የጸረሙስናኮምሽን 204 ሚሊየንብርግምትያለውመሬትበግለሰቦች እጅ መያዙን  አስታወቀ፡፡

ግንቦት ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኮምሽኑ የአስርወራትሪፖርትእንደሚያስረዳውየሐሰተኛየመሬትባለይዞታነት ሰነድበማዘጋጀትናሕጋዊቅድመሁኔታላላሟሉሰዎችየመንግስትመሬትአለአግባብበመስጠትበሶስትምርመራዎች በ12 ተጠርጣሪዎችላይምርመራአካሂዶለአቃቤሕግውሳኔአቅርቦአል፡፡

በዚህየምርመራስራበተሰበሰበውመረጃ መሰረትግምቱ  ብር 203 ሚሊየን 549 ሺ144 የሆነ 155 ሺ 208 ካሬሜትርየመንግስትመሬትበግለሰቦች አለአግባብመያዙንጠቁሟል፡፡

ሆኖምይህመሬትበየትኛውክልልወይምቦታእንደሚገኝሪፖርቱአልጠቆመም፡፡ በተጨማሪምበእያንዳንዱጉዳይከብር 45 ሺእስከ 350 ሺድረስጉቦበመስጠትናበመቀበልበሃሰተኛየፍርድቤትትዕዛዝፍርደኞችንበለቀቁየፌዴራልማረሚያቤቶችመካከለኛአመራሮችእናይህንኑሐሰተኛየፍርድቤትውሳኔበገንዘብበማሰራትከማረሚያቤትአለአግባብበወጡታራሚዎችናተባባሪዎቻቸውላይምርመራተጣርቶክስእንደተመሰረተባቸውምሪፖርቱያስታውሳል፡፡

በሙሰኞችየተመዘበረንሐብትለማስመለስይቻልዘንድባለፉትአስርወራት 72 ሺ 673 ካሬሜትርመሬት፣152ተሸከርካሪዎች፣137 መኖሪያቤቶች፣3 ህንጻዎች፣ 1 ፋብሪካ፣ 320 ሚሊየንብርበጥሬገንዘብ፣ 19 ነጥብ 3ሚሊየንየሚያወጣአክስዮን፣ 18 ሚሊየንብርየሚያወጣቦንድ፣ 5 የንግድመደብሮች፣ 12 የነዳጅመጫኛቦቴዎችበፍ/ቤትትዕዛዝእንዲታገዱመደረጉንሪፖርቱጠቁሟል።

ኮሚሽኑየሚወርሳቸውንንብረቶችከማስተዳደርአቅምማነስጋርበተያያዘበተለይተሸከርካሪዎችበየቦታውበስብሰውናሳርበቅሎባቸውየሚገኙመሆኑይታወቃል፡፡