ሰኔ ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በከባድ የማታለል ወንጀል ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸው የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት፣ ዋና ጸሐፊና የአስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ፣ የተከሰሱበት ክስ እንዲቋረጥላቸው ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ፣ ለፍትሕ ሚኒስቴር የጻፉት ደብዳቤ ውድቅ መደረጉን ሪፖርተር ዘገበ፡፡ ጋዜጣው ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው ፤የአርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ሊቀ ትጉሃን አስታጥቄ አባተ ለፕሬዚዳንት ግርማ በጻፉላቸው የመማፀኛ ደብዳቤ መነሻነት ፤ፕሬዚዳንት ግርማ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
ምእመናን የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪዎችን ከሹመት አነሱ
ሰኔ ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ላለፊት ሶስት አመታት የመልካም አስተዳደር ችግር ፤የፍትህ እጦት እና ሙስና ተስተውሎባቸዋል ሲሉ ምእመናን ክስ የመሰረቱባቸው የባህርዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አመራሮች በህዝቡ እንዲነሱ ተደርጓል። ምእመኑ በአስተዳዳሪው ላይ ከፍትህ አካላት እስከ ሃገሪቱ ሊቀ ጳጳሳት ድረስ አቤቱታ ቢያሰሙም መፍትሄ በማጣታቸው የራሳቸውን እርምጃ ለመውሰድ መገደዳቸው ታውቋል። የፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዩርጊስ ገዳም ዋና ...
Read More »አንዳንድ የፓርላማ አባላት አዲሱን የአማራ ህዝብ ቁጥር እንደማይቀበሉት አስታወቁ
ሰኔ ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የሕዝብ ቆጠራ ኮምሽን በ1999/2000 ዓ.ም የሶስተኛው የሕዝብና ቤት ቆጠራ ውጤት ይፋ በተደረገበት ወቅት በተለይ የአማራ ክልል ሕዝብ ብዛት ከሌሎች ክልሎች በተለየ ሁኔታ ከትንበያው ዝቅ ብሎ ተገኝቷል በሚል በቀድሞ የፓርላማ አባላት በቀረበው ቅሬታ ላይ ኮምሽኑ ፍተሻዎችን ቢያደርግም፣ አዲስ የቀረበውንም ሪፖርት አንዳንድ የፓርላማ አባላት ሳይቀበሉት ቀርተዋል። የብአዴን ሊቀመንበር እና ...
Read More »በመብራት ችግር ምክንያት ከባድ እንዱስትሪዎች ስራ እያቆሙ ነው
ሰኔ ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በሃገሪቱ የሚገኙ ዋና ዋና የሲምንቶ ፋብሪቻዎች በመብራት ሃይል እጥረት ምክንያት ስራ ለማቆም ወይም ምርታቸውን ለመቀነስ መገደዳቸው ታውቋል። አቢሲኒያ ፣ ናሽናል፣ ሙገር እና ደርባን ሲምንቶ ፋብሪካዎች በመብራት ችግር ሳቢያ የምርት ሰአታቸውን ከመቀነስ ጀምሮ ለተወሰኑ ቀናት ስራ ማቆም ጀምረዋል። ሌሎች ፋብሪካዎች ደግሞ መብራት ቆጥበው እንዲጠቀሙ የሚያሳስብ ደብዳቤ ከመብራት ሀይል ደርሶአቸዋል። አንዳንድ ፋብሪካዎች ...
Read More »መቀሌ የትግራይ ሰማአታትን አክብራ ዋለች
ሰኔ ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በደርግ ዘመን በአየር ድብደባ የሞቱ የሀውዜን ነዋሪዎች እና ታጋዮች ለ5ኛ ጊዜ በመቀሌ ከተማ ታስበው ውለዋል። የመንግስት የመገናኛ ብዙሀን እንደዘገቡት በሀውዜን በደረሰው ጭፍጨፋ ከ2500 በላይ ሰዎች ተገድለዋል፤ በትጥቅ ትግሉም ወቅት 40 ሺ በላይ የህወሀት ታጋዮች ተገድለዋል። የክልሉ ፕሬዚዳንት አባይ ወልዱ ወጣቱ ትውልድ የሰማእታቱን አላማ ከግብ ለማድረስ እንዲረባረብ አሳሰበዋል። በሀውዜን ለደረሰው ጭፍጨፋ ...
Read More »የሱዳኑ ፕሬዚዳንት የአባይ ግድብ ግንባታን እንደሚደግፉ አስታወቁ
ሰኔ ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሱዳን ትሪቢውን እንደዘገበው ፕሬዚዳንት በሽር የግድቡ ግንባታ ለኤሌክትሪክ ሀይል ፍጆታ የሚውል በመሆኑ በግብጽም ሆነ በሱዳን የውሀ ፍጆታ ላይ የሚኖረው ተጽኖ አይኖርም ብለዋል። ግድቡን ለመሙላት በሚያስፈልግበት ወቅት እንኳ በግብጽም ሆነ በሱዳን የውሀ ድርሻ ላይ ተጽኖ አያመጣም ብለዋል። ፕሬዚዳንቱ ኢትዮጵያ የግድቡን ግንባታ እንድትቀጥልም ጠይቀዋል። ፕሬዚዳንት በሽር የሰጡት መልስ ግብጽና ሱዳን ቀድሞ የነበራቸው ጥብቅ ...
Read More »ሙስሊም ኢትዮጵያውያን በወልድያ ጠንካራ ተቃውሞ አሰሙ
ሰኔ ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ተቃውሞው ከአመት በላይ የዘለቀው የድምጻችን ይሰማ ተቃውሞ አንዱ አካል ቢሆንም ፣ የዛሬው የተቃውሞ መነሻ ግን የፌደራል ፖሊሶች ሐሙስ ጧት ከ35 አመታት በላይ ሲያገለግል የነበረውን የወልድያ እርዳታ ማህበር ቢሮ ማሸጋቸውን ተከትሎ የመጣ መሆኑን የአካባቢው ተወላጆች ለኢሳት ገልጸዋል። ሰላም መስጊድ በሚባለው በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ድምጻችን ይሰማ ፣ መሐይም አይመራንም” የሚሉና ሌሎች መፈክሮችም ተደምጠዋል። ...
Read More »መድረክ የግብጽን ጥቃት በመከላከያ ብቻ እንመለክታለን ማለት ጊዜው ያለፈበት ስትራቴጂ ነው አለ
ሰኔ ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስብስብ የሆነው መድረክ በአባይ ወንዝ መጠቀም ተፈጥሮአዊና ህጋዊ መብታችን ነው በሚል ርእስ ባወጣው መግለጫ ፣ አባይንና ሌሎችን ወንዞቻችን ፍትሀዊ በሆነ መንገድ በጋራ መጠቀም ብቸኛውና ዘላቂ መፍትሄ ቢሆንም በግብጽ በኩል ዝግጅትነት ባለመኖሩ፣ ችግሩን በብቃትና በአስተማማኝ መንገድ ለመመከት መፍትሄው አገራዊ መግባባት ነው ብሎአል። ከውጭ የሚቃጣብንን ጥቃት በመድፍ በታንክና በሌሎች የጦር መሳሪያዎች ...
Read More »ከቀደምት የላሊበላ አብያተ ክርስትያናት መካከል አንዱ የሆነው ይምርሃነ ክርስቶስ በመፈራረስ አደጋ ላይ ነው፡፡
ሰኔ ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በመካከለኛው ክፍለ ዘመን ከ1 ሺ 076 እስከ 1 ሺ 116 ዓ.ም በቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ የተገነቡት እነኚህ ህንፃዎች በዓለምና በኢትዮጽያ ለጎብኝዎች ፣ ለትምህርትና ለጥናት የሚውሉ ቁምነገሮች የሞሉባቸው በመሆኑ ከአደጋ ለማውጣት አፋጣኝ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል ሲሉ የቤተክርሲቲያኑ አባቶች ተማጽኖ አቅርበዋል፡፡ ተደጋጋሚ ጥያቄዎችን ለመንግስት ቢያቀርቡም ምላሽ ማጣታቸውን የሚናገሩት አባቶች ፣ ሃዘናቸው ቅርሶችን ለመጠበቅ ሃላፊነቱን በአግባቡ ...
Read More »በብራዚል እየተጠናከረ የመጣውን ተቃውሞ ተከትሎ የአገሪቱ ካቢኔ ለአስቸኳይ ጉባኤ ተጠራ
ሰኔ ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- የህዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት ዋጋ መጨመርን ተከትሎ የተነሳው የህዝብ ተቃውሞ እየተስፋፋ በመሄዱ የአገሪቱ ካቢኔ ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል። ተቃዋሚዎቹ በመጀመሪያ ያነሱት ጥያቄ ከመንግስት በኩል ምላሽ ቢያገኝም፣ ህዝቡ ግን ሙስናን ለመዋጋት በቂ እርምጃ አልተወሰደም እንዲሁም ለሚቀጥለው አመት ለአለም ዋንጫ ዝግጅት የሚመጣው ወጪ በዝቷል በሚል ተቃውሞውን እንደቀጠለ ነው። በ100 የአገሪቱ ከተሞች ከአንድ ሚሊዮን በላይ ህዝብ ...
Read More »