የኢትዮጵያመንግስትየፕሬዚዳንትሳልቫኪርንንግግርለማስተባበልሞከረ

ግንቦት ፮ (ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የደቡብሱዳንፕሬዝደንትሳልቫኪርባለፈውአርብ  አዲስአበባውስጥከተቀናቃኛቸውዶ/ርሪክማቻርጋርየሰላምስምምነቱንየፈረሙትጠቅላይሚኒስትርኃይለማርያም “አስርሃለሁ” ብለውስላስፈራሩኝነውሲሉየተናገሩት “ለቀልድነው” ሲልየኢትዮጵያመንግስትመግለጹን ሰንደቅ ዘግቧል። ሳልቫኪርከተቀናቃኛቸውዶርሪክማቻርጋርየሰላምስምምነትፈርመውወደሀገራቸውእንደተመለሱጁባየአየርማረፊያተሰብስበውለሚጠብቋቸውሰዎችበሰጡትመግለጫየኢትዮጵያውጠቅላይሚኒስትርኃይለማርያምደሳለኝእሳቸውንምሆነተቀናቃኛቸውንየሰላምስምምነቱንሳይፈርሙከአዲስአበባንቅንቅእንደማይሉእንዳስጠነቀቋቸውተናግረው ነበር። አቶሀይለማርያምዶ/ርማቻርንባናገሩበትዕለትጠዋትእሳቸውንም፦ “ይሄንንስምምነትካልፈረምክአስርሃለሁ” እንዳሏቸውየጠቀሱትሳልቫኪር፤ እሳቸውምበምላሻቸው “በዚህችጥሩሀገርእኔንካሰርከኝእርግጠኛነኝጥሩምግብይቀርብልኛል።ስለዚህወደጁባመመለስአያስፈልገኝም።በነፃምትመግበኛለህ” ብለውመመለሳቸውንነውየገለጹት። ይህየሳልቫኪርመግለጫብዙዎችንያስገረመሲሆን፤የኬንያውንደይሊኔሽንንጨምርበበርካታሚዲያዎችሽፋንአግኝቷል።ነገሩማነጋገሩንበቀጠለበትበአሁኑወቅትሰንደቅሳምንታዊጋዜጣስለጉዳዩጥያቄያቀረበላቸውየጠቅላይሚኒስትርሀይለማርያምደሳለኝቃልአቀባይአቶጌታቸውረዳ፤<< ፕሬዝዳንቱይሄንንቃልየተናገሩትየሰላምስምምነቱንበማስፈራራትናበጫናመፈረማቸውንለማመልከትሳይሆንለቀልድሲሉ  ነው>> በማለት ምላሽሰጥተዋል። <<የፕሬዝዳንቱአነጋገርየሰላምስምምነቱንአስፈላጊነትበተመለከተያላቸውንቁርጠኝነትለመግለፅእንጂንግግራቸውስምምነቱንበግዴታየተፈፀመለማስመሰልአይደለም፤ሆኖምሚዲያዎችግንሁኔታውንአሉታዊበሆነመንገድማራገባቸውየተለመደነው፤ኢትዮጵያሁለቱንተቀናቃኝወገኖችየሰላምንአቅጣጫእንዲከተሉጥረቷንትቀጥላለች።የእነሱሰላምየእኛምሰላምመሆኑንበመረዳትበተሟላመልኩተሳትፎአችንንእንቀጥላለን>> ሲሉምአቶጌታቸውአክለዋል። ፕሬዚዳንትሳልቫኪር እስካሁን ድረስ “ለቀልድስልየተናገርኩትነው>> በማለት ማስተባበያ አልሰጡም።

Read More »

ተመድለ6.5 ሚሊዮንኢትዮጵያውያንየምግብዕርዳታሊሰጥነው

ግንቦት ፮ (ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከጄኔቭየተመድጽህፈትቤትየወጣውመግለጫእንደሚያመለክተውበአንበጣመንጋጥቃት፣በጐረቤትአገርጦርነትናበዝናብእጥረትምክንያትኢትዮጵያለ6 ነጥብ 5 ሚሊዮንሰዎችዕርዳታያስፈልጋታልብሏል፡፡ ‹‹የአንበጣመንጋወረራበምሥራቅየአገሪቱክፍልመከሰቱአሳስቦናል>> ያሉትየዓለምምግብፕሮግራምቃልአቀባይኤልዛቤትባይርስ፤ <<ይህበአግባቡካልተያዘለአርብቶአደሩማኅበረሰብበጣምአሳሳቢነው፤›› ሲሉተናግረዋል። በሰሜንኢትዮጵያአካባቢዎችየዝናብሥርጭቱከአማካዩጋርሲነፃፀርባለፉትሦስትናአራትዓመታትእየቀነሰመምጣቱንቃልአቀባይዋአመልክተዋል፡፡በመሆኑምለችግርየተጋለጡትበአካባቢውያሉነዋሪዎችዕርዳታማግኘትእንዳለባቸውገልጸዋል። ሟቹጠቅላይሚኒስትርአቶመለስዜናዊበስልጣንማግስትየኢትዮጵያህዝብበቀንሦስትጊዜሲበላየማየየትምኞትእንዳላቸውየገለፁቢሆንም፤ከሀያሦስትየአገዛዝዓመታትበሁዋላሀገሪቱከምግብእህልእርዳታ አሁንምልትላቀቅአለመቻሉዋን መረጃዎች ያመለክታሉ። ከተፈጥሮአዊችግሮችበተጨማሪበደቡብሱዳንበተፈጠረውግጭትምክንያትበርካታስደተኞችወደኢትዮጵያበመፍለሳቸውእናይህምበኢትዮጵያየስደተኞችቁጥርእንዲጨምርበማድረጉ፣የዓለምየምግብፕሮግራምበጀትመዛባቱንቃልአቀባይዋጠቁመዋል፡፡ ባለፉትስድስትወራትከ120 ሺሕበላይየደቡብሱዳንስደተኞችድንበርተሻግረውኢትዮጵያመግባታቸውንያመለከተውየተመድመግለጫ፤ ከስደተኞቹመካከልበርካታሴቶችናሕፃናትመጐዳታቸውንአመልክቷል፡፡ በአገሪቱየስደተኞችጠቅላላቁጥርወደ 500 ሺማሻቀቡንየጠቀሰውተመድ፤ይኸምበኢትዮጵያላይተጨማሪጫናስለሚያሳድርድርጅቱየምግብዕርዳታለማቅረብመገደዱንአስታውቋል፡፡

Read More »

በአዲስ አበባ ካርታ ዙሪያ የተቃወሙ ሃሳብ ያቀረቡ የኦህዴድ አባላት እየታደኑ ነው

ግንቦት ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ የህወሃት አጀንዳ ነው በማለት ተቃውሞ ሲያሰሙ የነበሩትን የኦህዴድ አባላት ለማሰር እንቅስቃሴ መጀመሩን  ከኦህዴድ ምንጮች የደረሱን ዜና አመለከተ። ለደህንነታቸው ሲባል ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉት እነዚህ አባላት እንደተናገሩት፣ ድርጅቱ አዲሱን የአዲስ አበባ ፕላን በተመለከተ አባላቱ እንዲወያዩበት ቢያስደርግም፣ በውይይቱ ወቅት የተቃውሞ ሃሳባቸውን ሲያሰሙ የነበሩትን ሰዎች ማሰር ተጀምሯል። በርኴታ የድርጅቱአባሎች ደግሞ  ከእስራት ...

Read More »

አምነስቲ በኦሮምያ ግድያ የፈጸሙት ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቀ

ግንቦት ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አለምአቀፉየሰብአዊ መብቶች ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው መግለጫ ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ገልጿል። በመዳ ወላቡ ዩኒቨርስቲ 3፣ በጉደርና በአምቦ ከ15 በላይ ሰዎች መገደላቸውን አውስቷል::አብዛኞቹ ሟቾች ተማሪዎች እና መምህራን መሆናቸውን የተለያዩ የአይን እማኞችን በማነጔገር  በሪፓርቱ ያሰፈረውአምነስቲየሟቾች ቁጥር በገለልተኛ ወገኖች ቢጣራ ከፍተኛ ሊሆን እንደሚችልም ገልጿል። ከሟቾች መካከል ...

Read More »

መንግስት 22 ነጋዴዎችን በሽብረተኝነት ወንጀል ከሰሰ

ግንቦት ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከወራት በፊት በሃረር የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ፣ የንግድ ድርጅታቸው የተቃጠለባቸው 22 ነጋዴዎች ሁከት በማስነሳት የተከፈተባቸው ክስ ወደ ወደ ሽብርተኝነት በመለወጡ፣ ዋስትና ተከልክለው በሃረሪ እስር ቤት እንዲቆዩ መደረጉን የኢሳት ዘጋቢ ገልጿል። የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ነጋዴዎች በዋስ እንዲለቀቁ ውሳኔ  አሳልፎ የነበረ ቢሆንም፣ ፖሊስና አቃቢ ህግ ክሱን ወደ አሸባሪነት በመለወጣቸው  ነጋዴዎቹ ከእስር ቤት እንዳይወጡ ተደርጓል። ከእስረኞቹ ...

Read More »

የደቡብ ሱዳን መሪ በሚቀጥለው አመት ምርጫ እንደማይደረግ አስታወቁ

ግንቦት ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሳልቫ ኪር ይህን የተናገሩት አዲስ አበባውን የሰላም ስምምነት ፈርመው ከተመለሱ በሁዋላ ነው። ፕሬዚዳንቱ በሚቀጥለው አመት ሊካሄድ የታሰበው ምርጫ ለሁለት አመታት የተራዘመው ለሰላም ስምምነቱ እድል ለመስጠት ነው ብለዋል። የሰላም ስምምነቱን የፈረምኩት ተገድጄ ነው ያሉት ኪር፣ ተገደው የፈረሙትን የሰላም ስምምነት ለማክበር ቃል ገብተዋል። አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ “ይህን ስምምነት የማትፈርሙ ከሆነ አስራችሁዋለሁ እንዳሏቸው” የገለጹት ሳልቫ ኪር፣ ...

Read More »

በጊምቢ ከተማ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች  የዘር ፍጅት ሊነሳ  እንደሚችል አስጠነቀቁ

ግንቦት ፬ (አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኦሮምያ ክልል በምእራብ ወለጋ በጊምቢ ከተማ ነዋሪ የሆኑ የአማራ ተወላጆች፣ ከአካባቢው እንዲወጡ በሚፈልጉ ወጣቶች ቤታቸው እየተደበደበ መሆኑንና ህይወታቸውም አደጋ ላይ መውደቁን ተናግረዋል። አንድ ከወሎ አካባቢ የመጡ የመንግስት ሰራተኛ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ ባለቤታቸውን አግብተው ለዘመናት ከኖሩ በሁዋላ፣ ሰሞኑን ወደ መጣህበት ሂድ ተብለው በባለቤታቸው ልመና ከሞት እንደተረፉና የቤታቸው ጣሪያም ወንፊት እንደሆነባቸው እያለቀሱ ተናግረዋል። ባለቤታቸውም በከተማዋ ...

Read More »

የሃሮማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ትምህርት እንዲጀምሩ ታዘዙ

ግንቦት ፬ (አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለማስጀመር ዩኒቨርስቲው ያወጣውን መመሪያ ተከትሎ አንዳንድ ተማሪዎች ዛሬ ትምህርት መጀመራቸው ታውቋል። ይሁን እንጅ ኢሳት ያነጋገራቸው ተማሪዎች እንደገለጹት በርካታ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች ግቢውን ለቀው ወደ ዘመዶቻቸው የተመለሱ በመሆኑ በግቢው ውስጥ የሚታዩት ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ ነው። ተማሪዎች እንደሚሉት በግቢው ውስጥ የሚታየው ሁኔታ አሁንም አስፈሪ ነው። ወደ ...

Read More »

የእንግሊዝ ፍርድ ቤት ታሪካዊ የተባለ ውሳኔ አሳለፈ

ግንቦት ፬ (አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፕራይቬሲ ኢንተርናሽናል የተባለው ዜጎችን ከመንግስታዊ ስለላ ለመታደግ የተቋቋመው ድርጅት የእንግሊዝ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣንን ከሶ አስደሳች የፍርድ ውሳኔ ማግኘቱን ገልጿል። ጋማ ኩባንያን ፊን ፊሸር እየተባለ የሚጠራውን የኮምፒዩተርና የስልክ የመረጃ መጥለፊያ ሶፍት ዌር እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሰብአዊ መብቶችን ለሚጥሱ አገሮች መሸጡ በካናዳው ሲትዝን ላብ ላብራቶሪ መረጋጋጡን ተከትሎ ፕራይቬሲ ኢንተርናሽናል በአገር ውስጥ ገቢና ጉምሩክ መስሪያ ቤት ...

Read More »

ጋዜጠኛ አበበ ገላው ፕሬዚዳንት ኦባማ ለኢትዮጵያ ትኩረት እንዲሰጡ ጠየቀ

ግንቦት ፩ (አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፕሬዚዳንት ኦባማ ለዲሞክራቲክ ፓርቲያቸው ገንዘብ ለማሰባሰብ በተገኙበት አንድ ስብሰባ ላይ ነው፣ አበበ ንግግራቸውን አቋርጦ ስለኢትዮጵያ ነጻነት ጥያቄ ያቀረበው። ጋዜጠኛ አበበ ” ፕሬዚዳንት ኦባማ እንወድዎታለን፣ ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ነጻነት እንፈልጋለን” ሲል በንግግራቸው ጣልቃ ገብቶ መልእክቱን አስተላልፏል። “ሰምቼሃለሁ፣ ንግግሬን ልጨርስና በሁዋላ እንወያያለን” በማለት ፕሬዚዳንቱ ቢመልሱም፣ አበበ ንግግሩን በመቀጠል  ” ኦባማ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን ይቁሙ” ...

Read More »