የአዲስ አበባ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ የአርበኞች ግንቦት 7 መሪዎችን ተቀበለ ( ኢሳት ዜና ጳግሜን 05 ቀን 2010 ዓ/ም ) የከተማው ህዝብ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌንና ጨምሮ ሌሎችንም የንቅናቄው አመራሮችና አባላትን ለመቀበል ከጠዋት ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ሰታዲየም በመሄድ እንግዶችን እንኳን ደህና መጣችሁ ብሎአል። ህዝቡ ኮከብ የሌለበትን ሰንደቃላማ በመያዝ በጭፈራ፣ በዝማሬና የተለያዩ መፈክሮችን በማሰማት ደስታውን ሲገልጽ ውሎአል። ዝግጀቱን በተመለከተ ...
Read More »Amsterdam
የአዴሃን ሃይሎች ወደ አገራቸው ገቡ
የአዴሃን ሃይሎች ወደ አገራቸው ገቡ ( ኢሳት ዜና ጳግሜን 05 ቀን 2010 ዓ/ም ) የህወሃትን አገዛዝ በመቃወም የትጥቅ ትግል ሲያካሂዱ የቆዩ የአማራ ዲሞክራሲያዊ ሃይሎች ንቅናቄ አመራሮችና የሰራዊ አባላት ወደ አገራቸው ገብተዋል። የሰራዊቱ አባላት ወደ አገር ሲገቡ የጎንደርና የሌሎችም ከተሞች ነዋሪዎች በመንገዱ ላይ በመውጣት የጀግና አቀባበል አድርገውላቸዋል። አዴሃን ከመንግስት ጋር ከተነጋገረ በሁዋላ ወደ አገር ቤት የገባ ሲሆን፣ የድርጅቱ አመራሮች በሰላማዊ መንገድ ...
Read More »ከደቡብ ሱዳን የመጡ ታጣቂዎች የኢትዮጵያን ድንበር ማቋረጣቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ
ከደቡብ ሱዳን የመጡ ታጣቂዎች የኢትዮጵያን ድንበር ማቋረጣቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ ( ኢሳት ዜና ጳግሜን 05 ቀን 2010 ዓ/ም ) በርካታ ታጣቂዎች የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው ወደ ጋምቤላ መግባታቸውን የገለጹት ነዋሪዎች፣ በአኝዋኮች ላይ ጥቃት ሊፈጽሙ ስለሚችሉ የመከላከያ አባላት እንዲያውቁት ይደረግ በማለት ጠይቀዋል። ታጣቂዎች የማን ሃይል እንደሆኑ ነዋሪዎች ለመግለጽ አልቻሉም። ከዚህ በፊት ከደቡብ ሱዳን የሚነሱ ታጣቂዎች ወደ ጋምቤላ ክልል በመግባት በርካታ ዜጎችን እያፈኑ ...
Read More »የአባይ ግድብ ዋና መሃንዲስና መሪ ኢንጂነር ስመኛው በቀለ ራሳቸውን ማጥፋታቸውን ፖሊስ አስታወቀ
የአባይ ግድብ ዋና መሃንዲስና መሪ ኢንጂነር ስመኛው በቀለ ራሳቸውን ማጥፋታቸውን ፖሊስ አስታወቀ ( ኢሳት ዜና ጳግሜን 02 ቀን 2010 ዓ/ም ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘይኑ ጀማል በመሩት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ፖሊስ ኢንጂነር ስመኛው ራሳቸውን አጥፍተዋል የሚል መደምደሚያ ላይ መድረሳቸውን ገልጸዋል። እዚህ ድምዳሜ ላይ ለመድረስ የተለያዩ ማስረጃዎችንና የጥናት ዘዴዎችን መጠቀማቸውን የገለጹት መርማሪ ፖሊሶቹ፣ ለዚህ ድምዳሜ ያደረሱዋቸውን ዋና ዋና ምክንያቶች ከመሞታቸው በፊት ...
Read More »በአንድ አመት ከስድስት ወር ይጠናቀቃሉ ተብሎ ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወጪ የወጣባቸው የስኳር ፕሮጀክቶች ከ6 አመታት በሁዋላም አልተጠናቀቁም
በአንድ አመት ከስድስት ወር ይጠናቀቃሉ ተብሎ ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወጪ የወጣባቸው የስኳር ፕሮጀክቶች ከ6 አመታት በሁዋላም አልተጠናቀቁም ( ኢሳት ዜና ጳግሜን 02 ቀን 2010 ዓ/ም ) በቀድሞው የስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ አባይ ጸሃዬ እና በሜቴክ የቀድሞው ዋና ዳይሬክተር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው መካከል የተፈረመው የውል ሰነድ እንደሚያሳየው ከፍተኛ ሃብት የፈሰሰባቸው 10 የስኳር ፕሮጀክቶች በ2005 እና በ2006 ምርት ማምረት ነበረባቸው። ...
Read More »በሃረር ከተማ የሚኖሩ የጉራጌ ተወላጆች በፖለቲካና በኢኮኖሚ ፍትሃዊ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ጠየቁ
በሃረር ከተማ የሚኖሩ የጉራጌ ተወላጆች በፖለቲካና በኢኮኖሚ ፍትሃዊ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ጠየቁ ( ኢሳት ዜና ጳግሜን 02 ቀን 2010 ዓ/ም ) በከተማዋ የሚኖሩ የጉራጌ ተወላጆች ነሃሴ 25 ቀን 2010ዓም በኢሚር አብዱላሂ አዳራሽ ባካሄዱት ስብሰባ፣ የሐረር ከተማ የጉራጌ ብሔረሰብ ተወላጆች የአቋም መግለጫ ፣ “በህገ መንግስቱ የተረጋገጠልን በየትኛውም የሐገሪቱ ክፍሎች ተዘዋውሮ የመስራትና ሀብት የማፍራት መብታችን ሳይሸራረፍ እንዲከበር እንታገላለን፡፡” ሲሉ ጠይቀዋል። ተወላጆቹ ፣ ለውጡን ...
Read More »በሰላም አስከባሪነት የተሰማሩ የመከላከያ ሰራዊት አባላቶች ምዝበራ እንደተፈጸመባቸው አስታወቁ። ጉዳዩንም ለጠቅላይ ሚንስትሩ እና ለሚመለከታቸው አካላት አሳውቀዋል።
በሰላም አስከባሪነት የተሰማሩ የመከላከያ ሰራዊት አባላቶች ምዝበራ እንደተፈጸመባቸው አስታወቁ። ጉዳዩንም ለጠቅላይ ሚንስትሩ እና ለሚመለከታቸው አካላት አሳውቀዋል። ( ኢሳት ዜና ጳግሜን 02 ቀን 2010 ዓ/ም ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፈቃጅነት አፍሪካን በመወከል በጎረቤት አገራት ሰላም ለማስከበር የተሰማሩ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ የተለያዩ ምዝበራዎች ሲፈጸምባቸው መቆየቱን የሰራዊቱ አባላት ለመንግስት እና ጉዳዩ ለሚመለከታቸው አካላት በጻፉት ደብዳቤ አመልክተዋል። በመንግስት የተሰጣቸውን ግዴታዎች ከመወጣት በተጨማሪ ...
Read More »በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ የዘረፉና ያባከኑ ሰዎች ሜቴክን እየለቀቁና ማእረጋቸውን እየለወጡ በሲቪል አስተዳደርነት እየተቀጠሩ ነው
በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ የዘረፉና ያባከኑ ሰዎች ሜቴክን እየለቀቁና ማእረጋቸውን እየለወጡ በሲቪል አስተዳደርነት እየተቀጠሩ ነው ( ኢሳት ዜና ጳግሜን 01 ቀን 2010 ዓ/ም )የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ሜቴክ በአገሪቱ ውስጥ ላወደመውና ላዘረፈው በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ዋና ተጠያቂ የሆኑ የቀድሞ ወታደራዊ መሪዎች ማእረጋቸውን እየተዉ በሲቪል ተቋማት ውስጥ እየተቀጠሩ ነው። የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ የሆኑት ዶ/ር ሶሎሞነ ኪዳኔ ወደ ከንቲባነት ከመምጣታቸው በፊት የሜቴክ ዋና ...
Read More »በሰኔ 16ቱ የቦንብ ጥቃት ተጠርጣሪ በሆኑት አቶ ተስፋዬ ኡርጌ ላይ ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው
በሰኔ 16ቱ የቦንብ ጥቃት ተጠርጣሪ በሆኑት አቶ ተስፋዬ ኡርጌ ላይ ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው ( ኢሳት ዜና ጳግሜን 01 ቀን 2010 ዓ/ም ) በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል ዓደባባይ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በተጠራው የምስጋና እና የመደመር የድጋፍ ሰልፍ ወቅት በተፈጸመው የቦንብ ጥቃት እጃቸው አለበት ተብለው ከተጠረጠሩት አንዱ የሆኑት አቶ ተስፋዬ ኡርጌ ላይ መርማሪ ፖሊስ ያቀረበውን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፍርድ ...
Read More »የአዲስቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ሊቀመንበር አቶ ኦባንግ ሜቶን ጨምሮ 15 አባላት ያለው ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ገቡ።
የአዲስቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ሊቀመንበር አቶ ኦባንግ ሜቶን ጨምሮ 15 አባላት ያለው ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ገቡ። ( ኢሳት ዜና ጳግሜን 01 ቀን 2010 ዓ/ም ) የአዲስቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (Solidarity Movement for New Ethiopia) መስራችና ሊቀመንበር የሆኑት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶን ጨምሮ 15 አባላትን ያካተተው ቡድን ወደ አገራቸው የገቡ ሲሆን በምንግስት ባለስልጣናት አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ቡድኑ በመንግስት የቀረበለትን የሰላም ...
Read More »