ሚያዚያ ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የተነሳውና ለሦስት ቀናት የዘለቀው የሰደድ እሳት ባካባቢው ሕዝብ ርብርብ መቆሙተገለጠ። ሰደድ እሳቱ ከፓርኩ ይዞታ 15 ኪ.ሜ. ያህል ዘልቆ ጥፋት አድርሷል።ኢሳት ዛሬ ያነጋገራቸው የደባርቅ ከተማ ነዋሪ መንግሥት በወቅቱ የወሰደው የማጥፋት ሙከራ ባለመኖሩ ኅብረተሰቡ እሳቱን ለመቆጣጠር ሦስት ቀን ሊወስድበት ችሏል ብለዋል። በሌላ በኩል ግን ዛሬ በተለይ ከኢሳት ጋር ቃለ ምልልስ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
በኤፕሪል 15 የቦስተን ማራቶን ቦምብ ፍንዳታ የተጠረጠሩ ተጨማሪ ሶስት ሰዎችን ይዞ ማሰሩን የቦስተን ፖሊስ አስታወቀ
ሚያዚያ ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- እንደቢቢሲ ዘገባ ፖሊስ ስለተያዙት ሰዎች ማንነትና በፍንዳታው ዙሪያ የነበራቸውን የተሳታፊነት ድርሻ በተመለከተ ተጨማሪ ነገር ከመናገር ተቆጥበዋል። ለሦስት ሰዎች መሞትና ከ260 ሰዎች በላይ መቁሰል ምክንያት በሆነው የቦስተኑ ማራቶን የቦምብ ፍንዳታ የ19 ዓመት ወጣት የሆነው ጆሃር ሰርናዬቭ በተጠያቂነት መከሰሱ የሚታወቅ ነው። የ26 ዓመቱ የሰርናዬቨ ወንድም ከፍንዳታው 3 ቀናት በኋላ ከፖሊሶች በተተኮሰ ጥይት መገደሉ ...
Read More »የኔዘርላንዷ ንግስት ስልጣናቸውን ለልጃቸው አስረከቡ
ሚያዚያ ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ላለፉት 33 አመታት በስልጣን ላይ የቆዩት የኔዘርላንድስ ንግስት ቢያትሪክስ በአምስተርዳም እጅግ በደመቀ ስነስርአት ስልጣናቸውን ለ46 አመቱ ልጃቸው ዊሊያም አሌክሳንደር በየአመቱ ሚያዚያ 30 በሚከበረው የንግስቷ የልደት ቀን በአል ላይ አስረክበዋል። የንጉሱ ባለቤት የሆኑት አርጀንቲናዊዋ የባንክ ሰራተኛም በስነስነስርአቱ ላይ ንግስት ተብለው ተሹመዋል። በኔዘርላንድስ የነገስታቱ ባህል መሰረት በስልጣን ላይ ያለው ንጉስ ወይም ንግስት እድሜያቸው ሲገፋ ...
Read More »በጉራፈርዳ ወረዳ ተጨማሪ የአማራ ተወላጆች ተፈናቀሉ
ሚያዚያ ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አዲሱ ጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለኝ ባለስልጣኖቻቸው ከእንግዲህ አንድም ሰው እንዳያፈናቅሉ ባስጠነቀቁ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን በጉራፈርዳ ወረዳ የሚኖሩ 90 የአማራ ተወላጅ አባዎራዎች ከክልሉ መባረራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። እንደገለጹት የአማራ ተወላጆች በተቀነባበረ ዘመቻ ክልሉን ለቀው እንዲወጡ እየተደረገ ነው። እስካሁን የተባረሩት ሰዎች አድራሻቸው ካለመታወቁም ሌላ ፣ ባለፉት ሁለት ቀናት የተባረሩ ...
Read More »ለኢትዮጵያዊያን ዲፕሎማቶች ከፍተኛ ጥቅማጥቅም የሚሰጥ አዋጅ ተረቀቀ
ሚያዚያ ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ኢትዮጵያዊያን ዲፕሎማቶች ስራቸውን አጠናቀው ወደአገር ውስጥ ሲመለሱ ከቀረጥ ነጻ ዕቃዎቻቸውን ማስገባትን ጨምሮ ከፍተኛ የደመወዝ ክፍያና ጥቅማጥቅም የሚያስገኝ አዋጅ ተረቀቀ፡፡ በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ተረቅቆ በሚኒስትሮች ም/ቤት ጸድቆ ሰሞኑን ለፓርላማው የቀረበው የውጪ ግንኙነት አገልግሎት ረቂቅ አዋጅ ክፍል ስድስት ከ37 እስከ 41 ያሉት አንቀጾች የውጭ ግንኙነት አገልግሎት ሰራተኞችን ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅምና ከለላዎችን የሚመለከቱ ድንጋጌዎችን የያዙ ...
Read More »በአጋሮ ሁለት የእስልምና ትምህርት መስጫ መድረሳዎች ተዘጉ
ሚያዚያ ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ባለፈው አርብ በከተማዋ የሚገኙ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ያሰሙትን ከፍተኛ ተቃውሞ ተከትሎ የበቡኖበር ሂላል መስጂድ እና የከፋበር ቶፊቅ መስጂድ መድረሳዎች መዘገታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። ነዋሪዎቹ ለኢሳት እንደገለጹት ከተቃውሞው በሁዋላ የከተማዋ አስተዳደር የመስጊዱን ኮሚቴዎችን በመሰብሰብ ኢማሞች እንዲባረሩና ሁለቱ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ አድርጓል። መንግስት በሀይማኖት ጉዳዮች ጣልቃ አልገባም ቢልም ጣልቃ ለመግባቱ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ አይኖርም ሲሉ ...
Read More »አንድነት መድረክ በቶሎ ወደ ውህደት እንዲያመራ ጠየቀ
ሚያዚያ ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በመድረክ ስር ያሉ ፓርቲዎች በአስቸኳይ ወደ ውህደት እንዲመጡ አንድነት ለፍትህና ለነፃነት ፓርቲ ጠየቀ። የ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክን የሥራ አፈፃፀም ላለፉት አምስት ወራት ሲገመግም እንደቆየ የገለጸው አንድነት ፓርቲ፤ በመድረክ ስር ያሉ ፓርቲዎች በቶሎ ውህደት እንዲፈጥሩ ነው ጥያቄ ያቀረበው። የ አንድነት ብሔራዊ ምክር ቤት ሚያዚያ 19 ቀን 2005 ዓመተምህረት ያደረገውን ስብሰባ ተከትሎ በሰጠው ...
Read More »በኒውዮርክ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጽ/ቤት ትናንት የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ
ሚያዚያ ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአማራና በሙርሲዎች ላይ የሚደገረውን መፈናቀል በመቃወም እንዲሁም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ የቀጠለውን የሰብዓው መብት ረገጣ በማውገዝ በኒውዮርክ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጽ/ቤት ትናንት የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ። በሰብዓው መብት ረገጣ የሚጠየቁ ባለሥልጣናት ስም ዝርዝር የያዘ ደብዳቤ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስገብተዋል። በተያያዘ ዜና በዊኒፔግ ካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መንግሥት በአማራ ተወላጆች ላይ የሚያደርሰውን የማፈናቀል ተግባር በፅኑ ...
Read More »የኢትዮጵያ መንግስት ዲፕሎማቶች ስርዓቱን ተለይተው ከሃገር በመክዳት ላይ መሆናቸውን ለኢሳት የደረሰው መረጃ ያስረዳል
ሚያዚያ ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በተለያዩ የሃላፊነት ደረጃ በተለያዩ ሃገራት በስራ ላይ የነበሩት የኢትዮጵያ መንግስት ዲፕሎማቶች ስርዓቱን ተለይተው ከሃገር በመክዳት ላይ መሆናቸውን ለኢሳት የደረሰው መረጃ ያስረዳል :: የቅርብ ምንጮች ለኢሳት እንደገለጹት ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ 5 ያህል ዲፕሎማቶች ስርዓቱን ከድተው አሜሪካ ገብተዋል:: በውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ውስጥ በከፍተኛ የፓለቲካ አማካሪነት እንዲሁም በኢንስፔክሽን ሃላፊነት በመስራት ላይ የነበሩ ሁለት ዲፕሎማቶች ...
Read More »በዋልድባ ገዳም መናኞችን ማፈናቀልና መደብደቡ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ
ሚያዚያ ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከትንሣኤ በኋላ በርካታ የአማራ ተወላጅ የሆኑ መናኞች እንዲወጡ ታዘዋል። በዋልድባ አካባቢ ነዋሪ የሆኑ አባት ዛሬ ከኢሳት ጋር በተለይ ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደገለጡት በገዳሙ ነዋሪ የነበሩ መናኝን የመንግሥት ታጣቂዎች ከማይፀምሪ መጥተው እንደወሰዷቸው የገለፁ ሲሆን በመሀል መንገድ አውርደው ከደበደቡና ከፍተኛ ጉዳት ካደረሱባቸው በኋላ ያላቸውን ገንዘብና ሰነድ እንደዘረፏቸው አረጋግጠዋል። በዋልድባ የሚገኙ መናኞችና አባቶች የቤተክርስቲያንና የሃገር ...
Read More »