.የኢሳት አማርኛ ዜና

በአዲስ አበባ ከትናንት ጀምሮ ህገወጥ የተባሉ ቤቶች እየፈረሱ ነው

ግንቦት ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አዲስአበባዓለም ባንክተብሎበሚታወቅአካባቢወደታጠቅጦርሰፈርአቅራቢያሕገወጥቤቶችናቸውበሚልበርካታ ቤቶች መፍረሳቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ነዋሪዎች  አብዛኛዎቹቤቶችከተገነቡከ10 ዓመታት በላይእንደሆናቸውየገለጹሲሆንበአሁኑወቅትበፖሊስሃይልቤታቸውበላያቸውላይእየፈረሰመሆኑን ተናግረዋል፡፡ በፖሊስና በነዋሪዎች መካካል በተፈጠረ አለመግባባትም እስካሁን ከ40 ያላነሱ ሰዎች መታሰራቸውን ለማወቅ ተችሎአል። አንዳንድ ነዋሪዎች ፖሊስ እየወሰደ ያለውን እርምጃ ጭካኔ የተሞላበት ነበር ሲሉ ገልጸዋል

Read More »

የሴሌንዳዋ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ተዘጋ

ግንቦት ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በድሬዳዋ ከተማ ከ 2 ዓመታት በፊት   የተቋቋመው ሰሌንደዋ ጨርቃ ጨርቅ  ፋብሪካ  ከ 1 ሺ ያላነሱ  ሰራተኞችን በትኖ  ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ፋብሪካውን ዘግቶ ወደ ሀገሩ ቱርክ መመለሱ ታውቋል። በመንግሥት 48 %  እና በሚ/ር ሱሌይማን 52 % ኢንቨስትመንት ድርሻ የተቋቋመ ቢሆንም  ባለሀብቱ ከመንግስት ብድር አልተሰጠኝም በሚል ሰበብ ብቻ ፋብሪካውን ዘግቶ  ሊሄድ ችሏል፡፡ የተበተነው ሰራተኛ ለከፍተኛ ...

Read More »

የወለጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በፖሊሶች ተደበደቡ

ግንቦት ፮ (ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መንግስት በቁጥጥር ስር ያዋላቸው ጓደኞቻቸው እንዲፈቱላቸው በሰላማዊ መንገድ ጥያቄያቸውን ሲያቀርቡ የነበሩ የወለጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ወደ ግቢው ዘልቀው በገቡ የፌደራል ፖሊስ አባላት ሲደበደቡ መዋላቸውን ተማሪዎች እና የአካባቢው ነዋሪዎች  ለኢሳት ተናግረዋል። የግቢው ተማሪዎች ጥያቄያቸውን  ሰላማዊ በሆነ መንገድ በማቅረብ ላይ ሳሉ፣ የፌደራል ፖሊስ አባላት ወደ ውስጥ ሰብረው በመግባትና የጪስ ቦንብ በመወርወር ተማሪውን በሰደፍና በዱላ መደብደባቸውን ተማሪዎች ...

Read More »

አዲስ አበባ በአንበጣ መንጋ መወረሩዋን ነዋሪዎች ገለጹ

ግንቦት ፮ (ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-እጅግ በርካታ ቁጥር ያለው የአንበጣ መንጋ አዲስ አበባን መውረሩን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ኮተቤ አካባቢ ያሉ ነዋሪዎች አካባቢያቸው በአምበጣ መንጋ እንደተወረረ ገልጸዋል። በቅርቡም እንዲሁ በምስራቅ የአገሪቱ ክፍል ተመሳሳይ የአምበጣ መንጋ ወረርሽኝ ታይቶ ነበር። የአንበጣ መንጋው ከየት አካባቢ እንደመጣ ለማወቅ አልተቻለም። በአዲስ አበባ የአምበጣ ወረርሽኝ የተለመደ ነገር አለመሆኑን ነዋሪዎች ገልጸዋል።

Read More »

የሥነምግባርናፀረሙስናኮሚሽንኮሚሽነርአቶአሊሱለይማን፦‹ዛቻናማስፈራራትይገጥሙናል›› አሉ።

ግንቦት ፮ (ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኮሚሽነሩይህንያሉትየመስሪያቤታቸውንየአስርወራትየሥራአፈገፃፀምሪፖርትሰሞኑንለህዝብተወካዮችምክርቤትባቀረቡበትወቅትመሆኑን ሪፖርተር ዘግቧል። አቶዓሊሱሌይማንበሪፖርታቸውኮሚሽኑንእያጋጠሙስላሉዋናዋናችግሮችአብራርተዋል፡፡የመፈጸምናየማስፈጸምአቅምውስንነት፣የሰውኃይልፍልሰት፣አንዳንድየመንግሥትተቋማትኮሚሽኑለሚያቀርባቸውየማሻሻያሐሳቦችተባባሪአለመሆንናየመስክተሽከርካሪዎችእጥረትኮሚሽኑንካጋጠሙችግሮችመካከልዋነኞቹመሆናቸውንተናግረዋል፡፡ የኮሚሽነሩንሪፖርትተከትሎከተሰነዘሩአስተያዬቶቸናጥያቄዎችመካከልበቀድሞውየትምህርትሚኒስትርዲኤታበዶክተርአድሃኖምየተሰነዘረውጥያቄ አዘልአስተያዬትአንዱነው።በኮሚሽነሩችግሮችተብለውየተዘረዘሩትክብደትየሌላቸውሆኖእንደተሰማቸውየገለጹትዶ/ርአድሃኖ፤ የኮሚሽኑችግሮችእነዚህብቻከሆኑየሚያስደስትነው” ብለዋል። ዶ/ርአድሃኖለሰጡትጥያቄአዘልአስተያየትየጸረ-ሙስናኮሚሽንኮሚሽነሩበሰጡትምላሽ፦‹ለምክርቤቱመቅረብየሚገባነውብለንስላላመንእንጂዛቻናማስፈራራትየመሳሰሉትችግሮችምአሉ፤›› ብለዋል፡፡ይሁንእንጂየትኞቹየመንግስትአስፈጻሚአካላትዛቻናማስፈራራትንእንደሰነዘሩባቸውበዝርዝርአልገለጹም። ከምስረታውጀምሮእስካሁንድረስየቁኝጮባለስልጣናትየፖለቲካመሳሪያሆኖየዘለቀውየጸረ-ሙስናኮሚሽንበብዙዎችዘንድ “ጥርስየሌለውአንበሳ” በሚልቅጽልስም ይታወቃል።

Read More »

የጅቡቲ መንግስት 30 ስደተኞችን ለኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች አሳልፎ ሰጠ

ግንቦት ፮ (ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአገሪቱ መንግስት ከኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች ጋር በመተባበር ያሰራቸውን ስደተኞች ከፍተኛ ስቃይ ወደ ሚፈጸምበት ጅጅጋ እስር ቤት መውሰዱን የኦጋዴን ነጻ አውጭ ግንባር አስታውቋል። ግንባሩ እንዳለው እርምጃው የተወሰደው የኦጋዴን ተወላጅ የዳያስፖራ አባላት በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ የደረሰውን ጭካኔ የተሞላበት እርምጃ ካወገዙ በሁዋላ ነው። ጅቡቲ በኦጋዴን አካባቢ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል እንደምትደግፍ ግንባሩ አስታውቆ፣ ጅቡቲ የኦጋዴን ...

Read More »

የኢትዮጵያመንግስትየፕሬዚዳንትሳልቫኪርንንግግርለማስተባበልሞከረ

ግንቦት ፮ (ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የደቡብሱዳንፕሬዝደንትሳልቫኪርባለፈውአርብ  አዲስአበባውስጥከተቀናቃኛቸውዶ/ርሪክማቻርጋርየሰላምስምምነቱንየፈረሙትጠቅላይሚኒስትርኃይለማርያም “አስርሃለሁ” ብለውስላስፈራሩኝነውሲሉየተናገሩት “ለቀልድነው” ሲልየኢትዮጵያመንግስትመግለጹን ሰንደቅ ዘግቧል። ሳልቫኪርከተቀናቃኛቸውዶርሪክማቻርጋርየሰላምስምምነትፈርመውወደሀገራቸውእንደተመለሱጁባየአየርማረፊያተሰብስበውለሚጠብቋቸውሰዎችበሰጡትመግለጫየኢትዮጵያውጠቅላይሚኒስትርኃይለማርያምደሳለኝእሳቸውንምሆነተቀናቃኛቸውንየሰላምስምምነቱንሳይፈርሙከአዲስአበባንቅንቅእንደማይሉእንዳስጠነቀቋቸውተናግረው ነበር። አቶሀይለማርያምዶ/ርማቻርንባናገሩበትዕለትጠዋትእሳቸውንም፦ “ይሄንንስምምነትካልፈረምክአስርሃለሁ” እንዳሏቸውየጠቀሱትሳልቫኪር፤ እሳቸውምበምላሻቸው “በዚህችጥሩሀገርእኔንካሰርከኝእርግጠኛነኝጥሩምግብይቀርብልኛል።ስለዚህወደጁባመመለስአያስፈልገኝም።በነፃምትመግበኛለህ” ብለውመመለሳቸውንነውየገለጹት። ይህየሳልቫኪርመግለጫብዙዎችንያስገረመሲሆን፤የኬንያውንደይሊኔሽንንጨምርበበርካታሚዲያዎችሽፋንአግኝቷል።ነገሩማነጋገሩንበቀጠለበትበአሁኑወቅትሰንደቅሳምንታዊጋዜጣስለጉዳዩጥያቄያቀረበላቸውየጠቅላይሚኒስትርሀይለማርያምደሳለኝቃልአቀባይአቶጌታቸውረዳ፤<< ፕሬዝዳንቱይሄንንቃልየተናገሩትየሰላምስምምነቱንበማስፈራራትናበጫናመፈረማቸውንለማመልከትሳይሆንለቀልድሲሉ  ነው>> በማለት ምላሽሰጥተዋል። <<የፕሬዝዳንቱአነጋገርየሰላምስምምነቱንአስፈላጊነትበተመለከተያላቸውንቁርጠኝነትለመግለፅእንጂንግግራቸውስምምነቱንበግዴታየተፈፀመለማስመሰልአይደለም፤ሆኖምሚዲያዎችግንሁኔታውንአሉታዊበሆነመንገድማራገባቸውየተለመደነው፤ኢትዮጵያሁለቱንተቀናቃኝወገኖችየሰላምንአቅጣጫእንዲከተሉጥረቷንትቀጥላለች።የእነሱሰላምየእኛምሰላምመሆኑንበመረዳትበተሟላመልኩተሳትፎአችንንእንቀጥላለን>> ሲሉምአቶጌታቸውአክለዋል። ፕሬዚዳንትሳልቫኪር እስካሁን ድረስ “ለቀልድስልየተናገርኩትነው>> በማለት ማስተባበያ አልሰጡም።

Read More »

ተመድለ6.5 ሚሊዮንኢትዮጵያውያንየምግብዕርዳታሊሰጥነው

ግንቦት ፮ (ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከጄኔቭየተመድጽህፈትቤትየወጣውመግለጫእንደሚያመለክተውበአንበጣመንጋጥቃት፣በጐረቤትአገርጦርነትናበዝናብእጥረትምክንያትኢትዮጵያለ6 ነጥብ 5 ሚሊዮንሰዎችዕርዳታያስፈልጋታልብሏል፡፡ ‹‹የአንበጣመንጋወረራበምሥራቅየአገሪቱክፍልመከሰቱአሳስቦናል>> ያሉትየዓለምምግብፕሮግራምቃልአቀባይኤልዛቤትባይርስ፤ <<ይህበአግባቡካልተያዘለአርብቶአደሩማኅበረሰብበጣምአሳሳቢነው፤›› ሲሉተናግረዋል። በሰሜንኢትዮጵያአካባቢዎችየዝናብሥርጭቱከአማካዩጋርሲነፃፀርባለፉትሦስትናአራትዓመታትእየቀነሰመምጣቱንቃልአቀባይዋአመልክተዋል፡፡በመሆኑምለችግርየተጋለጡትበአካባቢውያሉነዋሪዎችዕርዳታማግኘትእንዳለባቸውገልጸዋል። ሟቹጠቅላይሚኒስትርአቶመለስዜናዊበስልጣንማግስትየኢትዮጵያህዝብበቀንሦስትጊዜሲበላየማየየትምኞትእንዳላቸውየገለፁቢሆንም፤ከሀያሦስትየአገዛዝዓመታትበሁዋላሀገሪቱከምግብእህልእርዳታ አሁንምልትላቀቅአለመቻሉዋን መረጃዎች ያመለክታሉ። ከተፈጥሮአዊችግሮችበተጨማሪበደቡብሱዳንበተፈጠረውግጭትምክንያትበርካታስደተኞችወደኢትዮጵያበመፍለሳቸውእናይህምበኢትዮጵያየስደተኞችቁጥርእንዲጨምርበማድረጉ፣የዓለምየምግብፕሮግራምበጀትመዛባቱንቃልአቀባይዋጠቁመዋል፡፡ ባለፉትስድስትወራትከ120 ሺሕበላይየደቡብሱዳንስደተኞችድንበርተሻግረውኢትዮጵያመግባታቸውንያመለከተውየተመድመግለጫ፤ ከስደተኞቹመካከልበርካታሴቶችናሕፃናትመጐዳታቸውንአመልክቷል፡፡ በአገሪቱየስደተኞችጠቅላላቁጥርወደ 500 ሺማሻቀቡንየጠቀሰውተመድ፤ይኸምበኢትዮጵያላይተጨማሪጫናስለሚያሳድርድርጅቱየምግብዕርዳታለማቅረብመገደዱንአስታውቋል፡፡

Read More »

በአዲስ አበባ ካርታ ዙሪያ የተቃወሙ ሃሳብ ያቀረቡ የኦህዴድ አባላት እየታደኑ ነው

ግንቦት ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ የህወሃት አጀንዳ ነው በማለት ተቃውሞ ሲያሰሙ የነበሩትን የኦህዴድ አባላት ለማሰር እንቅስቃሴ መጀመሩን  ከኦህዴድ ምንጮች የደረሱን ዜና አመለከተ። ለደህንነታቸው ሲባል ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉት እነዚህ አባላት እንደተናገሩት፣ ድርጅቱ አዲሱን የአዲስ አበባ ፕላን በተመለከተ አባላቱ እንዲወያዩበት ቢያስደርግም፣ በውይይቱ ወቅት የተቃውሞ ሃሳባቸውን ሲያሰሙ የነበሩትን ሰዎች ማሰር ተጀምሯል። በርኴታ የድርጅቱአባሎች ደግሞ  ከእስራት ...

Read More »

አምነስቲ በኦሮምያ ግድያ የፈጸሙት ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቀ

ግንቦት ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አለምአቀፉየሰብአዊ መብቶች ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው መግለጫ ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ገልጿል። በመዳ ወላቡ ዩኒቨርስቲ 3፣ በጉደርና በአምቦ ከ15 በላይ ሰዎች መገደላቸውን አውስቷል::አብዛኞቹ ሟቾች ተማሪዎች እና መምህራን መሆናቸውን የተለያዩ የአይን እማኞችን በማነጔገር  በሪፓርቱ ያሰፈረውአምነስቲየሟቾች ቁጥር በገለልተኛ ወገኖች ቢጣራ ከፍተኛ ሊሆን እንደሚችልም ገልጿል። ከሟቾች መካከል ...

Read More »