ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ የተመደበለት ሜቴክ የሚሰራው የመልካ ሰዲ ሃይል ማመንጫ ባለበት መቆሙ ታወቀ (ኢሳት ዜና ሰኔ 6 ቀን 2010 ዓ/ም) ሜቴክ የሚሰራው ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የመልካ ሰዲ የእንፋሎት የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ከማጠናቀቂያ ጊዜው 2 ዓመት ቢዘገይም እስካሁን የተሰራው ከ25 በመቶ እንደማይበልጥ መረጃዎች አመለከቱ። ፕሮጀክቱን የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በዋና ተቋራጭነት እንዲሁም ግሬስ ኢንጂነሪንግ በንጹስ ተቋራጭነት፣ ...
Read More »በሃዋሳ ከተማ የጨምበለላን በዓል ተከትሎ ግጭት ተነሳ
በሃዋሳ ከተማ የጨምበለላን በዓል ተከትሎ ግጭት ተነሳ (ኢሳት ዜና ሰኔ 5 ቀን 2010 ዓ/ም) በተለያዩ ደማቅ ዝግጅቶች የሚከበረው የሲዳማ ማህበረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ፣ ጨምበለላ፣ በአዋሳ ከተማ በሚከበርበት ወቅት ያልታሰበ ግጭት ተነስቷል። በግጭቱ የተገደሉ ሰዎች መኖራቸውን ነዋሪዎች ይገልጻሉ። ከተማዋ በታጠቁ ሀይሎች ተሞልታለች። ሲዳማ ወጣቶች በባህላዊ ዜማ በቡድን በቡድን ሆነው እየዘመሩ ተቃውሞአቸውን ቢያሰሙም፣ ባለ ቀይ መለዮ ወታደሮች በዱላ እና በሰደፍ እየደበደቡ ...
Read More »በአማሮ ወረዳ ትናትን በነበረው ግጭት የሰዎች ህይወት አለፈ
በአማሮ ወረዳ ትናትን በነበረው ግጭት የሰዎች ህይወት አለፈ (ኢሳት ዜና ሰኔ 5 ቀን 2010 ዓ/ም) ከድንበር ማካከለል ጋር በተያያዘ በጉጂና በኮሬ ማህበረሰቦች መከካል የተጀመረውና ለአንድ አመት የዘለቀው ግጭት ደም አፋሳሽ ሆኖ የቀጠለ ሲሆን፣ ከአማሮ በኩል ከዶርባዴ ቀበሌ ልዩ ስሙ በርበሬ ከሚባል አካባቢ አንድ አርሶአደር ሲቆስል፣ ምንም እርምጃ አልወሰዱም በሚል ህዝቡ ተቃዉሞ ያስነሳባቸው ሁለት የመከላከያ አባላትም ሲጎዱ፣ አንደኛው ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት ...
Read More »በሶማሊ የአገር ሽማግሌዎች ላይ የሚደርሰው ወከባ ጨምሯል
በሶማሊ የአገር ሽማግሌዎች ላይ የሚደርሰው ወከባ ጨምሯል (ኢሳት ዜና ሰኔ 5 ቀን 2010 ዓ/ም) የህወሃት ታጣቂዎች የአብዲ አሌን አገዛዝ በመቃወም ለፌደራል መንግስቱ አቤቱታ ለማሰማት በተንቀሳቀሱ የአገር ሽማግሌዎች ላይ አሁንም ዛቻና ማስፈራሪያ እያሰሙ ነው። ዛሬ 10 አሮ አብዲ አሌን የሚቃሙ የክልሉ ተወላጆች በታጣቂዎች ታፍነው መወሰዳቸውን የአነጋገርናቸው የክልሉ ተዋላጆች ገልጸዋል። በሌላ በኩል ደግሞ ሼክ አብዲ ዱብ እና ሼክ አብዲ ቡሉህ የተባሉ የሶማሊ ...
Read More »አሜሪካና ሰሜን ኮርያ ታሪካዊ ስምምነት ተፈራራሙ
(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 5/2010) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሜን ኮርያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር ታሪካዊ ስምምነት ተፈራራሙ። ሁለቱ መሪዎች ዛሬ ሲንጋፑር ወስጥ ባደረጉት ውይይት ለሁለቱ ሃገራት ሰላም እና ብልጽግና ለመስራት ቃል ገብተዋል። በዚህም ሰሜን ኮርያ የኒውክለር ፕሮግራሟን ለመሰርዝ ቃል መግባቷም ተመልክቷል። ኮርያ ሰሜን እና ደቡብ በሚል ከተከፈለችበት እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከ1945 ጀምሮ ለ 73 ዓመታት ከአሜሪካ ጋር በጠላትነት የቆየቸው ሰሜን ...
Read More »የሲዳማ ፍቼ ጨምበላላ በዓል መከበር ጀመረ
(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 5/2010) የሲዳማ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል መከበር መጀመሩ ተገለጸ። ፍቼ ጨምበላላ በሚል መጠሪያ የሚከበረው በዓል በብሄረሰቡ ዘንድ ትልቅ ስፍራ ያለው ባህላዊ ፌስቲቫል ነው። ከሀዋሳ ዙሪያ በሺዎች የሚቆጠሩ የብሄረሰቡ ተወላጆችና የአከባቢው ነዋሪዎች በባህላዊ አልባሳት ደምቀው እያከበሩት መሆኑንም የደረሰን ዜና ያመለክታል። ፍቼ ጨምበላላ የማይዳሰሱ ቅርሶች በሚል በመንግስታቱ ድርጅት የባህልና የሳይንስ ተቋም ዩኒስኮ ከተመዘገቡ የሀገራችን በዓላት አንዱ እንደሆነም ይታወቃል። የሲዳማ ሴት ...
Read More »ከሜቴክ በቅርቡ ከተገዙት 500 አውቶብሶች 200 የሚሆኑት ከጥቅም ውጭ መሆናቸው ተገለጸ
(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 5/2010) የአዲስ አበባ አስተዳደር ከሜቴክ በቅርቡ ከገዛቸው 500 አውቶብሶች 200 የሚሆኑት ከጥቅም ውጭ መሆናቸው ተገለጸ። የከተማው አስተዳደር በሕወሃት የጦር ጄነራሎች ሲመራ የነበረውን ሜቴክን በድርጊቱ ያወገዘ ቢሆንም ፣ የ 3.5 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ሥምምነት ማድረጉ ተዘግቧል። አዲስ ፎርቹን የከተማው አስተዳደር አንድ ባለስልጣንን ጠቅሶ እንደዘገበው ከሜቲክ ለአዲስ አበባ ከተማ አንበሳ አውቶብስ ድርጅት የተገዙት አውቶብሶች የጥራት ችግር ያለባቸው ፣ሲበላሹም መለዋወጫ ...
Read More »ኩባንያዎችን ለመሸጥ የተወሰነው በውጭ ምንዛሬ እጥረት ምክንያት ነው ተባለ
(ኢሳት ዲሲ– ሰኔ 5/2010) የኢትዮጵያ መንግስት ግዙፍ ኩባንያዎችን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል ለመሸጥ የወሰነው በውጭ ምንዛሬ እጥረት ምክንያት መሆኑን ይፋ አደረገ። የብሄራዊ ፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ይናገር ደሴ ለፋና ተሌቪዥን ጣቢያ እንደተናገሩት በኢትዮጵያ በተፈጠረው የእዳ ጫና እና የውጭ ምንዛሬ እጥረት ምክንያት መንግስት ግዙፍ ኩባንያዎችን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል ለመሸጥ ተገዷል።
Read More »አምነስቲ ኢንተርናሽናል የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ እንዲታገድ ጠየቀ
(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 5/2010)የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ ባሳለፍነው ሳምንት 14 ሰዎች መግደሉን ተከትሎ አምንስቲ ኢንተርናሽናል መግለጫ አወጣ። ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተከራክረው አምንስቲ ኢንተርናሽናል የሶማሌ ልዩ ፖሊስ ካልታገደ በሰዎች ላይ የሚደርሰው ግፍና ሰቆቃ ማቋረጫ የለውም ብሏል። የሶማሌ ልዩ ፖሊስ በጭናቅሰን ወረዳ በፈጸመው ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን አምንስቲ ኢንተርናሽናል አረጋግጧል። ሽብርተኝነትን ለመከላከል በሚል በሶማሌ ክልል የተቋቋመው ልዩ ፖሊስ እርሱ ራሱ ሰዎችን አሸባሪ ...
Read More »በባህርዳር ዩኒቨርስቲ የሆሊስቲክ ፈተና አንፈተንም ያሉ የምህንድስና ተማሪዎች ተቃውሞ አሰሙ
በባህርዳር ዩኒቨርስቲ የሆሊስቲክ ፈተና አንፈተንም ያሉ የምህንድስና ተማሪዎች ተቃውሞ አሰሙ (ኢሳት ዜና ሰኔ 4 ቀን 2010 ዓ/ም) ተማሪዎቹ ተቃውሞ ያሰሙት ለ2011 ዓም የሆልስቲክ ፈተና ተፈታኞች የወጣውን ማስታወቂያ በመቃወም ነው። የቴክኖሊጂ ተቋሙ ባወጣው ማስታወቂያ፣ ማንኛውም ተማሪ ከሆልስቲክ ፈተና በፊት የሚሰጡትን ሁሉንም የት/ት አይነቶች ሳያጠናቅቅ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን እንዲሁም ማለፊያ ውጤት 50 እና ከዚያ በላይ ያመጣ ተማሪ ብቻ ወደ ኢንተርንሽፕ መውጣት ...
Read More »