ግንቦት ፲፰(አስራ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የተለያዩ ፓርቲዎች ስብስብ የሆነው መድረክ በኢትዮጵያ ውስጥ “ለሰላማዊ ተቃውሞ የጥይት መልስ አይሰጥ” በሚል አላማ ያካሄደው ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ሰልፈኞቹ “ነጻነት እንፈልጋለን” ፣ “ቢሉስማ ኒበርባና “፣ ዲሞክራሲ እንሻለን፣ ገለልተኛ የምርጫ ስርአት ይኑር፣ የታሰሩት የፖለቲካ መሪዎችና ጋዜጠኞች ይፈቱ፣ አትግደሉን፣ አትዋሹን፣ ለመብት መታገል ሽብርተኝነት አይደለም፣ የዜጎች በግፍ መፈናቀል ይቁም የሚሉ መፈክሮች በአማርኛ፣ በኦሮምኛና በእንግሊዝኛ አሰምተዋል። ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
በኦሮምያ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ የታሰሩ ተማሪዎች ስቃይ እየደረሰባቸው መሆኑን ሂውማን ራይትስ ሊግ አስታወቀ
ግንቦት ፲፰(አስራ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የሰብአዊ መብት ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ ከእስር ቤቶች የሚወጡት መረጃዎች አስደንጋጭና አሳሳቢ ናቸው ብሎአል። እስረኞቹ እጆቻቸውን ወደ ሁዋላ ታስረው ከሌሎች እስረኞች ጋር እንዳይገኛኑ በማድረግ የተለያዩ ማሰቃያዎች እየተፈጸሙባቸው እንደሆነ የሚገልጸው የሰብአዊ መብት ሊግ፣ አስከፊ የተባለ ስቃይ ከደረሰባቸው 10 ተማሪዎች መካከል ተማሪ ተስፋየ ቱፋ እና ባናቱ ሃይሉ ይገኙበታል። በምእራብ ወለጋ የተያዙ 50 እስረኞች የደረሱበት አለመታወቁን ከእነዚህም ...
Read More »በአብየ የሚገኝ የኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪ የሚሽከረከር ታንክ ተገልብጦ በወታደሮች ላይ ጉዳት ደረሰ
ግንቦት ፲፰(አስራ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ግንቦት ፲፰(አስራ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-Bottom of Form በሱዳን የአብየ ግዛት የሚገኘውየኢትዮጵያ የሰላምአስከባሪጦርየታንክሹፌርበአጋጠመውአደጋታንኩተገልብጦ የአሽከርካሪውህይወት ወዲያውኑሲያልፍ ፣ አብረውት በነበሩ ወታደሮችም ላይከባድየመቁሰልአደጋእንደደረሰባቸውታውቋል:: የታንኩ ሾፌር አስከሬን ወደ ቤተሰቦቹ ተልኳል። ከስፍራው የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው በአበየየሚገኘውጦርበየጊዜውየመሰላቸትባህሪእያሳየሲሆንየሰላምሂደቱመጓተቱ በተሰማሩት ወታደሮች ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እያሰረፈ ነው።
Read More »ኢየሱስወርቅ ዛፉ በፍርድቤት ረቱ
ግንቦት ፲፰(አስራ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሕብረት ኢንሹራንስ ያቀረበውን ክስ ሲመረምር የቆየው የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 5ኛችሎት ታህሳስ 10 ቀን 2006 ዓ.ም የተካሄደው ዘጠነኛው የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔዎች ሊሻሩ ይገባል በማለት ውሳኔ ሰጥቷል።በዚሁ ውሳኔ መሠረት በዕለቱ የተካሄደው የምርጫ ውጤት ተሰርዞሌላ ምርጫይካሄዳል፡፡ በምክር ቤቱ መተዳደሪያ ደንብ፥አንድአባልበጠቅላላጉባኤውስብሰባበአካልወይምበተወካዩአማካኝነትተገኝቶሃሳብይሰጣል፣ይመርጣልያስመርጣልእናሌሎችመብቶችምተደንግገዋል። በተያዘውአመትታህሳስወርላይለተካሄደውጠቅላላጉባኤምክርቤቱሕብረትኢንሹራንስእንዲሳተፍየሚልደብዳቤየፃፈሲሆን፥ኢንሹራንሱበበኩሉመብቱንበመጠቀምየቦርዱሰብሳቢእናከፍተኛባለአክስዮንየሆኑትንአቶ ኢየሱስወርቅዛፉንመወከሉንበደብዳቤያሳወቀቢሆንምተቀባይነትሊያገኝአልቻለም። ምክርቤቱጉባኤውታህሳስ 10 ሊካሄድለሕብረትኢንሹራንስበዋዜማውታህሳስ 9 ተወካዩበእንዲህአይነትስብሰባመሳተፍአይችሉምየሚልየቦርድውሳኔስለተቀመጠአልቀበልምበማለትምላሽይፅፋል።ለክሱመነሻምምክንያትየሆነውም ...
Read More »ግብጻውያን መሪያቸውን እየመረጡ ነው
ግንቦት ፲፰(አስራ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በዲሞክራሲያዊ መንገድ ተመርጠው፣ አንድን ወገን ጥቅም ብቻ ያራምዳሉ በሚል በህዝቡ ተቃውሞና በወታደሩ ድጋፍ ከስልጣን እንዲነሱና ወደ እስር እንዲጋዙ በተደረጉት ሙሀመድ ሙርሲ ምትክ፣ ግብጻውያን አዲሱን መሪወያቸውን ለመመርጥ ዛሬ ድምጽ ሲሰጡ ውለዋል። በቀድሞው የጦር አዛዥ በ ፊልድ ማርሻል አብዱል ፋታህ አልሲሲና በሶሻሊስት ተቀናቃኛቸው ሃምዲን ሳባሂ መካከል በሚደረገው ፉክክር ፣ አል ሲሲ በቀላሉ ያሸንፋሉ ተብሎ ይጠበቃል። ...
Read More »በአዲስ አበባ ከሚፈርሱ ቤቶች ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ሰብአዊ ቀውስ እየተከሰተ ነው
ግንቦት ፲፭(አስራ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን ተጠናክሮ በቀጠለው የቤት ፈረሳ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በድንገት ቤቶቻቸው እየፈረሱባቸው ንብረቶቻቸውን እየተዘረፉ ሜዳ ላይ እየወደቁ ሲሆን፣ ትናንት ሌሊት በድንኳን ተጠልለው ከነበሩት ነዋሪዎች መካከል የ4 ልጆች አባት የሆኑ ግለሰብ በጅብ ተበልተው ዛሬ ከፊል አካላቸው በፖሊሶች መነሳቱን የአካባቢው ሰዎች ለኢሳት ገልጸዋል። ፖሊሶች መረጃው እንዳይወጣ አካባቢውን ተቆጣጥረው ሰዎች እንዳይንቀሳቀሱ ሲያደርጉ የዋሉ ሲሆን፣ ቀሪው አስከሬን ከተነሳ ...
Read More »የኢትዮጵያመንግሥትየጋዜጣናመጽሔትአከፋፋዮችንያለንግድፈቃድበመሥራትእናታክስባለመክፈልወንጀልለመክሰስ እየተዘጋጀመሆኑተሰማ፡፡
ግንቦት ፲፭(አስራ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :የጋዜጣናመጽሔትአከፋፋዮችበተለይመንግሥትንየሚደግፉጋዜጣናመጽሔቶችንሆንብለውከገበያያስወጣሉበሚልከቅርብጊዜወዲህየተጠናከረትችትከመንግሥትባለሰልጣናትበመቅረብላይሲሆንበአቶሬድዋንሁሴንየሚመራውየመንግስትኮምኒኬሽንጽ/ቤትእያካሄደያለውንጥናትማጠናቀቁ ታውቋል። ምንጮችእንደገለጹትየጋዜጣናመጽሔትአከፋፋዮችንበሕገወጥነጋዴነትከመክሰስጎንለጎንእነሱሲሰሩ የነበሩትንሥራበአነስተኛናጥቃቅንነጋዴዎችበማስተላለፍመንግስትበአከፋፋዮችአማካይነትይደርሳልያለውንአፈናለማስቀረትእንደሚቻልጥናቱይጠቁማል፡፡ይህየመንግሥትሃሳብገናከውጥኑተቃውሞእየቀረበበትየሚገኝ ሲሆን፣ በተለይየሕትመትስርጭቱንበተዘዋዋሪመንገድመንግስትለመቆጣጠር ማሰቡመንግስትየፈለገውንሲያሰራጭ፣ያልፈለገውንእንዲያፍንዕድልይሰጠዋል። በአሁኑወቅት በገዢው ፓርቲ ልሳን በሆነው ራዲዮፋናከአከፋፋዮችጋርበተያያዘከጋዜጠኞችጋርውይይትእየተካሄደሲሆንበተለይየብሮድካስትባለስልጣንየቦርድአባልየሆኑትአቶዛዲግአብርሃብዙዎቹአከፋፋዮችሕገወጦችመሆናቸውንበመጥቀስመንግስትእርምጃለመውሰድእያጠናመሆኑንበግልጽተናግረዋል፡፡ በዚሁፕሮግራምላይአከፋፋዮቹከውጪገንዘብእየተቀበሉየተወሰኑየፕሬስውጤቶችንያፍናሉየሚሉውንጀላዎችምተደምጠዋል፡፡ ከመጪው ምርጫ ጋር በተያያዘ ገዢው ፓርቲ አይደግፉኝም የሚላቸውን ጋዜጦች በተለያዩ ወንጀሎች እየከሰሰ ከገበያ ሊያወጣቸው እየሞከረ መሆኑን መዘገባችን ይታወቃል።
Read More »በሃረር በአንድ ለአምስት ያልተደራጁ የእርዳታ አጎበር እንደማያገኙ ተነገራቸው
ግንቦት ፲፭(አስራ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የሃረር ወኪላችን እንደዘገበው ለወባ መከላከያ በሚል ከውጭ በእርዳታ ስም የተገኘውን አጎበር የመንግስት ባለስልጣናት በአንድ ለአምስት እና በአንድ ለሰላሳ ላልተደራጁት አንሰጥም በመላታቸው ፣ መደራጀት ያልቻሉ ነዋሪዎች አጎበር ሳያገኙ ቀርተዋል። በነጻ የሚታደለው ይህ አጎበር ከክረምቱ መግቢያ ጋር ተያይዞ የአካባቢው ህዝብ ራሱን ከወባ እንዲከላከል ተብሎ የሚሰጥ ነው። ከአለማቀፉ የወባና ኤድስ ፈንድ በነጻ እንደተገኘ በሚገለጸው እርዳታ ፣ ...
Read More »በእነ መላኩ ፋንታ ላይ ሊሰጥ የነበረው ብይን ተራዘመ
ግንቦት ፲፭(አስራ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከፍተኛው ፍርድ ቤት የተከሳሽ ጠበቆችና አቃቢ ህግ ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ ተንተርሶ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ይዞ የነበረ ቢሆንም፣ 15ኛወንጀልችሎትበነመላኩፈንታየክስመዝገቦችክስመቃወሚያላይለዛሬብይን ለመስጠት ይዞትየነበረውን የመጨረሻ ቀጠሮዳግምያራዘመው የአቃቂ ቃሊቲ ምድብ ችሎት መንገድ ዳር በመሆኑ በስፍራው ያለው ድምጽ ችሎቱን ለመሰየም አያስችልም በሚል ምክንያት ነው። ችሎቱ በፊት ሲደረግ እንደነበረው በልደታ ፍርድ ቤት ግንቦት22፣ 2006 ዓም እንዲካሄድ ሲወስን ጠበቆች ግን ፍርድ ...
Read More »መድረክ የፊታችን ቅዳሜ በሚያደርገው የተቃውሞ ሰልፍ ህዝቡ በብዛት እንዲገኝ ጥሪ አቀረበ
ግንቦት ፲፬(አስራ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመድረክ የስራ አስፈጻሚ አባል አቶ ጥላሁን እንዳሻው ለኢሳት እንደተናገሩት በመጪው ቅዳሜ በሚደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ህዝቡ በብዛት ወጥቶ ችግሮቹን እንዲያሰማ ጠይቀዋል። የሰልፉ ዋና አላማ በአገራችን ለሚነሱ የመብት ጥያቄዎች የሃይል ምላሽ መስጠት ይቁም የሚል መሆኑን የገለጹት አቶ ጥላሁን፣ በኦሮምያ በተማሪዎች ላይ የተወሰደውን የሃይል እርምጃ እንደሚያወግዝም ጠቁመዋል። መድረክ ሁለት ጊዜ የተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ ጥያቄ አቅርቦ ቢከለከልም ...
Read More »