አይ ኤል ኦ ኢትዮጵያ የመደራጀት መብትን አግዳለች አለ

ህዳር ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አለም አቀፉ የሰራተኞች ድርጅት አይ ኤል ኦ ኢትዮጵያን የማህበራትን የመደራጀት ነጻነት ከገደቡ ቀንደኛ 5 ሀገራት አንዶ መሆኖን አስታወቀ። ጄኔቫ የሚገኘው አለም አቀፉ የሰራተኞች ማህበር ዛሬ ይፋ ባደረገው ሪፖርት እንዳስታወቀው የመሰባሰብና የመደራጀት ነጻነት ካፈኑና አደገኛና ፍጹም የሆነ ገደብ የጣሉ ሲል ካወጣቸው 32 ሀገራት ውስጥ ኢትዮጵያ፣ ካምቦዲያ፣ ፊጂ፣ አርጀንቲናና ፔሩ በዋነኝነት አስቅቀምጦቸዋል። የአይ ኤል ኦ ...

Read More »

በኢትዮጲያ የሕዝብ ምሬት መባባሱ ተነገረ

ህዳር ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በኢትዮጲያ የሕዝብ ምሬት መባባሱን ጮህቱም ሰሚ ማጣቱን አንዲት የመንግስት ባለስልጣን ገለጹ። ሥለችግሩ ብናነሳም የመንግስት አስፈጻሚ አካላት ምን አገባችሁ በሚል መሳለቂያ ያረጉናል ሲሉም ምሬታቸውን ሲገልጹ በኢትዮጲያ ቴሌቪዥን ታይተዋል። የዲሞክራሲ ተቋማት ሚናና የአስፈጻሚ ተቋማት ኋላፊነት በሚል ርዕስ ባጠቃላይ በሚንስትሩ ጽ/ቤት በተካሄደ ውይይት ላይ ይህንን የተናገሩት የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ዳይሬክተር ወ/ሮ ፎዚያ አሚን ናቸው።  በመንግስት ...

Read More »

በደራ ወረዳ የተፈጸመው ኢሰብዓዊ ድርጊት አነጋጋሪነቱ ቀጥሎአል -የወንጀሉ ተባባሪዎች የሆኑ 3 ፖሊሶች እስካሁን አልተያዙም

ህዳር ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በደራ ወረዳ በገብሮ ቀበሌ የፍትህና ጸጥታ ሹም የሆነ ግለሰብ ከሶስት ፖሊሶች ጋር በመ ሆን በቀበሌው የሚኖርን አንድን ግለሰብ መሳሪያ ደብቀሀል በሚል ሰበብ ግለሰቡንና ባለቤታቸውን ልብሳቸውን በማስወለቅ እርቃናቸውን እንዲታሰሩ ማድረጉን፣ እንዲሁም ባልየው ብልቱ በገመድ እንዲታሰር ከተደረገ በሁዋላ ህዝብ በተሰበሰበበት አደባባይ እርቃኑዋን የሆነቸው ባለቤቱ አስጸያፊ ድርጊቶችን እንድትፈጽም፣ በሰደፍ በመመታቱዋም የስድስት ...

Read More »

በኦህዴድ ውስጥ የተፈጠረው ችግር እንደቀጠለ ነው

ህዳር ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የአቶ መለስ ዜናዊን ሞት ተከትሎ በኢህአዴግ ውስጥ የተፈጠረው የስልጣን ሽኩቻ እንደቀጠለ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ የኦሮሞ ህዝብ ነጻ አውጭ ድርጅት   አሁንም በችግር  እየታመሰ ነው፡ የኢሳት የኦህዴድ ምንጮች እንደገለጡት በሀረሪ ክልል የሚገኙ አንዳንድ የኦህዴድ ባለስልጣናት ከሀላፊነት ተነስተዋል። ኦህዴድ ካካሄደው ግምገማ በሁዋላ የተባረሩት ባለስልጣናት አብዛኞቹ በአናሳ ብሄር አንገዛም ከሚሉት የኦህዴድ ባለስልጣናት መካከል የሚገኙ መሆናቸው ታውቋል። የሀረሪ ...

Read More »

አምባሳደር ተወልደ አጋመ ከህወሀት ለቀቁ

ህዳር ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የሕወሐት ማዕከላዊ ኰሚቴ አባል የሆኑት አምባሳደር ተወልደ ገብሩ (በቅጽል ስማቸው ተወልደ ዓጋመ) በገዛ ፈቃዳቸው ከፓርቲው መልቀቃቸውን ኢየሩሳሌም አርአያ ዘገበ። የህወሀትን ገመና ፈልፍሎ በማውጣት የሚታወቀው ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋ ማርያም የድርጅቶቹን ምንጮች በመጥቀስ እንደዘገበው፤ አምባሳደር ተወልደ አጋመ በቅርቡ በተካሔደው የፓርቲው ጉባኤ ላይ የመልቀቂያ ጥያቄ በማቅርበ ከማዕከላዊ ኰሚቴ አባልነት ራሳቸውን እንዳገለሉአስታውቀዋል። በአምባሳደርነት ሲያገለግሉ የቆዩት ተወልደ «አጋሜ» ...

Read More »

በደራ ወረዳ በአንዲት ሴት ላይ የተፈጸመውን ግፍ በይፋ ያጋለጡት የቀበሌው ሊቀመንበር ቃለምልልስ ሰጡ

ህዳር ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በደራ ወረዳ በገብሮ ቀበሌ የወረዳው የአስተዳደርና ፍትህ ሀላፊ የቅርብ ዘመድ የሆነ አቶ አየለ የተባለ ከሌሎች ሁለት ግብረ አበር ፖሊሶች ጋር በመሆን በቀበሌው የሚኖርን አንድን ግለሰብ መሳሪያ ደብቀሀል በሚል ሰበብ ግለሰቡንና ባለቤታቸውን ልብሳቸውን በማስወለቅ እርቃናቸውን እንዲታሰሩ ማድረጉን፣ እንዲሁም ባልየው ብልቱ በገመድ እንዲታሰር ከተደረገ በሁዋላ ህዝብ በተሰበሰበበት አደባባይ እርቃኑዋን የሆነቸው ...

Read More »

ከአዲስ አበባ ውጪ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ መኢአድ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን አስታወቁ

ህዳር ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከአዲስ አበባ ውጪ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች በኢህአዴግ ካድሬዎችና በመንግሥት ባለሥልጣናት ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን አስታወቁ፡፡ የክልል ምክር ቤቶችና የወረዳዎች የምርጫ እንቅስቃሴ በመጀመሩ የኢህአዴግ ካድሬዎች እንደተለመደው አውሬ ባህሪያቸው ጎልቶ ወጥቷል ያሉት የመኢአድ የአሶሳ የአመራር አባል የመንግሥት ደህነቶች የተቃዋሚ ፓርቲ በተለይም የመኢአድ ፓርቲ አባላትንና ደጋፊዎችን እየለቀሙ መሬታችሁን ለቃችሁ ...

Read More »

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፦> አለ

ህዳር ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- “እኔም ሆንኩ ባለቤቴ በንብረት ውርስ ምክንያት መከራከር አንፈልግም፡፡ በዚህም ምክንያት ወደ ፍርድ ቤት ከዛሬ በኋላ እንዳልቀርብ ለማረሚያ ቤት ትዕዛዝ ይሰጥልኝ፤” ሲል ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ፍርድ ቤትን ጠየቀ። በፈጠራ የሽብርተኝነት ወንጀል ተከሶ የ18 ዓመት እና  ፅኑ እሥራትየተፈረደበት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ዓቃቤ ሕግ እንዲወረስ ስለጠየቀበት ንብረት ቤተሰቡም ሆነ እሱ መከራከር እንደማይፈልጉ ለፍርድ ቤቱ  ያስታወቀው ...

Read More »

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ወጣቱ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ ዛሬ ፍ/ቤት ቀረቡ

ህዳር 5 (አምስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በእነ አንዷለም ዓራጌ መዝገብ በተከሰሱት ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ንብረት እንዲወረስ ዓቃቤ ሕግ በጠየቀው መሠረት ታዋቂው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ወጣቱ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ በዛሬው እለት ፍ/ቤት መቅረባቸው ታውቋል። በንብረቱ የዕግድ ትዕዛዝ ላይ አስተያየቱን እንዲሰጥ የተጠየቀው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ መንግስት ይውሰደው አልከራከርም ባለቤቴም ድርሻዋን እትጠይቅም በማለት ልፍርድ ቤቱ ምላሽ መስጠቱን ከአዲስ አበባ የመጣው ዜና ያስረዳል። ...

Read More »

በአቡዳቢ አንድ ኢትዮጲያዊት የቤት ሰራተኛ በአሰሪዋ ተደብደባና የፈላ ውሃ ተደፍቶባት ተገደለች

ህዳር 5 (አምስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ለአስር ቀናት በሽቦ ታስራ በአሰሪዋ ስትደበደብ የቆየችው ኢትዮጲያዊ የቤት ሰራተኛ ስቃዩማ መከራው በዝቶባት ግርፋትና ጭካኔው ጠንክሮባት በታሰረችበት መሞቷን የተመለከተው ያሰሪዋ ልጅ ለፕሊስ ጥቆማ መስጠቱና ሞቷ መታወቁን ዘገባው አመልክቷል። የአቡዳቢ ፍርድ ቤትን ዋቢ ያደረገው ይህ ዘገባ ጉዳዩ ፍ/ቤት  ቀርባ ኢትዩጲያዊቷን ሰራተኛ አስራ መግረፏን ያመነች ሲሆን የፈላ ሲሆን የፈላ ውሃ እላዩ ላይ መድፋቷን ግን ክዳለች። ...

Read More »