Amsterdam

ኢዴፓ ወደ አገራቸው ከገቡ ድርጅቶች ጋር በጋራ ለመስራት እንደሚፈልግ ገለጸ

ኢዴፓ ወደ አገራቸው ከገቡ ድርጅቶች ጋር በጋራ ለመስራት እንደሚፈልግ ገለጸ ( ኢሳት ዜና መስከረም 22 ቀን 2011 ዓ/ም ) በዶ/ር ጫኔ ከበደ የሚመራው ኢዴፓ መስከረም 21 ቀን 2011 ዓም ባወጣው መግለጫ ፣ “ በየትኛውም አይነት የዞረ ድምር የማወራረድ የፖለቲካ ጨዋታ ውስጥ የመግባት ፍላጎት እንደሌለው” በመግለጽ፣ በእንደዚህ አይነት የዜሮ ድምር ጨዋታ ውስጥ በመግባት የተጀመረውን ለውጥ ወደኋላ የሚመልሱ ተግባራትን የሚፈጽሙ አካላትም ከድርጊታቸው ...

Read More »

ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ከ60 ሺ በላይ ሰዎች ሰዎች ሲፈናቀሉ የማቾችም ቁጥር እያሻቀበ ነው

ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ከ60 ሺ በላይ ሰዎች ሰዎች ሲፈናቀሉ የማቾችም ቁጥር እያሻቀበ ነው ( ኢሳት ዜና መስከረም 21 ቀን 2011 ዓ/ም ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በካማሺ ዞን አመራሮችና በኦሮምያ ክልል ባለስልጣናት መካከል ቀደም ብለው የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ክልሉ ለመመለስ ድርድር አድርገው ሲመለሱ የተገደሉ 4 የቤንሻንጉል ጉሙዝ ባለስልጣናትን መገደል ተከትሎ በተወሰደ የአጸፋ እርምጃ በክልሉ የሚኖሩ ከ60 ሺ በላይ የኦሮሞ፣ አማራና ሌሎችም ብሄሮች ...

Read More »

የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ብዛት ያላቸው ነባር አመራሮቻቸውን አሰናበቱ

የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ብዛት ያላቸው ነባር አመራሮቻቸውን አሰናበቱ ( ኢሳት ዜና መስከረም 21 ቀን 2011 ዓ/ም ) ጉባኤያቸውን በማካሄድ ላይ ያሉት የቀድሞው ብአዴን በአዲሱ ስያሜ የአማራ ዲሞክራሲ ፓርቲ፣ አዲፓ፣ የደቡብ ህዝቦች ዲሞክራሲያ ፓርቲ እና ህወሃት በርካታ ነባር አመራሮቻቸውን አሰናብተዋል። ደኢህዴን የቀድሞውን ጠ/ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ጨምሮ 23 ሰዎችን ሲያሰናብት፣ ከታዋቂዎቹ መካከል ሽፈራው ሽጉጤ፣ ሲራጅ ፈጌሳ፣ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፣ ተክለወልድ አጥናፉ፣ ሬድዋን ...

Read More »

የኢሬቻ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ በሰላም ተጠናቀቀ። የባገዳዎች የስልጣን ሽግግርም ተካሄደ።

የኢሬቻ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ በሰላም ተጠናቀቀ። የባገዳዎች የስልጣን ሽግግርም ተካሄደ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 21 ቀን 2011 ዓ/ም ) “ኢሬቻ ለፍቅርና ለአንድነት” በሚል መሪ ቃል በአደአ ሆራ አሰርዲ ሃይቅ የተከበረው ጥንታዊውና ባህላዊው የኢሬቻ ምስጋና በዓል በደማቅ ሁኔታ ተጀምሮ በሰላም መጠናቀቁን የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቋል። ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የመጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች እና ከውጭ አገር የመጡ እንግዶች በበዓሉ ላይ ተሳትፈዋል። ...

Read More »

“ኦነግ አገሪቱን መምራት አለበት” ያሉ ሃይሎች የሰኔ 16ቱን የግድያ ሙከራ እንዳቀናበሩት አቃቢ ህግ ገለጸ

“ኦነግ አገሪቱን መምራት አለበት” ያሉ ሃይሎች የሰኔ 16ቱን የግድያ ሙከራ እንዳቀናበሩት አቃቢ ህግ ገለጸ ( ኢሳት ዜና መስከረም 18 ቀን 2011 ዓ/ም ) ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በመስቀል አደባባይ ተገኝተው ለአዲስ አበባ ህዝብ ንግግር ካደረጉ በሁዋላ የተፈጸመውን የቦንብ ጥቃት አቀነባበረዋል የተባሉ አምስት ግለሰቦች መስከረም 18 ቀን 2010 ዓም በልደታ ምድብ ተረኛ ወንጀል ችሎት የሽብርተኝነት ክስ ሲመሰረትባቸው ...

Read More »

ብአዴን ነባር አመራሮችን በአዳዲስ አመራሮች የመተካት ስራ ይሰራል ብለው እንደሚጠብቁ አባሎቹ ገለጹ

ብአዴን ነባር አመራሮችን በአዳዲስ አመራሮች የመተካት ስራ ይሰራል ብለው እንደሚጠብቁ አባሎቹ ገለጹ ( ኢሳት ዜና መስከረም 18 ቀን 2011 ዓ/ም ) የብአዴን አባላት ለኢሳት እንደገለጹት ድርጅቱ በክልሉ ብቻ ሳይሆን በአገር አቀፍ ደረጃ በተለይም በአገሪቱ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ እንቅስቃሴ ከዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በመሆን ወደ ፊት ለማስኬድ ከባድ ሃላፊነት የተጣለበት በመሆኑ፣ ይህንኑ ሃላፊነት በብቃት ለመወጣት የሚያስችለውን አመራር ይመርጣል የሚል እምነት አላቸው። ...

Read More »

የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ ሙሃመድ እና ግብረ አበሮቻቸው ላይ ተጨማሪ የአስር ቀናት የምርመራ ጊዜ ተሰጠ።

የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ ሙሃመድ እና ግብረ አበሮቻቸው ላይ ተጨማሪ የአስር ቀናት የምርመራ ጊዜ ተሰጠ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 18 ቀን 2011 ዓ/ም ) ባለፈው ዓመት ነሃሴ ወር 2010 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ውስጥ የተፈጸመውን ኢሰብዓዊ የመብት ጥሰትን በቀዳሚነት ሲመሩት ነበሩ ተብለው ተጠርጥረው በቁጥጥር ስራ የዋሉት የክልሉ የቀድሞ አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ አብዲ መሀመድ እና አራት የክልሉ ባለስልጣናት ፍርድ ቤት ...

Read More »

የኢሬቻ በዓል ከፖለቲካ በራቀ ባህላዊና ትፊቶችን በሚያንጸባርቅ መልኩ እንዲከበር ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ አሳሰቡ።

የኢሬቻ በዓል ከፖለቲካ በራቀ ባህላዊና ትፊቶችን በሚያንጸባርቅ መልኩ እንዲከበር ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ አሳሰቡ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 18 ቀን 2011 ዓ/ም ) በቢሾፍቱ ሆራ አሰርዲ ሃይቅ በየዓመቱ የሚከበረውን የኢሬቻ ምስጋና በዓልን አስመልክቶ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ለበዓሉ ተሳታፊዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን ጨምሮ ስለ በዓሉ አከባበር ማሳሰቢያ ሰጡ። ”በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ትልቅ ስፍራ ...

Read More »

የመስቀል በዓል በመላው ኢትዮጵያ በሰላም ተከብሮ ዋለ።

የመስቀል በዓል በመላው ኢትዮጵያ በሰላም ተከብሮ ዋለ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 17 ቀን 2011 ዓ/ም ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ የሚከበረው የደመራ እና የመስቀል በዓል በመላ ኢትዮጵያ በድምቀት ተከብሯል። ምእመናኑ ሃይማኖታዊ ስርዓትና ትውፊታቸውን ጠብቀው የሚያከበሩትን የመስቀል በዓል አስመልክቶ ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አህመድ ለእምነቱ ተከታዮች መልዕክት አስተላልፈዋል። ”ይህ ታላቅ እና ግሩም በዓል በዓልነቱ የክርስትያን ወገኖቻችን ቢሆንም ቅሉ ...

Read More »

“አዲሱ አስተሳሰብ አሮጌውን ያሸንፋል” ሲሉ የብአዴን ሊቀመንበር ተናገሩ

“አዲሱ አስተሳሰብ አሮጌውን ያሸንፋል” ሲሉ የብአዴን ሊቀመንበር ተናገሩ ( ኢሳት ዜና መስከረም 17 ቀን 2011 ዓ/ም ) ሊቀመንበሩ አቶ ደመቀ መኮንን የብአዴን 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ሲከፍቱ ባሰሙት ንግግር አሁን የሚታየው ግጭት በአሮጌው አስተሳሰብ እና በአዲስ አስተሳሰብ መካከል በሚፈጠር ቅራኔ የመጣ ነው። አዲሱ አስተሳሰብ አሮጌውን ያሸንፋል ሲሉም በእርግጠኝነት ተናግረዋል። አቶ ደመቀ የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ከመወጋገዝ ይለቅ መተጋገዝ፣ ከመጠላለፍ ይለቅ መተቃቀፍ እንዲሁም ...

Read More »