ታህሳስ ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የሶሪያ ፖስ ሠራዊት አዛዥ ሌተናል ጀነራል አብዱልአዚዝ አልሻላል የፕሪዚዳንት አል አሳድን መንግስት በመክዳት ወደ ቱርክ መኮብለላቸውን ቢቢሲ ዘገበ። የፖሊስ አዛዡ ከቱርክ ሆነው በለቀቁት የቪዲዮ ምስል ላለፉት ለተነሳበት ተቃውሞ ለ ዓመታት መፍትሄ መስጠት ተስኖት አገሪቱን ወደ እርስበርስ እልቂት ያመራትን የፕሬዚዳንት አልአሳድን መንግስት መክዳታቸውን በግልጽ አስታውቀዋል። እንደ ቢቢሲ አገባ ሌተናል ጄነራል አብዱል አዚዝ መንግስትን ...
Read More »አፋሮች በብዛት እየታሰሩ ሴቶቻቸውም እየተደፈሩ ነው ተባለ
ታህሳስ ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከስኳር ልማት ጋር በተያያዘ በአፋር አካባቢ የሚደርሰው የሰብአዊ መብቶች ጥሰት መጨመሩን የአካባቢው ተወላጆች ተናግረዋል። ህዳር 20 ቀን 2005 ዓም በዱብቲ ወረዳ ቀይ አፈር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ፋጡማ ኡህመድ ገዶ የተባለች የ11 አመት ልጅ ተደፍራ መሞቷን የልጂቱ አጎት ለኢሳት ገልጸዋል። ልጂቷን የደፈሩት ሰዎች መንግስት ለስኳር ልማት ስራ ብሎ ያመጣቸው ሰራተኞ ች ይሁኑ የመከላከያ ...
Read More »ሁለት የአረና አባላት የድርጅቱን ልሳን ሲበትኑ ተያዙ
ታህሳስ ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አረና ፓርቲ በየሶስት ወሩ ማሳተም የጀመረውን የድርጅቱን ልሳን ሲያሰራጩ የተገኙ 2 የድርጅቱ አባላት በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የመቀሌ የአረና ጽህፈት ቤት ተጠሪ የሆኑት አቶ ሱልጣን ህህሸ ለኢሳት እንደተናገሩት አቶ አያሌው በየነና አቶ ተካልኝ ታደሰ የተባሉት ድርጅቱ አባላት የተሳሩበት ምክንያት የፓርቲውን መታወቂያ አልያዛችሁም ተብለው ነው። ይሁን እንጅ ፓርቲው እስረኞቹ የድርጅቱ ...
Read More »የ40 በ60 የ”ቤት ልማት ፕሮግራም ትግበራ የመንግስት አካላትን ግራ አጋብቷል
ታህሳስ ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአዲስአበባ ከተማ ተጀምሮ ወደ ክልሎች ይስፋፋል በሚል ትልቅ ተስፋ እየተሰጠበት ያለውና በቁጠባ ላይ የተመሰተረው የ40 በ60 ቤቶች ፕሮግራም አጀማመር ባለቤቱን አዲስአበባ አስተዳደርን ግራ በማጋባቱ እስካሁን ምዝገባ መጀመር ባለመቻሉ በተለያዩ የተምታቱ መግለጫዎች ሕዝቡን ግራ እያጋቡት መሆናቸው ተሰማ፡፡ በአቶ መኩሪያ ኃይሌ የሚመራው የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አጠናሁት ባለው መሰረት አንድ ቤት ፈላጊ በስቱዲዮ፣ባለአንድ መኝታ ...
Read More »የህወሀት አባላት የሆኑ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት አሜሪካ በመምጣት ከትግራይ ተወላጆች ጋር ብቻ ሊመክሩ ነው
ታህሳስ ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ምክትል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ደብረ-ጽዮን ገብረሚካኤል፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ቴዎድሮስ አድሀኖም እና አቶ አባይ ወልዱ በመጪው ጥር ወር አሜሪካ በመምጣት ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ከትግራይ ተወላጆች ጋር ብቻ እንደሚመክሩ ተመለከተ። የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናቱ በ ኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ጉዳይ ከትግራይ ተወላጆች ጋር እንዲመካከሩ መድረኩን ያመቻቸው የትግራይ ልማት ማህበር ነው። ደ-ብረብርሀን ብሎግ እንደዘገበው የትግራይ ...
Read More »ኢትዮጵያውያን ሴቶች ወደ ዱባይ ለሥራ እንዳይሄዱ በህግ ታገዱ
ታህሳስ ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ መንግስት ሴቶች ወደተባበሩት አረብ ኢምሬት(ዱባይ) ለሥራ እንዳይሄዱ በህግ ማገዱን አስታወቀ።ህገ-ወጥ ጉዞው ግን እንደቀጠለ ነው አለ። በሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ግርማ ሸለመ ፥ በጉብኘትና በግል ቪዛ በቤት ሰራተኛነት ለመቀጠር ወደ ዱባይ የሚያደረገው ጉዞ እንዲቆም የተደረገው ራስን ለከፋ ችግር የሚዳርግ በመሆኑ ነው ብለዋል። ዜጎች ህጋዊ ጥቅሞቻቸውና መብቶቻቸው ...
Read More »ቤኔዲክት 16ኛ ለ ሶሪያ ሰላም አስቸኳይ መፍትሄ እንዲፈለግ ጥሪ አቀረቡ
ታህሳስ ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የልደት በዓል በመላው ዓለም እየተከበረ ነው:: ሊቀ-ጳጳስ ቤኔዲክት 16ኛ ለሶሪያ ሰላም ጥሪ ያቀረቡት ዛሬ የፈረንጆች ገናን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት ላይ ነው። በቫቲካን ከተማ በሚገኘው በቅዱስ ፔጥሮስ አደባባይ ቡራኬያቸውን ለመቀበል ለተገኙ በሺዎች ለሚቆጠሩ አማኞች ባስተላለፉት የመልካም ልደት መልዕክት ላይ በተለየ መልኩ ትኩረት ሰጥተው ለሶሪያ ችግር ፖለቲካዊ መፍትሔ እንዲፈለግ ጥሪ ያቀረቡት ሊቀ-ጳጳሱ፤በሁሉም ወገን ሶሪያውያንም ...
Read More »የግንቦት7 ህዝባዊ ሐይል ከሌሎች ድርጅቶች ጋር በጋራ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ
ታህሳስ ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የድርጅቱ ቃል አቀባይ ታጋይ ዜና ጉታ ለኢሳት እንደገለጠው ከትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ወይም ደሚት፣ ከኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር፣ ከኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህና እኩልነት ግንባር፣ ከጋምቤላ ህዝብ ነጻነት ንቅናቄ፣ ከቤንሻንጉል ህዝብ ነጻነት ንቅናቄ እንዲሁም የአማራ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ከተባሉት ድርጅቶች ጋር በጥምረት ለመስራት አስፈላጊው ዝግጅት አጠናቋል። ታጋይ ዜና ጉታ ህዝባዊ ሀይሉ በዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ከሚመራው የግንቦት7 ...
Read More »ከቀጣዩ የኢህአዴግ ጉባዔ ምርጫ አዳዲስ አመራሮች አይጠበቁም ተባለ
ታህሳስ ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢህአዴግ ጉባዔ በየካቲት ወር በመቀሌ ከተማ የግንባሩን አመራር ይመርጣል ተብሎ የሚጠበቅ ቢሆንም ምርጫው ግን ብዙም አዳዲሰ ለውጦች እንደማይኖሩት ለድርጅቱ ቅርበት ያላቸው ሰዎች ገለጡ በግንባሩ ሕገደንብ መሰረት ከሁለት እስከ ሁለት ዓመት ተኩል ባለው ጊዜ ውስጥ የሚካሄደው ይኸው ጉባዔ በየካቲት ወር 2005 ሲካሄድ ግንባሩን ለቀጣይ ሁለት ዓመት የሚያገለግሉ አመራሮችን ይመርጣል፡፡ በዚሁ መሰረት የግንባሩ አባል ድርጅቶች ...
Read More »መንግስት የኦጋዴን ነጻ አውጭ ግንባር አንድ አንጃ ከመንግስት ጋር ለመደራደር አዲስ አበባ ገባ በማለት የገለጸውን ግንባሩ አስተባባለ
ታህሳስ ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር መደራደር እፈልጋለሁ ህገመንግስቱንም ተቀብያለሁ ሲል በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን መግለጫ የሰጠው ግለሰብ ከድርጅቱ የተባረረ ተራ አባል መሆኑን የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር አስታወቀ:: የኢትዮጵያ መንግስት ከኦብነግ አንድ አንጃ ጋር መደራደሩን ቢያስታውቅም ኦብነግ ሀሰት ነው ሲል አስተባብሎል: በኦብነግ ውስጥም የተፈጠረ አንዳች አንጃ አለመኖሩን ገልጧል:: የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር ከፍተኛ አመራር አቶ ሀሰን ...
Read More »