ሚያዚያ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ለኢሳት የተላከው መረጃ እንደሚያመለክተው ከወረዳ ጥያቄና ከመልካም አስተዳደርና ፍትህ ጋር በተያያዘ በዳውሮ ዞን በዋካ ከተማ ከሁለት አመት በፊት የተጀመረውን እንቅስቃሴ ተከትሎ መንግስት ለዋካ እና ለተርጫ የወረዳ ከተማ ማእከልነት በመስጠት ችግሩን ለማብረድ ቢሞክርም፣ ህዝቡን ለአመጽ አነሳስተዋል የተባሉትን ግለሰቦች በማሰሩ ሌላ ችግር እየፈጠረ መምጣቱ ታውቋል። መንግስት በአቶ ዱባለ ገበየሁ፤ አባተ ኡቃ ፤ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
ከፍንጂ ማምከኛ ድርጅት በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ሀብት ተዘረፈ
ሚያዚያ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአፍሪካ ውስጥ ካሉ ሶስት የፈንጅ አምካኝ ድርጅቶች መካከል በአገልግሎት ዘመኑም ሆነ በተግባሩ በግንባር ቀደምነት ስሙ የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ ፈንጅ አምካኝ ድርጅት ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ እንደፈርስ መደረጉን ተከትሎ፣ ከተለያዩ የውጭ አገራት በእርዳታ ከተሰጠው በመቶ ሚሊዮኖች ከሚቆጠር ገንዘብ በተጨማሪ፣ ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶቹ በወታደራዊ መኮንኖች እንዲዘረፍ መደረጉን የውስጥ ምንጮች ገለጹ። አብዛኞቹ የድርጅቱ ከባድ መኪናዎች እና ሌሎች ንብረቶች ...
Read More »በአፋር እና በኢሳዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ሰዎች ተገደሉ
ሚያዚያ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከአራት ቀናት በፊት በገዋኔ እና ቡሊወላይቶ ወረዳዎች በሚባሉት አካባቢዎች የታጠቁ የኢሳ ጎሳዎች በሰነዘሩት ጥቃት የሞቱ እና የቆሰሉ ሰዎች መኖራቸውን የደረሰን ዜና ያመለክታል። ከአራት ቀናት በፊት ኢሳዎች በአፋሮች ላይ ባደረሱት ጥቃት ሁለት ሰዎች በጊል ተመትተው ከፍተኛ ጉዳት ስለደረሰባቸው ወደ ናዝሬት ሆስፒታል ተወስደው ህክምና እየተሰጣቸው ነው። ከትናንት በስቲያ በተመሳሳይ መንገድ በደረሰ ጥቃትም እንዲሁ አንድ የአፋር ...
Read More »የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ቅሬታቸውን እየገለጹ ነው
ሚያዚያ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ ሰራተኞች ለኢሳት እንደተናገሩት የዩኒቨርስቲው ሀላፊዎች ከዚህ በፊት ተሞክሮ ውጤት ያላስገኘውን ቢፒአር በድጋሚ እንዲጀመር በማድረጋቸው ሰራተኛውን እያሰቃዩት ነው በማለት ቅሬታቸውን ገልጸዋል። ሰራተኞች የትምህርት ደረጃቸውንና የሚፈልጉትን የስራ መስክ እንዲገልጹ ቢደረግም፣ በመጨረሻ ላይ ግን አብዛኞቹ ሰራተኞች ለቦታው አትመጥኑም ተብሎ ተነግሯቸዋል። እንደ ምንጮች ከሆነ ከ20 አመት ላናነሰ ጊዜ ያገለገሉ ሰራተኞች የትምህርት ደረጃቸውን በማሻሻል ለተመደቡበት ...
Read More »በሰሞኑ ምርጫ ከፍተኛ ዘለፋዎችን ያስተናገዱት ወ/ሮ አዜብና ባለራእዩ ባለቤታቸው ናቸው
ሚያዚያ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአዲስ አበባ ከተማ በተለይም በጨርቆስ ክፍለከተማ በተካሄደው ምርጫ ከፍተኛውን ዘለፋና ትችት ያስተናገዱት ወ/ሮ አዜብ መስፍን እና ባለራእዩ ባለቤታቸው እንደነበሩ በቆጠራው የተሳተፉ የውስጥ ምንጮች ገልጸዋል። ኢሳት በ8 የአዲስ አበባ የምርጫ ጣቢያዎች ውስጥ የተሳተፉ ታዛቢዎችን በመጠየቅ ባሰባሰበው መረጃ ከ30 በመቶ ያላነሰ መራጭ ድምጹን የሰጠ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል 10 በመቶ የሚሆኑት ባዶ ወረቀት ሲያስገቡ፣ አብዛኞቹ ደግሞ ...
Read More »እርዳታ ሰጪ መንግስታት የኢትዮጵያ የገንዘብ አስተዳደር እንዲሻሻል ጠየቁ
ሚያዚያ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ሪፖርተር እንደዘገበው ከፌደራል ጀምሮ እስከ ክልሎችና ወረዳዎች ድረስ በርካታ ችግሮች የሚስተዋልበት የገንዘብ አስተዳደር እንዲያሻሽል ጥሪ ያቀረቡት ዋነኞቹ የኢትዮጵያ ለጋሽ አገራት፣ ችግሮቹንና አሳሳቢነታቸውን የለዩ የተለያዩ ጥናቶችን በማከናወን ሁሉንም የፌደራል፣ የክልልና የወረዳዎች የፋይናንስ አስተዳደር ኃላፊዎች አዲስ አበባ ላይ በመሰብሰብ፣ በችግሮቹና መፍትሔዎች ዙርያ ባለፉት ሁለት ቀናት ውይይት አድርገዋል፡፡ የቡድኑ አስተባባሪና በዓለም ባንክ የአፍሪካ የፋይናንስ አስተዳደር ባለሙያ ...
Read More »አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በኑሮ ውድነቱ መማረሩን ቀጥሎአል
ሚያዚያ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኑሮ ውድነቱ ቅናሽ ያሳይ ይሆን በማለት ኢትዮጵያውያን ከአመት አመት ተስፋ ቢያደርጉም ተስፋቸው ግን ከተስፋነት እንዳልዘለለ በተለያዩ አካባቢዎች የተሰባሰቡ መረጃዎች ያመለክታሉ። በአምስት ክልሎች የሚኖሩ ዘጋቢዎቻችን አጠናቅረው የላኩት ዘገባ እንደሚያመለክተው በሁሉም ክልሎች የኑሮ ውድነቱ መካከለኛ እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች በመላ እየጠበሰ ነው። በምስራቅ የአገሪቱ ክፍል የኑሮ ውድነቱ ተባብሶ በመቀጠሉ ህዝቡ ኑሮውን በአግባቡ መምራት እየተሳነው ...
Read More »ከመተከል ዞን የተፈናቀሉ አብዛኞቹ የአማራ ተወላጆች ተመለሱ
ሚያዚያ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ከከማሺ ዞን በሀይል ተፈናቅለው በፍኖተሰላም ከተማ ሰፍረው የነበሩ የአማራ ተወላጆች የተለያዩ ወገኖች በመንግስት ላይ ባሳደሩት ጫና ወደ ቀድሞ ቀያቸው እንደሚለሱ ቢደርግም፣ ከመተከል ዞን በተመሳሳይ መንገድ ተፈናቅለው በቻግኒ ከተማ ሰፍረው የነበሩት ከ2 ሺ በላይ ዜጎች አፋጣኝ መልስ አጥተው መቆየታቸውን በተደጋጋሚ ስንዘግብ ቆይተናል። ዛሬ ከዞኑ ባገኘነው መረጃ አብዛኞቹ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንደሚለሱ ተደርገዋል። ...
Read More »ጋዜጠኛ እና መመህርት ርዮት አለሙ የዩኒስኮ ጉሌርሞ ካኖ የፕሬስ ነጻነት አሸናፊ ሆነች
ሚያዚያ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ሚያዚያ 24 ቀን 2005 ዓም የሚከበረውን የአለም የፕሬስ ነጻነት ቀን ምክንያት በማድረግ ዩኒስኮ በእያመቱ የሚያዘጋቸውን የዘንድሮውን ሽልማት ፣ ኢትዮጵያዊቱ የፕሬስ ጀግና ጋዜጠኛ ርእዮት አለሙ አሸንፋለች። ርእዮት ከዚህ ቀደም የኢንተርናሽናል ውሜንስ ሚዲያ ፋውንዴሽን ሽልማትን አሸንፋለች። በእስር ቤት በምታሳየው ጽናት የመላው ኢትዮጵያውያንን ቀልብ የሳበቸው ርእዮት አለሙ በእስር ቤት ውስጥ ከፍተኛ የሆነ እንግልት ቢደርስባትም እስካሁን ፈተናውን ...
Read More »የቀድሞዋ የህወሀት ታጋይ ወ/ሮ አዜብ መስፍንን ተቹ
ሚያዚያ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ወ/ሮ አዜብ መስፍን የባለቤታቸው ወርሃዊ ደመወዝ አነስተኛ እንደነበር በመጥቀስ በኢህአዴግ ጉባዔ ላይ ያደረጉትን ስሜታዊ ንግግር የሕዝብን የማመዛዘን ችሎታ ግምት ውስጥ ያላስገባ ነበር ሲሉ የቀድሞ የህወሃት ታጋይ ወ/ት አረጋሽ አዳነ ተቹ፡፡ ወ/ት አረጋሽ በዛሬው ዕለት በአዲስአበባ ለንባብ በበቃው “ኢትዮ ምህዳር” ጋዜጣ በሰጡት ሰፊ ቃለምልልስ ላይ የወ/ሮ አዜብን ንግግር አስመልክቶ ጠንከር ያለ ትችት ሰንዝረዋል፡፡አቶ መለስ ...
Read More »