መድረክ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ

ግንቦት ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-“የኢህአዴግመንግስትሰላማዊየተቃውሞእንቅስቃሴዎችን በኃይልለማፈንየሚወስዳቸውየኃይልእርምጃዎችእናተፅዕኖዎችበአስቸኳይቆመውየሀገራችንወቅታዊእናመሰረታዊችግሮችበሰላማዊእናዴሞክራሲያዊአግባብእንዲፈቱመንግስትንለመጠየቅ”  ግንቦት 10 ቀን 2006 ዓ.ምየሚካሄድሰላማዊሰልፍመጥራቱን አስታውቋል።

የአዲስአበባእናየአከባቢዋነዋሪዎችከጧቱ 3 ሰአት ላይ ከግንፍሌወንዝድልድይተነስቶበየካክ/ከተማወረዳ 8 ኳስሜዳ  ወይም ታቦትማደሪያበሚባለውየመሰብሰቢያቦታ ላይ ፍጻሜውን በሚያደርገው  የሰላማዊሰልፉ ላይ በመገኘት ተቃውሞዋቸውን እንዲያሰሙ መድረክ ጠይቋል።

“ሰላማዊናዲሞክራሲያዊየመቃወምመብታችንንበኃይልማፈንይቁም፣  ሰላማዊተቃዋሚዎችንማሰር፣መግደልእናማሰቃየትይቁም፣  በመሰብሰብ፣በመደራጀት፣ሰላማዊሰልፎችንበማድረግ፣ሀሳብንበነፃነትበመግለጽእናመረጃማግኘትህገመንግስታዊመብታችንላይየሚፈፀሙትተፅዕኖዎችይቁሙ “በሚሉእናበመሳሰሉትአላማዎች የ ግንቦት 10 የተቃውሞ ሰልፍ መዘጋጀቱን መድረክ አስታውቋል።