በአዲስ አበባ ከትናንት ጀምሮ ህገወጥ የተባሉ ቤቶች እየፈረሱ ነው

ግንቦት ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አዲስአበባዓለም ባንክተብሎበሚታወቅአካባቢወደታጠቅጦርሰፈርአቅራቢያሕገወጥቤቶችናቸውበሚልበርካታ ቤቶች መፍረሳቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።

ነዋሪዎች  አብዛኛዎቹቤቶችከተገነቡከ10 ዓመታት በላይእንደሆናቸውየገለጹሲሆንበአሁኑወቅትበፖሊስሃይልቤታቸውበላያቸውላይእየፈረሰመሆኑን ተናግረዋል፡፡

በፖሊስና በነዋሪዎች መካካል በተፈጠረ አለመግባባትም እስካሁን ከ40 ያላነሱ ሰዎች መታሰራቸውን ለማወቅ ተችሎአል።

አንዳንድ ነዋሪዎች ፖሊስ እየወሰደ ያለውን እርምጃ ጭካኔ የተሞላበት ነበር ሲሉ ገልጸዋል