኙት ሃሮራይና ሼድ ደር በሚባሉ መንደሮች ተቃውሞ ሲካሄድ መዋሉን ...

Read More »

በሕዝብ ተቃውሞ የገጠመው የለገደንቢ የወርቅ ማምረቻ ውል ታገደ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 1/2010) በሻኪሶ የለገደንቢ የወርቅ ማምረቻ ቦታ ስራ ማቆሙ ተገለጸ። የአካባቢው ነዋሪ ወደ ለገደንቢ የወርቅ ማምረቻ ስፍራ የተዘረጉትን የውሃና የመብራት መስመሮች በመቋረጡ ስራው እንደቆመ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በሜድሮክ የማዕድን ኩባንያ ኮንትራት መራዘም የተነሳ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ለሁለተኛ ሳምንት ቀጥሎ በተለያዩ የጉጂ አካባቢዎች ሰልፎች ተካሂደዋል። የኮማንድ ፖስት ወታደሮች ዛሬም ሁለት ሰዎች ገድለዋል። ከነጌሌ ቦረና እስከቦሬ ያለው መስመር ከእንቅስቃሴ ውጭ ሆኗል። በሌላ ...

Read More »

ብአዴን በባህርዳር ከተማ እያደረገ ባለው ስብሰባ ላይ የድርጅቱ አመራሮች እርስ በርስ እየተወዛገቡ ነው

ብአዴን በባህርዳር ከተማ እያደረገ ባለው ስብሰባ ላይ የድርጅቱ አመራሮች እርስ በርስ እየተወዛገቡ ነው (ኢሳት ዜና ግንቦት 01 ቀን 2010 ዓ/ም) ሚያዝያ 27 የተጀመረው የብአዴን ስብሰባ በውዝግቦች ታጅቦ እንደቀጠለ መሆኑን ምንጮች ገለጹ። ከዞን አመራሮች፣ የብአዴን ከፍተኛና የበላይ ሃላፊዎች እንዲሁም ከአዲስ አበባና ሌሎች አካባቢዎች የተጠሩ የብአዴን አመራሮች በተገኙበት ስብሰባ ላይ የቀረቡት አጀንዳዎች የውዝግቡ መነሻ ሆነዋል። አጀንዳዎቹ ሲቀርቡ አመራሮች ከዚህ በፊት እንደነበረው ሳይሆን ...

Read More »

በሻኪሶና አካባቢዋ የሚካሄደውን ተቃውሞ ለማፈን ተጨማሪ የአጋዚ ወታደሮች ወደ ስፍራው ተላኩ

በሻኪሶና አካባቢዋ የሚካሄደውን ተቃውሞ ለማፈን ተጨማሪ የአጋዚ ወታደሮች ወደ ስፍራው ተላኩ (ኢሳት ዜና ግንቦት 01 ቀን 2010 ዓ/ም) ትናንት ደም አፋሳሽ ሆኖ ሲካሄድ የነበረውን የሻኪሶ ዞን ተቃውሞ ተከትሎ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የአጋዚ ወታደሮች ወደ ስፍራው በማቅናት ተቃውሞውን በሃይል ለማፈን ሙከራ እያደረጉ ነው። ዛሬ ረቡዕ ከሻኪሶ እስከ ደቡብ ክልል ድንበር ቦሬ ድረስ የመከላከያ ሰራዊት የተሰማራ ሲሆን፣ አካባቢው ከፍተኛ ጦር የሚካሄድበት ቦታ ...

Read More »