በደብረማርቆስ ከተማ ውጥረቱ ዛሬም ቀጥሎ ዋለ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 5 ቀን 2010 ዓ/ም ) አቶ በረከት ስምኦን ደብረማርቆስ ከተማ ላይ ታይተዋል በሚል ከሁለት ቀናት በፊት የተጀመረው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ መዋሉን ዘጋቢያችን ከስፍራው ገልጿል። ትናንት በዚሁ ሳቢያ በነበረው ተቃውሞ ቤቶችና ተሽከርካሪዎች መውደማቸው ተመልክቷል። በዛሬው ዕለትም ህዝቡ የህውሃት ተላላኪዎች ወደ ከተማዋ በመግባት ጥፋት ሊፈጽሙ ይችላሉ በሚል በደብረማርቆስ መግቢያና መውጫ ላይ ከፍተኛ ...
Read More »Amsterdam
አብዲ ኢሌ የፓርላማ አባሉን አሰሩ
አብዲ ኢሌ የፓርላማ አባሉን አሰሩ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 5 ቀን 2010 ዓ/ም ) ትናንት በክልሉ ለተፈጸመው የሰብአዊ መብት ጥሰት የቀድሞውን የደህንነት ሚኒስትር ተጠያቂ ያደረጉት የሶማሌው ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አብዲ ኢሌ፣ አቶ ጌታቸውን በተመለከተ ከአጀንዳ ውጭ በፓርላማ መናገራቸውን በመንቀፍ ለአፈ ጉባኤውና ለሶማሊ ክልል አመራሮች ደብዳቤ የጻፉትን አቶ አብዲ ዴሬን “የጌታቸው ደጋፊ” በሚል ዛሬ አስረዋቸዋል። የፓርላማ አባሉ አቶ አብዲ ዴሬን ...
Read More »የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አዋጅ አወጀ።
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አዋጅ አወጀ። ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 5 ቀን 2010 ዓ/ም ) በኦቦ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ድርጅቱ ለኢትዮጵያ መንግስት ጋ ለረዥም ዓመታት ሲያደርገው የነበረው የሰላም ጥሪ ተቀባይነት ሳያገኝ መቅረቱን በማስታወስ፣ በቅርቡ በግንባሩ ሊቀመንበር እና በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መካከል በተደረገ ውይይት የሰላም ድርድሩ አንድ እርምጃ ወደፊት መሄዱን አብራርቷል። ኦነግ ችግሩን ከኢትዮጵያ ...
Read More »የአማራ ክልል ምክር ቤት የህግ ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በንፁሐን ዜጎች ላይ የተፈጠረውን እንግልት ፣ ማሰቃየት እና እስር አወገዘ፡፡
የአማራ ክልል ምክር ቤት የህግ ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በንፁሐን ዜጎች ላይ የተፈጠረውን እንግልት ፣ ማሰቃየት እና እስር አወገዘ፡፡ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 5 ቀን 2010 ዓ/ም ) ዛሬም ድረስ በክልሉ ተመሳሳይ ድርጊት እየተፈፀመ መሆኑንም- ባካሄደው የመስክ ምልከታ ማረጋገጡን አስታወቀ፡፡ የምክር ቤቱ የህግ ጉዳዩች አሰተዳደር ቋሚ ኮሚቴ ስብሳቢ የሆኑት አቶ አማረ ሰጤ በአሁኑ ስዓት እየተካሄደ በሚገኝው የአማራ ብሄራዊ ...
Read More »ኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በተያዘው ሳምንት መጨረሻ አዲስ አበባን እንደሚጎበኙ ፎርቹን ዘገበ።
ኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በተያዘው ሳምንት መጨረሻ አዲስ አበባን እንደሚጎበኙ ፎርቹን ዘገበ። ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 5 ቀን 2010 ዓ/ም ) ከሁለት አስርት ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፈው ሳምንት አስመራን መጎብኘታቸው ይታወቃል። በዚሁ የአስመራ ጉብኝት እጅግ ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው ዶክተር አብይ ከኤርትራው አቻቸው ከፕረኤዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በበርካታ ጉዳዮች ዙሪያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጉብኝት፣ ...
Read More »የአቶ አብዲ አሌ ወኪሎች የለውጥ አራማጆችን ስብሰባ አደናቀፉ
የአቶ አብዲ አሌ ወኪሎች የለውጥ አራማጆችን ስብሰባ አደናቀፉ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 4 ቀን 2010 ዓ/ም ) የኢትዮ-ሶማሊ ክልል መሪ የሆኑትን የአቶ አብዲ ሙሃመድ ኡመርን አገዛዝ የሚቃወሙ፣ በክልላቸው ዲሞክራሲያዊ ለውጥ እንዲመጣ የሚታገሉ ከ300 ያላነሱ የአካባቢው ተወላጆች የአገር ሽማግሌዎሎች፣ ከውጭ አገር የመጡ ኢትዮጵያውያንና ምሁራን በሂደት ስለሚወስዷቸው እርምጃዎች የሚመክሩበት ስብሰባ አቶ አብዲ አሌ በላካቸው ሰዎች እንዲጨናገፍ ተደርጓል። ጠዋት ላይ በአዲስ አበባ ፍሬንድ ...
Read More »በአሁኑ ወቅት የኦሮሞ ነፃ አውጪ ነኝ በሚል ስም የጦርነት አዋጅ እያወጀ ያለው አካል ፣ እያደረገ ያለው ነገር እንዲያስብበት እና ወደትክክለኛው መንገድ እንዲመለስ ኦቦ ለማ መገርሳ አስጠነቀቁ።
በአሁኑ ወቅት የኦሮሞ ነፃ አውጪ ነኝ በሚል ስም የጦርነት አዋጅ እያወጀ ያለው አካል ፣ እያደረገ ያለው ነገር እንዲያስብበት እና ወደትክክለኛው መንገድ እንዲመለስ ኦቦ ለማ መገርሳ አስጠነቀቁ። ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 4 ቀን 2010 ዓ/ም ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦቦ ለማ መገርሳ የጦርነት አዋጅ ያወጀውን ቡድን ያስጠነቀቁት፣ ትናንት በኦሮሚያ ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር ነው። “ከዚህ በፊት ቀጥታ ሲዋጉን የነበሩ አካላት ...
Read More »511 የሚሆኑ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ና ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ብሄር ተወላጆች እስካሁን መፍትሄ አላገኙም ፡፡
511 የሚሆኑ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ና ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ብሄር ተወላጆች እስካሁን መፍትሄ አላገኙም ፡፡ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 4 ቀን 2010 ዓ/ም ) ተፈናቃዮቹ የአማራ ብሄራዊ ክልል ምክር ቤት ስብሰባን ምክንያት በማድረግ ወደ ስብሰባ ቦታው በመሄድ ችግራቸው እንዲታይላቸው የጠየቁ ሲሆን፣ የክልሉ አመራሮች ለአጭር ጊዜ አግኝተው አነጋግረዋቸዋል። ባለስልጣናቱ እስከ መጪው ቅዳሜ ስብሰባ ላይ መሆናቸውንና እሁድ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተፈናቃዮችን እንደሚያናግሩዋቸው ...
Read More »የሃረሪ ክልል ፕሬዚዳንት በሌሉበት መሻራቸውን ተቃወሙ
የሃረሪ ክልል ፕሬዚዳንት በሌሉበት መሻራቸውን ተቃወሙ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 4 ቀን 2010 ዓ/ም ) የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሙራድ አብዱላሂድ እርሳቸው ባልተገኙበት ሰኔ 29 ቀን 2010 ዓም የተደረገው የማእከላዊ ስብሰባ እና የፕሬዚዳንት ምርጫ እንደማይቀበሉትና አሁንም ክልሉን እሳቸው እንደሚመሩት አስታውቀዋል። ምክር ቤቱ አቶ ኦድሪን በድሪን ሊቀመንበር ፣ አቶ ነቢል ማሃዲን ደግሞ ምክትል ሊ/መንበር አድርጎ መርጦ ነበር። አቶ ሙራድ ከአዲስ አበባ ከተመለሱ ...
Read More »ሜ/ጄ ተክለብርሃን ወ/አረጋይ ይመሩት የነበረው ኢንሳ ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ በሙስና ማባከኑ ታወቀ
ሜ/ጄ ተክለብርሃን ወ/አረጋይ ይመሩት የነበረው ኢንሳ ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ በሙስና ማባከኑ ታወቀ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 3 ቀን 2010 ዓ/ም ) የዶ/ር አብይ አህመድን ጠ/ሚኒስትር ሆኖ መመረጥ አጥብቀው ሲቃወሙ፣ ጠ/ሚኒስትሩን “ጠላት” ብለው በመፈረጅ የለውጥ ሂደቱን ለመቀልበስ ጥረት እያደረጉ የሚገኙት የቀድሞው የኢንፎሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ሜ/ጄኔራል ተክለብርሃን ወልዳረጋይ እና በአሁኑ ሰዓት በእስር ላይ የሚገኘው ምክትሉ ቢኒያም ተወልደ ...
Read More »