የሥነምግባርናፀረሙስናኮሚሽንኮሚሽነርአቶአሊሱለይማን፦‹ዛቻናማስፈራራትይገጥሙናል›› አሉ።

ግንቦት ፮ (ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኮሚሽነሩይህንያሉትየመስሪያቤታቸውንየአስርወራትየሥራአፈገፃፀምሪፖርትሰሞኑንለህዝብተወካዮችምክርቤትባቀረቡበትወቅትመሆኑን ሪፖርተር ዘግቧል።

አቶዓሊሱሌይማንበሪፖርታቸውኮሚሽኑንእያጋጠሙስላሉዋናዋናችግሮችአብራርተዋል፡፡የመፈጸምናየማስፈጸምአቅምውስንነት፣የሰውኃይልፍልሰት፣አንዳንድየመንግሥትተቋማትኮሚሽኑለሚያቀርባቸውየማሻሻያሐሳቦችተባባሪአለመሆንናየመስክተሽከርካሪዎችእጥረትኮሚሽኑንካጋጠሙችግሮችመካከልዋነኞቹመሆናቸውንተናግረዋል፡፡

የኮሚሽነሩንሪፖርትተከትሎከተሰነዘሩአስተያዬቶቸናጥያቄዎችመካከልበቀድሞውየትምህርትሚኒስትርዲኤታበዶክተርአድሃኖምየተሰነዘረውጥያቄ አዘልአስተያዬትአንዱነው።በኮሚሽነሩችግሮችተብለውየተዘረዘሩትክብደትየሌላቸውሆኖእንደተሰማቸውየገለጹትዶ/ርአድሃኖ፤ የኮሚሽኑችግሮችእነዚህብቻከሆኑየሚያስደስትነው” ብለዋል።

ዶ/ርአድሃኖለሰጡትጥያቄአዘልአስተያየትየጸረ-ሙስናኮሚሽንኮሚሽነሩበሰጡትምላሽ፦‹ለምክርቤቱመቅረብየሚገባነውብለንስላላመንእንጂዛቻናማስፈራራትየመሳሰሉትችግሮችምአሉ፤›› ብለዋል፡፡ይሁንእንጂየትኞቹየመንግስትአስፈጻሚአካላትዛቻናማስፈራራትንእንደሰነዘሩባቸውበዝርዝርአልገለጹም።

ከምስረታውጀምሮእስካሁንድረስየቁኝጮባለስልጣናትየፖለቲካመሳሪያሆኖየዘለቀውየጸረ-ሙስናኮሚሽንበብዙዎችዘንድ “ጥርስየሌለውአንበሳ” በሚልቅጽልስም ይታወቃል።