የአዲስ አበባ መስተዳደር በቅርቡ የተሰሩትን ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለመኮንኖች ሊሰጥ ነው

ነሃሴ ፳፯(ሃያሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቅርብ ተሰርተው ከተጠናቀቁት የኮንዶሚኒዮም ቤቶች መካከል ገሚሱን ለመከላከያየጦርመኮንኖችለመስጠትማቀዱንእናበቅርቡቤቶቹንእንደሚያስተላልፍከኢትዮጵያንግድባንክሰራተኞች የተገኘው  መረጃ አመልክቷል። የኮንዶሚኒየም ቤቶችን የሚያገኙ መኮንኖች በምን መስፈረት እንደተመረጡ ለጊዜው የታወቀ ነገር የለም። መንግስት ሰሞኑን በተለያዩ የአዲስ አበባ ክ/ከተሞች ለሚሰለጥኑ ፖሊሶች የኮንዶሚኒየም ቤቶችን እንደሚያድል ቃል መግባቱን መግለጻችን ይታወሳል።

Read More »

በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተካሄዱት የፖለቲካ ስልጠናዎች ውጤት አለማምጣታቸውን ተማሪዎች ገለጹ

ነሃሴ ፳፮(ሃያስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ ከተለያዩ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጋር ያደረገው የመጀመሪያ ዙር ውይይት የተፈለገውን ውጤት አስገኝቶለታል ብለው እንደማያስቡ ኢሳት ያነጋገራቸው ተማሪዎች ገልጸዋል። መጪውም ምርጫ አስታኮ የተሰጠው የፖለቲካ ስልጠና በተማሪዎች እና በኢህአዴግ ባለስልጣናት መካከል ያለውን አለመግባባት ያሳየና ተማሪዎች በስርአቱ ላይ አመኔታ እንደሌላቸው የሚያመለክት መሆኑነ ተማሪዎች ግልጸዋል። በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያው ዙር ስልጠና መጠናቀቁን በማስመልከት ጥያቄ ያቀርበንለት ተማሪ ለኢሳት እንደገለጸው በሁለት ...

Read More »

በኢትዮጵያ የሚሰደዱ ጋዜጠኞች ቁጥር ጨምሯል

ነሃሴ ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የጸረ ሽብር አዋጁን ተገን በማድረግ በጋዜጠኞች ላይ የተከፈተውን ዘመቻ ተከትሎ፣ አገር ጥለው የሚወጡ የነጻው ፕሬስ አባላት ቁጥር መጨመሩን መረጃዎች አመልክተዋል። ባለፉት ሁለት ሳምንታት ከ12 ያላነሱ ጋዜጠኞች ከደህንነት ሃይሎች በደረሰባቸው ጫና ምክንያት አገራቸውን ጥለው የተሰደዱ ሲሆን፣ ብዙዎቹ በስደት በሚኖሩባቸው አገሮች ለችግር ተዳርገዋል። የኢትዮጵያ የደህንነት ሃይሎች ያለ ተቆጣጣሪ ገብተው በሚወጡባት ኬንያ የሚገኙ ጋዜጠኞች በስጋት ውስጥ ...

Read More »

ግንቦት 7 በተለያዩ አገራት የሚያደርጋቸው ስብሰባዎች በተሳካ ሁኔታ መካሄዳቸውን ታወቀ

ነሃሴ ፳፮(ሃያስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የግንቦት 7 ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን በኢትዮጵያ የደህንነት ሃይሎች ታፍኖ መወሰድ ተከትሎ ንቅናቄው በተለያዩ አገራት የጠራው ህዝባዊ ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ዘጋቢዎቻችን ገልጸዋል፡ በኖርዌይ በተካሄደው ስብሰባ 250 ሺ የሚጠጋ ክሮነር ሲዋጣ፣ ዝግጀቱም በደመቀ ሁኔታ መጠናቀቁን ባልደረባችን አበበ ደመቀ ተናግሯል። በስብሰባው ላይ እንግዳ የነበሩት የንቅናቄው የህዝባዊ እምቢተንነት ሊ/መንበር አቶ አበበ ቦጋለ ግንቦት7 አሁን ያለበትን ...

Read More »

የሱዳኑ መሪ ካይሮን ሊጎበኙ ነው

ነሃሴ ፳፮(ሃያስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የሱዳኑፕሬዘዳንት ጄኔራል አልበሸር  ከግብጹፕሬዘዳንት አብደልፋታህ አልሲሲ በተደረገላቸው ግብዣ መሰረት በጥቂት ቀናት ውስጥ ግብጽን እንደሚጎበኙ ታውቋል :: በካይሮ የሚገኙት የሱዳን አምባሳደር አብደልሃሊም አብደልሞሃመድ እንዳስታወቁት የጉብኝቱ ቀዳሚ አጀንዳ ኢትዮጵያ ስለምትሰራው  የግድብ ስራ ሲሆን ሱዳንም የግብጽን ችግር ለመረዳት ያስችላታልብለዋል:: ግብጽ በተደጋጋሚ እንዳስታወቀችው ኢትዮጵያ የምትሰራውግድብወደአገርዋየሚገባውንየውሃመጠንይቀንሳልበማለትክስእያሰማችትገኛለች:: አምባሳደር አብዱል በበኩላቸውእንደተናገሩት  ግድቡላይየሚነሳውአቤቱታየሚፈታው  በሶስትዮሽስምምነትብቻ ነውብለዋል:: ሶስቱ አገሮች ግድቡን በውጭ አገር ባለሙያዎች ለማስጠናት ...

Read More »

ነጋዴዎች በግብርና በተለያዩ ሰበብ አስባቦች  እየተዋከቡ መሆኑን ገለጹ

ነሃሴ ፳፫(ሃያሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በተለያዩ አገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ ነጋዴዎች ለኢሳት እንደገለጹት መንግስት በሰበብ አስባቡ ከገበያ እያስወጣቸው ነው።አንዳንድ ነጋዴዎች አድሎአዊ በሆነ ሁኔታ ከሚጣለው ግብር በተጨማሪ ፣ በአስተዳደራዊ በደሎች እየተማረሩ ነው። በአዋሳ ነዋሪ የሆኑ አንድ ነጋዴ እንደተናገሩት፣ ኢፍትሃዊ በሆነ መንገድ በተጣለባቸው ግብር ድርጅታቸውን ሸጠው ስደት ለመምረጥ እየተገደዱ ነው በሚዛን ተፈሪ ነዋሪ የሆኑ ሌላ አስተያየት ሰጪ በበኩላቸው በከተማዋ የሚገኙ በርካታ ነዋሪዎች ...

Read More »

በለንደን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲፈቱ የሚጠይቅ ደማቅ ሰልፍ ተካሄደ

ነሃሴ ፳፫(ሃያ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በለንደን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ፊት ለፊት በየሳምንቱ የሚካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬም በጠነከረ ሁኔታ ተካሂዷል። የተቃውሞ ሰልፉ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሄዱን በስፍራው የምትገኘው መታሰቢያ ቀጸላ ገልጻለች። አቶ አንዳርጋቸው ባለቤት ወ/ሮ የምስራች ሃ/ማርያምም በተቃውሞ ሰልፉ እና በእንግሊዞች አቋም ዙሪያ ተናግረዋል።

Read More »

የዲያስፖራ የኢንዱስትሪ ተሳትፎ እጅግ አነስተኛ ነው ተባለ

ነሃሴ ፳፫(ሃያሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ ከተማ በኢንቨስትምንት ስራ ላይ ከተሰማሩት በውጪ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጽያዊን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ወይንም የዲያስፖራ አባላት መካከል በኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማሩት 7 በመቶ ብቻ መሆናቸው አሳሳቢመሆኑን አንድጥናትአመለከተ፡፡ የዲያስፖራው አባላት 93 በመቶ ያህል የተሰማሩባቸው ሥራዎች የአገልግሎት ዘርፎች ማለትም በሆቴል እና በተለያዩ የንግድ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ መሆናቸውን ያመለከተው ጥናቱ አባላቱ በቴክኖሎጂ ሽግግርና በሥራ ፈጠራ ሊሰማሩባቸው የሚገባቸው ...

Read More »

የወረታ ግብርና ኮሌጅ ተማሪዎች ግቢያቸውን ጥለው ወጡ

ነሃሴ ፳፫(ሃያሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኮሌጁ የሚማሩ ከ1 ሺ በላይ የክረምት ተማሪዎች ትምህርታቸውን አቋርጠው ለመውጣት የተገደዱት የትምህርቱ ጊዜ በመራዘሙ ነው። የኮሌጁ አስተዳደር ቀደም ብሎ ለ4 አመት ይሰጥ የነበረው ትምህርት ወደ 6 አመት እንደሚራዘም የገለጸላቸው ሲሆን፣ ተማሪዎቹ የኮሌጁን ውሳኔ ተቃውመዋል። “ብትፈልጉ ተማሩ ወይም ግቢውን ልቀቁ መባላቸውን” የገለጹት ተማሪዎች፣ በዚህም የተነሳ ግቢውን ለቀው ወደ መጡበት መመለሳቸውና ኮሌጁም መዘጋቱን ገልጸዋል። ተማሪዎች የትምህርት ...

Read More »

ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት የተከሰሱበት የክስ መዝገብ ለስዊድን አለማቀፍ ወንጀል መርማሪ ፖሊስ ተሰጠ

ነሃሴ ፳፪(ሃያሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በምርጫ 97 ለተገደሉት እና ለቆሰሉት ፍትህ ለመጠየቅ የተቋቋመው ግብረሃይል ስራውን አጠናቆ ዛሬ የ13 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትንና የመከላከያ ሰራዊት አዛዦችን ስም ዝርዝር የያዘ የክስ ማመልከቻ ለስዊድን አለማቀፍ የጦር ወንጀል መርማሪ ፖሊስ አስረክቧል። አርከበ እቁባይ፣ በረከት ስምኦን፣ አባ ዱላ ገመዳ፣ ሳሞራ የኑስ፣ አባይ ጸሃየ፣ ጌታቸው አሰፋ፣ ሌ/ጄ ታደሰ ወረደ፣ ሃሰን ሺፋ፣ ሙሉጌታ በርሄ፣ ነጋ በርሄ፣ ወርቅነህ ...

Read More »