.የኢሳት አማርኛ ዜና

በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ወጣቶች ከፍተኛ የሆነ የነጻነት ተጋድሎ እንቅስቃሴ እያደረጉ መሆኑ ታወቀ

መጋቢት 17 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:- በዚህ ወር መግቢያ ላይ የኔሰው ገብሬን ለመዘከር በተካሄደው ስነስርአት ላይ በርካታ በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባደረጉት እንቅስቃሴ የተሳካ ዝግጅት ለማድረግ መቻላቸው ታውቋል። በዝግጅቱ ላይ የደቡብ አፍሪካ ወጣቶች ሊግ ተወካይ በአካል ፣ የግንቦት7 ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ እና ታዋቂው አርቲስት እና ሰብአዊ መብት ተሟጋች የሆነው ታማኝ በየነ በስልክ ንግግር አድርገዋል። ወጣቶቹ ከ1997 ምርጫ ...

Read More »

መድረክ በአዲሱ የከተማ ቦታ ሊዝ አዋጅ ላይ ከህዝብ ጋር ለመወያየት ስብሰባ ጠራ

መጋቢት 17 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:- መድረክ በቅርቡ የወጣውን የመሬት ሊዝ አዋጅ በመቃወም መጋቢት 22 ቀን 2004 ዓም በጎተራ አካባቢ በሚያደርገው ስብሰባ በመጀመሪያው የውይይት ወቅት ከተገኘው ህዝብ በላይ ይገኛል ብሎ እንደሚጠብቅ ጽህፈት ቤቱ ገልጧል። በሙገር ስሚንቶ አንተርፕራይዝ መሰብሰቢያ አዳራሽ በሚካሄደው ስብሰባ የሊዝ አዋጁ በህብረተሰቡ ህይወት ላይ ያለው ተጽእኖ ይዳሰሳል። በመላ አገሪቱ ከፍተኛ ተቃውሞ የገጠመው አዲሱ የመሬት ሊዝ አዋጅ ከዚህ ...

Read More »

ደቡብ ሱዳንን እና ሰሜን ሱዳንን ለመሸምገል የተያዘው ቀጠሮ ተሰረዘ

መጋቢት 17 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:- በሚቀጥለው ሳምንት በቅርቡ ነጻ የወጣችውን ደቡብ ሱዳን እና ሰሜን ሱዳንን ለመሸመግለን በአዲስ አበባ ተይዞ የነበረው ቀጠሮ የተራዘመው ሁለቱ አገሮች ተመልሰው ወደ ጦርነት በመግባታቸው ነው። አለማቀፍ የመገናኛ ብዙሀን እንደገለጡት በሁለቱ አገሮች ድንበሮች መካከል ጦርነት እየተካሄ ነው። የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ጦርነቱን የጀመረው የሰሜን ሱዳን መንግስት ነው ያለ ሲሆን የሰሜን ሱዳን መንግስት በበኩሉ ጦርነቱን የጀመሩት ደቡቦች ...

Read More »

የመከላከያ ሰራዊት አባላት የሚሰሩዋቸው ቤቶች በአመት በሚሊዮን በሚቆጠር ገንዘብ እንደሚከራዩ ሰነዶች አመለከቱ

መጋቢት ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የሚሰሩዋቸው ቤቶች በአመት በሚሊዮን በሚቆጠር ገንዘብ እንደሚከራዩ ሰነዶች አመለከቱ  የኢሳት የምርመራ ክፍል  በአዲስ አበባ ከተማ የሚሰሩ ህንጻዎችን ባለቤቶች ለማወቅ ባደረገው ጥረት የተወሰኑትን ህንጻዎች ባለቤቶችና የወጣባቸውን ወይም የሚወጣባቸውን የገንዘብ መጠን ባለፈው የካቲት ወር ለህዝብ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።  በተለምዶ ቦሌ መድሀኒአለም እየተባለ በሚጠራው  ወይም ወረዳ አስራ ሰባት ውስጥ በምእረባዊያን የቤት ...

Read More »

የመምህራን ውዝግብ ዛሬም አልበረደም

መጋቢት ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአዲስ አበባ የሚገኙ የአንደኛ ደረጃ፣ የሁለተኛ ደረጃ እና የመሠናዶ ትምህርት መምህራን ሰኞ ወደ ማስተማር ተግባራቸው ከመመለሳቸው በፊት በየትምህርት ቤታቸው እንዲሰባሰቡና በግላቸው ተወያይተው የአቋም መግለጫ በማውጣት ለትምህርት ቤቱ አስተዳደር፣ ለየወረዳ፣ ክፍለ ከተማ እና የአዲስ አበባ መስተዳደር ትምህርት ቢሮ እንዲያስገቡ ጥሪ እያስተላለፉ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በበኩሉ ከአስተዳደሩ እውቅና ውጪ የሚደረጉ ስብሰባዎች ሁሉ ...

Read More »

ከደቡብ ክልል 22 ሺህ የአማራ ተወላጆች ተፈናቀሉ

መጋቢት ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከመካከላቸው ሰባ የሚሆኑት በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት  ጽህፈት ቤት ውስጥ የተጠለሉ ሢሆን፤ብዙዎቹ ተፈናቃዮች ግን  ወደ አዲስ አበባ ቢመጡም መጠለያ አጥተው እየተንከራተቱ መሆናቸውን መኢአድ አስታውቋል። የመኢአድ ዋና ፀሀፊ አቶ ተስፋዬ ታሪኩ እንዳሉት፤ ከቤንች ማጅ ዞን ጉራ ፋርድ ወረዳ ቤትና ንብረታቸውን ጥለው የተሰደዱት እነዚህ ወገኖች  አዲስ አበባ በሚገኘው የቅድስት ሥላሴ ቤተ-ክርስቲያን ለመጠለል ቢሞክሩም በጥበቃ ...

Read More »

ኢትዮጵያዊ ወጣት ከ 21 ኛ ፎቅ ላይ ራሷን መወርወሯ ተዘገበ

መጋቢት ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ሻርጃህ ውስጥ በቤት ሠራተኝነት ተቀጥራ ታገለግል የነበረች  የ 23 ዓመት ኢትዮጵያዊ ወጣት ከ 21 ኛ ፎቅ ላይ ራሷን መወርወሯን ሻርጃህ ታይምስ ዘገበ። በሻርጃህ ፖሊስ የሞራልና  የምክር አገልግሎት ዲፓርትመንት  ዳይሬክተር ማጆር መሀመድ ሰኢድ አልሸሂ እንደገለጹት፤ በአረብ ቤተሰብ ውስጥ ትሠራ የነበረችው  ኢትዮጵያዊት ወጣት ራሷን ከምትሠራበት ፎቅ ቤት ላይ በወርወር  ህይወቷን እንዳጠፋች ለሻርጃህ ፖሊስ መረጃው ...

Read More »

የቦረናና ጉጂ ዞን ነዋሪዎች ድረሱልን ይላሉ

መጋቢት ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ነዋሪዎቹ ጥሪውን ያሰሙት የሼክ ሙሀመድ ሁሴን አላሙዲን የወርቅ ኩባንያ የሆነው ሚድሮክ ወርቅ ፣ ለተጨማሪ ወርቅ ፍለጋ አካባቢውን ይፈልገዋል ተብሎ መነገሩን ተከትሎ ነው። የኢሳት ምንጮች እንደገለጡት ከአመት በፊት በአካባቢው ተነስቶ የነበረው ተቃውሞ የመጨረሻ መፍትሄ ሳያገኝ በእንጥልጥል ላይ ባለበት ወቅት፣ አሁን ደግሞ አካባቢው ለወርቅ አሰሳ እንደሚፈለግ በመነገሩ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ነዋሪዎች የመፈናቀል አደጋ አጋጥሞአቸዋል። ...

Read More »

በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት የሚያጋልጥ ዘጋቢ ፊልም ዛሬ ተመረቀ

 መጋቢት ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከአራት የተለያዩ አገሮች ተሰደው በኔዘርላንድስ ውስጥ የሚኖሩ ስደተኞችን በመጠቀም የተሰራው ፊልም ዛሬ ሄግ በሚገኘው የፊልም አዳራሽ በርካታ እንግዶችና ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት ተመርቋል። ኢትዮጵያን በመወከል በፊልሙ ውስጥ የተሳተፈው የኢሳት ጋዜጠኛ የሆነው ፋሲል የኔአለም ነው። ሊዙ ፣ ፋቲ እና ጅግሜ የተባሉ ከቻይና፣ ከሊቢያና ከቡታን የመጡ ስደተኞችም በፊልሙ ውስጥ ተሳትፈዋል። የ90 ደቂቃ እርዝመት ባለው ፊልም ...

Read More »

የፍትህ ዌብሳይት እንዳይታይ መታገዱ ታወቀ

መጋቢት ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የሆነው ተመስገን ደሳለኝ በፌስ ቡኩ ላይ ባሰፈረው መልክት ድረገጻቸው ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በኢትዮጵያ ታግዷል። ተመስገን ይህን ድርጊት ለፈጸሙት ወጎነች ” መታፈን አማራጭ ቀዳዳዎችን ይፈጥራል፣ ጭቆናም ይበልጥ ያጠነክራል፣ መገፋትም ተከሻን አደንድኖ መልሶ መግፋትን ያስተምራል። ወደድንም ጠላንም አዲሱ ትውልድ ከዚህ በላይ መሸወድም ሆነ ቀጥቅጦ ወይም አባብሎ መግዛት አይቻልም። ለዚህም ነው ...

Read More »