Amsterdam

መሬታቸው ከጥቅም ውጭ የሆኑ አርሶ አደሮች ጩኸታችንን የሚሰማን አጣን አሉ

መሬታቸው ከጥቅም ውጭ የሆኑ አርሶ አደሮች ጩኸታችንን የሚሰማን አጣን አሉ (ኢሳት ዜና ግንቦት 03 ቀን 2010 ዓ/ም) በደቡብ ክልል፥ በጋሞ ጋፋ ዞን፥ የደምባ ጎፋ ወረዳ የጉራዴ ቀበሌ አርሶ አርሶ አደሮች ከኦቶሎ ሳውላ የመንገድ ሥራ ተቋራጭ በመንገድ ሥራው ምክንያት በእርሻቸው ላይ ጎርፍ በመለቀቁ ማሳቸው በደለል፥ አሸዋና ጠጠር ተሞልቷል :: እርሻችንን ማረስ አንችልም፥ ማሳችን ከጥቅም ውጭ ሆኗል የሚሉት አርሶ አደሮች፣ በተደጋጋሚ ለወረዳው ...

Read More »

አይ ኤም ኤፍ ኢትዮጵያን የእዳ ጫና ከበዛባቸው አገራት ተርታ መደባት

አይ ኤም ኤፍ ኢትዮጵያን የእዳ ጫና ከበዛባቸው አገራት ተርታ መደባት (ኢሳት ዜና ግንቦት 03 ቀን 2010 ዓ/ም) የአላማቀፉ የገንዘብ ድርጅት እንደሚለው ለአመታት መካከለኛ የእዳ ጫና ካለባቸው አገራት ስትመደብ የቆየችው ኢትዮጵያ ፣በዚህ አመት ከፍተኛ የውጭ እዳ ካለባቸው አገራት መካከል ተመድባለች:: እንደ ኢትዮጵያ አደጋ ውስጥ የገባችው ሌላዋ አገር ዛምቢያ ናት:: ኢትዮጵያ በተለይ ከግል ባንኮች የምትበደረው ገንዘብ እየጨመረ መምጣት አሳሳቢ መሆኑን ድርጅቱ ጠቅሷል:: ...

Read More »

በዶሃ በተካሄደው የሩጫ ውድድር ኮከብ የሌለው ባንዲራ የያዙ ኢትዮጵያውያን ማስጠንቀቂያ ደረሳቸው

በዶሃ በተካሄደው የሩጫ ውድድር ኮከብ የሌለው ባንዲራ የያዙ ኢትዮጵያውያን ማስጠንቀቂያ ደረሳቸው (ኢሳት ዜና ግንቦት 03 ቀን 2010 ዓ/ም) በካታር ዶሃ በተደረገው የዲያመንድ ሊግ የሩጫ ውድድር ኮከብ የሌለበትን ባንዲራ የያዙ ኢትዮጵያውያን ከአገዛዙ ደጋፊዎችና የደህንነት ሰዎች ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብተው ነበር:: ኢትዮጵያውያኑ ወያኔን የሚቃወሙ መፈክሮችንም አሰምተዋል:: በተቃውሞው የተበሳጨው አገዛዙ ዶሃ ቀመር በሚገኘው ኢምባሲው አማካኝነት መግለጫ አውጥቷል :: በመግለጫውም በኩዋታር ውስጥ በሚደረግ ማንኛውም ...

Read More »

ትናንት ሀሙስ እስራኤል በፈጸመችው ግዙፍ ጥቃት የተቆጣችው ኢራን ፣“ሶሪያ ራሷን የመከላከል መብት አላት” ስትል አስታወቀች።

ትናንት ሀሙስ እስራኤል በፈጸመችው ግዙፍ ጥቃት የተቆጣችው ኢራን ፣“ሶሪያ ራሷን የመከላከል መብት አላት” ስትል አስታወቀች። (ኢሳት ዜና ግንቦት 03 ቀን 2010 ዓ/ም) እስራኤል በትናንቱ ጥቃት ሶሪያ ውስጥ ያሉ የኢራን ወታደራዊ ቤዞችን እንዳውደመች ነው የገለጸችው። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዛሬ ባወጣው መግለጫ የእስራኤል ድርጊት የሶሪያን ሉዓላዊነት የጣሰ ነው በማለት የእስራኤልን ድርጉት አውግዟል። እንደ ቢቢሲ ዘገባ፣ ጥቃቱ ላለፉት አስር ዓመታት እስራኤል ሶሪያ ...

Read More »

የአማራተ ወላጆች ከቡሎ ዴዴሳ ቀበሌ እንዲወጡ የታዘዙበት ደብዳቤ ከተጻፈ ጀምሮ ሁሉም የአማራተወላጆች አካባቢውን ለቀው መውጣታቸውን ተፈናቃዮች ገለጹ

የአማራተ ወላጆች ከቡሎ ዴዴሳ ቀበሌ እንዲወጡ የታዘዙበት ደብዳቤ ከተጻፈ ጀምሮ ሁሉም የአማራተወላጆች አካባቢውን ለቀው መውጣታቸውን ተፈናቃዮች ገለጹ (ኢሳት ዜና ግንቦት 02 ቀን 2010 ዓ/ም) ንጉሴ ጀርሞሳ በተባለው በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የቦሎዴዴሳ ሊ/መንበር የተጻፈው ደብዳቤ “የአማራ ተወላጆች በሙሉ እስከ መጋቢት 30 ቀን 2010ዓም ወይም እስከ ሚያዚያ 10/2010 ዓም ሃብታቸውንና ንብረታቸውን ሽጠው ወይም አርደው እንዲወጡ” ያዛል። ይህንን ትዕዛዝ አክብረው የማይወጡ የአማራ ተወላጆች ...

Read More »

ህወሃት ስልጣኑን ሙሉ በሙሉ የሚቆጣጠርበትን እቅድ ለመንደፍ መቀሌ ከትሟል

ህወሃት ስልጣኑን ሙሉ በሙሉ የሚቆጣጠርበትን እቅድ ለመንደፍ መቀሌ ከትሟል (ኢሳት ዜና ግንቦት 02 ቀን 2010 ዓ/ም) የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ተከታታይ የሆኑ ህዝባዊ ተቃውሞዎች የበዙበት ህወሃት፣ ሙሉ ስልጣኑን መልሶ የሚቆጣጠርበትን ስልት ለመንደፍ መቀሌ ላይ ከትሞ ጥናት እያደረገ ነው ። ህዋሃት እራሱን ከአንዳንድ የፌደራል መንግስት የስልጣን ቦታዎች በማራቅና ህወሃት የሌለበት በማስመሰል እንዲሁም የፌደራል መንግስትን የማስፈጸም አቅም በተለያዩ እንቅፋቶች በመክበብ እና በማደነቃቀፍ ህወሃት ...

Read More »

የህሊና እስረኞች ድብደባ ተፈጸመባቸው

የህሊና እስረኞች ድብደባ ተፈጸመባቸው (ኢሳት ዜና ግንቦት 02 ቀን 2010 ዓ/ም) በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ የክስ መዝገብ ተከሰው ከሚገኙት እስረኞች መካከል የተወሰኑ እስረኞች ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ታውቋል። ሚያዚያ 30 ቀን 2010 ዓም በዋለው ችሎት ተከላከሉ የተባሉት ተከሳሾች ያሰሙትን ተቃውሞ ተከትሎ የእስር ቤት ፖሊሶች በተከሳሾች ላይ ድብደባ የፈጸሙባቸው ሲሆን፣ በድብደባው ብዛት አንዳንዶች አካላቸው ተጎድቷል። 11 ተከሳሾች ደግሞ በቅጣት መልክ ጨለማ ቤት እንዲታሰሩ ...

Read More »

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሲታወስ የሚል የውይይት መድረክ አዲስ አበባ ላይ ተዘጋጀ

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሲታወስ የሚል የውይይት መድረክ አዲስ አበባ ላይ ተዘጋጀ (ኢሳት ዜና ግንቦት 02 ቀን 2010 ዓ/ም) ሰማያዊፓርቲ “አንዳርጋቸው ጽጌ ሲታወስ” በሚልርዕስ ግንቦት4 ቀን 2010ዓም የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል። በውይይቱ ላይ መምህርትና ጋዜጠኛ መስከረም አበራ በእንግድነት ተጋብዛለች ። ውይይቱ አምባሳደር ሲኒማ አካባቢ በሚገኘው የሰማያዊፓርቲ ጽ/ቤት ውስጥ ከጠዋቱ 8፡30-11፡00 ሰዓት ይካሄዳል። አቶ አንዳርጋቸው እንዲፈታ የሚጠይቀው የ3 ቀናት የማህበራዊ ዘመቻ በተሳካ ሁኔታ ...

Read More »

እስራኤል በሶሪያ ያለውን የኢራን ወታደራዊ ተቋም ማፈራረሱዋን ገለጸች

እስራኤል በሶሪያ ያለውን የኢራን ወታደራዊ ተቋም ማፈራረሱዋን ገለጸች (ኢሳት ዜና ግንቦት 02 ቀን 2010 ዓ/ም) የአገሪቱ መንግስት እንደገለጸው ኢራን በጎላን ተራራ አካባቢ የሮኬት ጥይቶችን መተኮሷን ተከትሎ እስራኤል በወሰደችው የአጸፋ እርምጃ ሶሪያ ውስጥ የሚገኘው የኢራን ወታደራዊ ሰፈር እንዲወድም አድርጋለች። እስራኤል የኢራን አብዮታዊ ዘቦች 20 ሮኬቶችን ወደ እስራኤል መተኮሳቸውን ገልጻለች ። ይህንን ተከትሎ የኢራንን የጦር መሳሪያዎች ማከማቻ፣ ወታደራ ቁሳቁስ ማጠራቀሚያ፣ የነዳጅ ማደያ ...

Read More »

ብአዴን በባህርዳር ከተማ እያደረገ ባለው ስብሰባ ላይ የድርጅቱ አመራሮች እርስ በርስ እየተወዛገቡ ነው

ብአዴን በባህርዳር ከተማ እያደረገ ባለው ስብሰባ ላይ የድርጅቱ አመራሮች እርስ በርስ እየተወዛገቡ ነው (ኢሳት ዜና ግንቦት 01 ቀን 2010 ዓ/ም) ሚያዝያ 27 የተጀመረው የብአዴን ስብሰባ በውዝግቦች ታጅቦ እንደቀጠለ መሆኑን ምንጮች ገለጹ። ከዞን አመራሮች፣ የብአዴን ከፍተኛና የበላይ ሃላፊዎች እንዲሁም ከአዲስ አበባና ሌሎች አካባቢዎች የተጠሩ የብአዴን አመራሮች በተገኙበት ስብሰባ ላይ የቀረቡት አጀንዳዎች የውዝግቡ መነሻ ሆነዋል። አጀንዳዎቹ ሲቀርቡ አመራሮች ከዚህ በፊት እንደነበረው ሳይሆን ...

Read More »