ነሃሴ ፳፪(ሃያሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅርቡ መንግስት በፋክት፣ አዲስ ጉዳይ፣ ሎሚ፣ እንቁ፣ ጃኖ መጽሄቶችና አፍሮ ታይምስ ጋዜጣ ላይ ፍትህ ሚኒስትር ክስ መመስረቱን ተከትሎ ሚዲያዎቹ ከህትመት በመውጣታቸው ምክንያት ስራ ሊያቆሙ መሆኑን የጋዜጣ አዙዋሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ በአራት ኪሎ፣ ፒያሳ፣ መርካቶ፣ ሳሪስ፣ ቦሌና ካሳንቺስ የሚገኙ የጋዜጣ አዙዋሪዎች በርካታ አንባቢ የነበራቸው መጽሄቶችና ጋዜጦች ከገበያ በመውጣታቸው፣ ሌሎቹን ጋዜጦችና መጽሄቶች በማዞር ህይወታቸውን መምራት ስለማይችሉ ...
Read More »ኢትዮጵያ አስገዳጁን ውል ከግብጽና ሱዳን ጋር ተፈራረመች
ነሃሴ ፳፪(ሃያሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የግብጽ ጋዜጦች እንደዘገቡት ኢትዮጵያ ለወራት ውድቅ ስታደርገው የነበረውን ስምምነት ከግብጽ ጋር ተፈራርማለች። አዲሱ ስምምነት የአባይ ግድብ ግንባታ በውጭ አገር ገለልተኛ አጥኚዎች እንዲጠናና ኢትዮጵያም የጥናቱን ውጤት እንድታከብር የሚያስገድድ ነው። በኢትዮጵያ መንግስት በኩል ሲደራደሩ የቆዩት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ አቶ አለማየሁ ተገኑ ከወራት በፊት ሱዳን ላይ ተካሂዶ በነበረው የሰላም ስምምነት ላይ ግብጽ ግድቡ በውጭ አገር ባለሙያዎች እንዲጠና ...
Read More »ከደሞዝ ጭማሪ ጋር በተያያዘ በሆስፒታል የሚሰሩ ሙያተኞች ተቃውሞ ሊያደርጉ ነው
ነሃሴ ፳፪(ሃያሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት ምንጮች እንደሚሉት በመቀሌ፣ ባህር ዳርና በተለያዩ የጤና ተቋማት የሚሰሩ ሙያተኞች መንግስት በቅርቡ ያደረገው የደሞዝ ጭማሪ ሙያችንን ግምት ውስጥ ያስገባ አይደለም በማለት ስራቸውን እየሰሩ ቀይ ሪባን በመልበስ ተቃውሞ እንደሚጀምሩ ታውቋል።ዲፕሎማ እንዳላቸው የሚገልጹት ሰራተኞች መንግስት የስራ ዝርዝራቸውን ለይቶ እንዲያስቀምጥላቸውም ይጠይቃሉ። በሀረር ከተማ ደግሞ ከ400 ያላነሱ በጽዳት ስራ ላይ የተሰማሩ ሰዎች መዘጋጃው የደሞዝ ማሻሻያ እንዲያደርግላቸው ለመጠየቅ ...
Read More »በአዲስአበባ የሞባይልና ኢንተርኔት አገልግሎት መዳከም አሳሳቢ ሆኗል
ነሃሴ ፳፪(ሃያሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮ- ቴሌኮም በአዲስ አበባ የኢንተርኔት አገልግሎትን በማሳደግ የ4ጂ አገልግሎት መስጠት የሚችልበትደረጃደርሻለሁቢልምየአገልግሎቱጥራት በከፍተኛደረጃእየወደቀመምጣቱተጠቃሚዎችበከፍተኛደረጃምሬትውስጥእየከተተነው፡፡ በ1 ነጥብ 6 ቢሊየንዶላርወጪየቻይናዎቹሁዋዌእናዜድቲኢየሚባሉኩባንያዎችየማስፋፋፊያውንፕሮጀክትለመስራትከኢትዮቴሎኮምጋር በዚህዓመትመጀመሪያየተፈራረሙሲሆንየአዲስአበባውፕሮጀክትእስከሰኔወር 2006 ዓ.ምመጨረሻተጠናቆየተሻለአገልግሎትመስጠት ይጀምራልተብሎነበር፡፡ ኢትዮቴሌኮምየማስፋፊያፕሮጀክቱበስኬትተጠናቋልበሚልተደጋጋሚመግለጫየሰጠሲሆንነገርግንበአሁኑወቅትየሞባይልሒሳብለመሙላትና ቀሪሒሳብለመጠየቅአለመቻል፣የፈለጉትንሰውበቀላሉደውሎማግኘትአለመቻል፣ያልደወሉበትሒሳብ መቆረጥ፣የሞባይልኢንተርኔትበተለይፈጣንነውየተባለውን 3ጂጨምሮደካማመሆን፣ የፌስቡክአካውንትአለመከፈት፣የገመድአልባኢንተርኔትና ብሮድባንድኢንተርኔትአገልግሎትመቆራረጥናደካማመሆንበስፋትእየታየነው፡፡ ያነጋገርናቸውተጠቃሚዎችየአፍሪካህብረትናየሌሎችዓለምአቀፍተቋማትየሆነችውአዲስአበባጥራትያለውየሞባይልናኢንተርኔትአገልግሎት ብርቋመሆኑእንደሚያሳዝናቸውተናግረዋል፡፡አንድአስተያየትሰጪእንዳሉትኢትዮቴሌኮምየተሻለማስፋፊያአድርጌለሁእያለበተግባርይህ አለመታየቱምናልባትምመንግሥትበተለይበማህበራዊ ድረገጾችእየተሰነዘረበትያለውንጠንካራተቃውሞናትችትለማፈንየተጠቀመበትአዲስዘዴሊሆንይችላልየሚልጥርጣሬእንደገባውተናግሮአል፡፡ የኢንተርኔትኔትወርክእንደመብራትብልጭድርግምእያለብዙዎችበመበሳጨት አገልግሎቱንእየተውነውያለውአስተያየትሰጪያችንመንግሥት በዚህሒደትከሚያጣውገንዘብይልቅተቃዋሚዎቹን ለማፈንትልቅግምትሳይሰጠውእንዳልቀረአስረድቷል፡፡
Read More »ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚሰጠውን የፖለቲካ ስልጠና ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ተማሪዎች መታሰራቸውን ተገለጸ
ነሃሴ ፳፩(ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የምስራቅ አፍሪካ የሰብአዊ መብቶች ሊግ ለኢሳት በላከው መግለጫ ካለፉት 2 ሳምንታት ጀምሮ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተጀመረውን የፖለቲካ ስልጠና ተከትሎ በአምቦ ዩኒቨርስቲ ከ100 በላይ እንዲሁም ከወለጋ የኑቨርስቲ 5 ተማሪዎች ታፍነው ተወስደዋል። የፖለቲካ ስልጠናው አጀንዳ የአገር አንድነት የሚል አላማ ቢኖረውም ፣ በተግባር እየታየ ያለው ግን ተማሪዎችን እየለዩ ማሰር ነው ነው ብሎአል። ከአምቦ ዩኒቨርስቲ የተያዙ ተማሪዎች ሰንቀሌ እየተባለ ...
Read More »በሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ በሚገኙ ቀበሌዎች እየተካሄደ ያልው ግድያ እንዲቆም ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡
ነሃሴ ፳፩(ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኩሬበረት እና እምባይድ ቀበሌ የሚገኙ ነዋሪዎች እንደገለጹት ከአፋር አካባቢ የሚመጡ ማንነታቸው ያልተወቁ ታጣቂዎች ንብረታቸውን በተደጋጋሚ እየዘረፉና ግድያም እየፈጸሙባቸው መሆኑን ተናግረው፤መንግስት ጉዳዩን ተከታትሎ የእርምት እርምጃ አለመውሰዱ በግድያው ላይ ጥርጣሬ እንዲያድርባቸው ማድረጉን ገልጸዋል። ግድያ እና ዘረፋ ሲካሄድ ጥበቃ ከማድረግ ይልቅ “-ራሳችሁን ጠብቁ ፣ንብረታችሁን ጠብቁ እና ወደ ጫካ አትውጡ ” በማለት የሚሰጠው መልስ ግዴለሽነቱን እያሳየን ነው በማለት ነዋሪዎቹ ተናግረዋል፡፡ ችግሩ ከክረምቱ ...
Read More »የከሚሴ ነዋሪዎች በመልካም አስተዳደር እና በማህበራዊ አገልግሎቶች እየተሰቃየን ነው አሉ
ነሃሴ ፳፩(ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የከሚሴ ከተማ ነዋሪዎች በመልካም አስተዳደር ፣በመንገድ ፣በውሃ ፣በመብራት እና በማፋሰ ሻዙሪያ ባሉትችግሮችለረጂምአመታትያቀረብናቸውጥያቄዎችአልተመለሱልንም፣ አመራሩበተቀያየረቁጥርየሚሰራውሕዝብመረበሽየለበትምበማለትአማረዋል። እሁድነሐሴ 18/2006 ዓ.ምበከሚሴከተማበተካሄደውህዝባዊስብሰባየከተማዋነዋሪዎችለአመታትየጠየቁት የመልካምአስተዳደርጥያቄዎች ባለመመለሳቸውህብረተሰቡንወደማይፈለግአቅጣጫእየከተቱንነውበማለትተናግረዋል፡፡ የከተማአስተዳደሩየግለሰቦችንየድርጅትቦታበመንጠቅበሙስናለመኖሪቤትአገልግሎት 1000 ካሬሜትርተሰጥቷልበማለትብሶታቸውንተናግረዋል፡፡ ቅሬታአቅራቢዎችበከተማዋውስጥበመብራትናውሃከፍተኛችግርሆኖብንእያለያለመፍትሄመዝለቁ፤ዝናብ በዘነበ ቁጥር ከከተማዋ የተለያ የአቅጣጫየሚመጣውጎርፍ በዋናገበያውላይእናበየሰፈሩበመግባትያስቸገረመሆኑንተናግረዋል፡፡ የከተማአስተዳደሩበፀጥታዙሪያሰራሁበማለትይናገራልእንጅበምሽትመሳሪያበታጠቁሰዎችበየቤቱእየገቡዘረፋቢያካሂዱምተከታትለውወንጀለኛውን ተከታትሎእርምጃአልወሰደልንም፣ በከተማይቱጫፍ አካባቢየጥይትጩኸትበየጊዜውእየተሰማዝም ለምንተባለበማለትጠይቀዋል። ከአረብ አገራት የተመለሱ ኢትዮጵያውያን 50 እና 60 ሺ ብር ይዘው ቢገቡም እየከሰሩ፣ የሚሰሩት ስራ እያጡ ተመልሰው ስደትን መምረጣቸውን አንድ አስተያየት ሰጪ ገልጸዋል። አንድ ቤታቸው ...
Read More »መንግስትን በሃይል ለማውረድ የሚንቀሳቀሱ 3 ድርጅቶች ወደ ውህደት የሚያደርሳቸውን ስምምነት ተፈራረሙ
ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር፣ የግንቦት 7፣የፍትህ፣የነፃነትናየዲሞክራሲ ንቅናቄ እንዲሁም የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ በጋራ ባወጡት መግለጫ ” ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ካሉበት አዘቅት በማውጣት ሕዝቡ የስልጣን ባለቤት የሚሆንበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የጋራ ትግልና መስዋዕትነት የግድ የሚለን ደረጃ ላይ ደርሰናል ብለዋል። ድርጅቶቹ አያይዘውም ” አገራችንና ሕዝባችንን ከአዘቅት ለማውጣት በመጣመር ብቻ ሳይሆን በውህደት አንድ ሆነን አገራችንንና ሕዝባችንን አንድ በማድረጉ ረገድአስፈላጊውመስዋዕትነትበመክፈልየትግልእድሜእናሳጥርበሚልለውህደትየሚያደርሰንንውይይት ...
Read More »በሶማሊ ክልል የካቢኔ አባላት መካከል ያለው ፍጥቻ እንደቀጠለ ነው
ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በክልሉ ፕሬዚዳንት አብዲ ኢሌ ፣ በሶማሊ ህዝብ ዴሞክራሲያ ፓርተ (ሶህዴፓ) ሊቀመንበርና ከፕሬዚዳንቱ ጎሳ የሆኑ በአንድ ወገን፣ 3 ምክትል ፕሬዚዳንቶችና የ4 ካቢኔ አባላት በሌላ በኩል ሆነው የጀመሩት እሰጥ አገባ ጠ/ሚኒስትሩ ጋር ደርሶና በድርጅት ደረጃ ግምገማ አድርገው መፍትሄ እንዲሰጡት ስምምነት ከተደረሰ በሁዋላ፣ ፕሬዚዳንቱ ግምገማውን ለማደናቀፍ በዛሬው እለት ከጄኔራል አብርሃ ጋር ለአስቸኳይ የደህንነት ስብሰባ ተቀምጠዋል። ጄኔራል አብርሃ ...
Read More »የወረታ ከተማ ነጋዴዎች ከተማ አስተዳደሩ የአሰራር ችግር እንዳለበት ተናገሩ፡
ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በወረታ ከተማ በተካሄደው ሁለተኛው የንግድ ቀን ስብሰባ ስብሰባውን የመሩት የንግድናትራንስፖርት ሃልፊ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የሃገራችን የንግድ አሰራር የሸማቹን መብትና ጥቅም ያላከበረ በኋላቀርነት እና ውስብስብ አሰራር ውስጥ የቆየ በሆንምአሁንግንፍትህአዊእና ተደራሽነትያለውአሰራርእንዲሰፍንእየሰራይገኛልቢሉም እስካሁን ምንምአይነት መሻሻል የታየበት አሰራር እንዳልተያዘ ነጋዴዎቹተናግረዋል፡፡ በቤትክራይምክንያትቦታ ሲቀይሩፈቃድአናድስምበማለትተጨማሪክፍያመጠየቅ ፣ ውዝፍግብርበማለትበየጊዜውያልተገባግብርእንዲከፍሉ መደረጉ ፣ የቫትተመዝጋቢነጋዴዎችንየግምትግብርእንዲከፍሉማስገደድ፣ የሚሉት ችግሮች ተዘርዝረው እነዚህችግሮችአለመፈታታቸውየንግዱ ማህበረሰብበነጻነትለመስራትእንዳላስቻለው ተናግረዋል፡፡መመሪያናትእዛዞችንአክብሮ የሚሰራውንነጋዴየማስቸገርስራየሚሰራበትአፈጻጸም ችግርበስፋትእየታየመሆኑንአስተያየትሰጪዎቹ አክለው ተናግረዋል፡፡ የኢህአዴግ አባልየገበሬነጋዴዎችንበማደራጀትነጋዴውንለመጣልየሚደረገውአሰራርምየሚያስተካክለውመጥፋቱህብረተሰቡለብክነትና ኪሳራየዳረገውመሆኑን ነጋዴዎች ...
Read More »