ሚያዚያ ፴ (ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባና የዙሪያዋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የጋራ ልማት መሪ ፕላን ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት እንቅስቃሴ ጋር ተያይዞ ሰሞኑን ከስድስት በላይ በሚሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች በተቀጣጠለው ተቃውሞ ምክንያት የኦሮሞ ተማሪዎች በአጋዚ ልዩ ኃይልና በፌዴራል ፖሊስ አባላት መገደላቸው ኦህዴድን ለሁለት ሊከፍል የሚችል ክስተት ሆኖ ብቅ ማለቱን ምንጮች ገልጸዋል። በኦህዴድ ድክመት ምክንያት ስለማስተር ፕላኑ አስቀድሞ ሕዝቡ ተወያይቶበት ውሳኔ ሳይሰጥበት ወደ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
ዞን ዘጠኝ እየተባሉ የሚጠሩ ጸሃፊዎችና ጋዜጠኞች በአሸባሪነት ሊከሰሱ መሆኑ ታወቀ
ሚያዚያ ፴ (ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ትናንት ፍርድ ቤት ቀርበው የ10 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ የተጠየቀባቸው ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ፣ ጋዜጠኛ አስማማው ሃይለጊዮርጊስ፣ ጸሃፊ ዘላለም ክበረት፣ ናትናኤል ፈለቀ፣ አጥናፍ ብርሃነና ኤዶም ካሳየ አርቲክል 19 እየተባለ ከሚጠራው ይውች ድርጅት ጋር ግንኙነት በመፍጠር የግብጽ፣ የኤርትራ መንግስትንና የግንቦት7 ትን ተልእኮ ለማስፈጸም ይንቀሳቀሱ ነበር የሚል ክስ ሊመሰርትባቸው እንደሚችል ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ ወገኖች ገልጸዋል። መንግስት ወጣቶቹ ...
Read More »በአምቦ ለደረሰው የሰው እልቂትና የንብረት ውድመት መንግስት ራሱን ነጻ ለማድረግ ዘመቻ ጀመረ
ሚያዚያ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ አበባን አዲሱን ማስተር ፕላን በመቃወም በአምቦና አካባቢው በሚገኙ ከተሞች ወደ አደባባይ የወጡትን ከ40 በላይ ንጹሃን ዜጎች አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ ያስገደለው መንግስት ራሱን ከተጠያቂነት ለማዳን የጀመረውን ፕሮፓጋንዳ በስፍራው ላይ የነበሩ አንዳንድ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውመውታል። አፈ ጉባኤ አባ ዱላ ገመዳ በኢቲቪ ቀርበው የተማሪዎችን ጥያቄ ኦነግ እና ግንቦት7 የተባሉት አሸባሪ ቡድኖች አይዟችሁ በማለት አቀጣጥለውታል ...
Read More »የመንግስት ካድሬዎች በኦሮምያ የተነሳውን ግጭት የብሄር ግጭት ለማስመሰል ዘመቻ መጀመራቸው ታወቀ።
ሚያዚያ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢሳት ከኦህዴድ ምንጮች ባገኘው መረጃ ተንተርሶ የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች በአማራና በኦሮሞ ህዝብ መካከል ልዩነትን በመዝራት ሁለቱን ታላላቅ ብሄሮች ለማጋጨት ያቀዱትን ሴራ ይፋ ካደረገ በሁዋላ፣ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተሰማሩ የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች የአማራና ኦሮሞ ወጣቶች እንዲጋጩ ከፍተኛ ቅስቀሳ በማድረግ ላይ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሎአል። በሃሮማያ እና በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲዎች አንዱን ብሄር የሚያጥላሉ ንግግሮች ሆን ተብሎ ተልእኮ ...
Read More »የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ጋዜጠኞና ጸሃፊዎች መታሰር እንዳሳሰበው ገለጸ
ሚያዚያ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በካተሪና አሽተን የሚመራው የአውሮፓ ህብረት የውጭ ግንኙነት ክፍል በጋዜጠኞች ፣ ጸሃፊዎችና ፖለቲከኞች ላይ እየተካሄደ ያለው እስር እንዳሳሰበው ገልጿል። የአውሮፓ ህብረት ሁሉንም ወገኖች ያቀፈ ውይይት እንዲደረግ እና የተለያዩ ድምጾች የሚሰሙበት መድረክ እንዲፈጠር ጠይቋል። ህብረቱ የጋዜጠኞችና ጸሃፊዎች መታሰር እንዳሳሰበው ከመግለጽ በተጨማሪ ጉዳያቸው በነጻ ፍርድ ቤት እንዲታይ፣ ተጠርጣሪዎቹ ከቤተሰቦቻቸው ጋር የሚገናኙበት መንገድ እንዲመቻችላቸው ጠይቋል። ተጠርጣሪዎቹ ...
Read More »ከሃሮማያ ዩኒቨርስቲ የወጡ ተማሪዎች ህዝብ እንዲደርስላቸው ጠየቁ
ሚያዚያ ፳፰ (ሃያ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ የተፈጠረውን ተቃውሞ ተከትሎ በሀረር መካነሰላም እና በድሬዳዋ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ተጠልለው የሚገኙ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ችግራቸው መፍትሄ ያገኝ ዘንድ ተማጽነዋል። ከ200 በላይ ተማሪዎች በድሬዳዋ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ፣ ከ200 በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመካነሰላም ቤተክርስቲያን ተጠልለለው የሚገኙ ሲሆን፣ ምንም መረጃ የሌላቸው ተማሪዎች ደግሞ በባዶ ሜዳ እየተንከራተቱ በመለመን ላይ ...
Read More »ሂውማን ራይትስ ወች በተማሪዎች ላይ የተወሰደውን እርምጃ አወገዘ
ሚያዚያ ፳፰ (ሃያ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ታዋቂው አለማፍ የሰብአዊ መብት ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች በንጹሃን ዜጎች ላይ የሚወሰዱት ሃይል የተቀላቀለበት እርምጃ በአስቸኳይ ሊያቆሙ ይገባል ብሎአል። የመንግስት ባለስልጣናት በእስር ላይ የሚገኙ ተማሪዎችን መፍታት እንደሚገባቸው ፣ ድርጊቱን የፈጸሙት የጸጥታ ሃይሎችና ባለስልጣናት አስፈላጊው ምርምራ እንዲካሄድባቸው የሰብአዊ መብት ድርጅቱ ጠይቋል። የድርጅቱ የአፍሪካ ምክትል ዳይሬክተር የሆኑት ሌስሊ ሌፍኮ የአዲስ አበባን መስፋፋት ...
Read More »የቻይናና አፍሪካ ንግድ ወደ 400 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያድግ ሊ ኪቺያንግ ተናገሩ
ሚያዚያ ፳፰ (ሃያ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቻይናው ጠ/ሚንስትርሊ ጂያንግ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ባደረጉት ንግግር አገራቸው ከአፍሪካ ጋር ያላትን የንግድ ልውውጥ በማሳደግ ከ6 አመታት በሁዋላ የንግድ ግንኙነቱ ወደ 400 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ይላል ብለዋል። ቻይና ባለፉት አመታት የአፍሪካ ቀዳሚዋ የንግድ ሸሪክ መሆናን ጠ /ሚኒስትሩ ገልጸዋል። አገሪቱ ለተለያዩ አፍሪካ አገራት ከ10 ቢሊዮን ዶላር በላይ ብድር መስጠቷንም ጠ/ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ጠ/ሚኒስትሩ የአፍሪካ ...
Read More »የግብጹ እጩ ፕሬዚዳንት ስልጣን ከያዙ የሙስሊም ብራዘርስ ሁድ ፓርቲን እንደሚያጠፉ ተናገሩ
ሚያዚያ ፳፰ (ሃያ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አብዱል አል ፋታህ ሲሲ ከግብጽ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ስልጣን ከያዙ ሙስሊም ብራዘር ሁድስ ፓርቲን ሙሉ በሙሉ እንደሚያጠፉት ተናግረዋል። እጩ ፕሬዚዳንቱ ሁለት ጊዜ የመግደል ሙከራ ተደርጎባቸው እንደነበር ገልጸዋል። መከላከያ ሰራዊቱ የግብጽን አብዮት ቀልብሰዋል ተብሎ የሚወራው ትክክል አለመሆኑም ተናግረዋል። ፕሬዚዳንት ለመሆን የሚወዳደሩት ሲሲ፣ የቀድሞውን ፕሬዚዳንት ሙሀመድ ሙርሲን ከስልጣን ሲያስወግዱ ስልጣን እይዛለሁ ብለው እንዳላሰቡ ...
Read More »የሃሮማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አሁንም በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ናቸው
ሚያዚያ ፳፯ (ሃያ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር ተያይዞ በሃሮማያ ዩኒቨርስቲ የተነሳው ግጭት አሁንም አስከፊ በሆነ መልኩ እንደቀጠለ ከአካካቢው የሚደርሱን መረጃዎች አመልክተዋል። የዩኒቨርስቲው ምክትል ዲን ዶ/ር ጨመዳ ችግሩ ከዩኒቨርስቲው አቅም በላይ መሆኑን ለተማሪዎች ተናግረዋል። ባለፈው አርብ በተማሪዎች መካከል አካባቢን መሰረት አድርጎ በተነሳ ግጭት አንድ ተማሪ በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደል አንዲት ሴት ተማሪም እንዲሁ ከፍተኛ የሚባል አካላዊ ...
Read More »