በአብየ የሚገኝ የኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪ  የሚሽከረከር ታንክ  ተገልብጦ በወታደሮች ላይ ጉዳት ደረሰ

ግንቦት ፲፰(አስራ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ግንቦት ፲፰(አስራ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-Bottom of Form

በሱዳን የአብየ ግዛት  የሚገኘውየኢትዮጵያ የሰላምአስከባሪጦርየታንክሹፌርበአጋጠመውአደጋታንኩተገልብጦ የአሽከርካሪውህይወት ወዲያውኑሲያልፍ  ፣ አብረውት በነበሩ ወታደሮችም ላይከባድየመቁሰልአደጋእንደደረሰባቸውታውቋል:: የታንኩ ሾፌር አስከሬን ወደ ቤተሰቦቹ ተልኳል።

ከስፍራው የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው  በአበየየሚገኘውጦርበየጊዜውየመሰላቸትባህሪእያሳየሲሆንየሰላምሂደቱመጓተቱ በተሰማሩት ወታደሮች ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እያሰረፈ ነው።