ኢየሱስወርቅ ዛፉ በፍርድቤት ረቱ

ግንቦት ፲፰(አስራ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሕብረት ኢንሹራንስ ያቀረበውን ክስ ሲመረምር የቆየው  የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 5ኛችሎት ታህሳስ 10 ቀን 2006 ዓ.ም የተካሄደው ዘጠነኛው የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔዎች ሊሻሩ ይገባል በማለት ውሳኔ ሰጥቷል።በዚሁ ውሳኔ መሠረት በዕለቱ የተካሄደው የምርጫ ውጤት ተሰርዞሌላ
ምርጫይካሄዳል፡፡

በምክር ቤቱ መተዳደሪያ ደንብ፥አንድአባልበጠቅላላጉባኤውስብሰባበአካልወይምበተወካዩአማካኝነትተገኝቶሃሳብይሰጣል፣ይመርጣልያስመርጣልእናሌሎችመብቶችምተደንግገዋል።

በተያዘውአመትታህሳስወርላይለተካሄደውጠቅላላጉባኤምክርቤቱሕብረትኢንሹራንስእንዲሳተፍየሚልደብዳቤየፃፈሲሆን፥ኢንሹራንሱበበኩሉመብቱንበመጠቀምየቦርዱሰብሳቢእናከፍተኛባለአክስዮንየሆኑትንአቶ ኢየሱስወርቅዛፉንመወከሉንበደብዳቤያሳወቀቢሆንምተቀባይነትሊያገኝአልቻለም።

ምክርቤቱጉባኤውታህሳስ 10 ሊካሄድለሕብረትኢንሹራንስበዋዜማውታህሳስ 9 ተወካዩበእንዲህአይነትስብሰባመሳተፍአይችሉምየሚልየቦርድውሳኔስለተቀመጠአልቀበልምበማለትምላሽይፅፋል።ለክሱመነሻምምክንያትየሆነውም ይህነው፡፡

የቀረበለትንክስየመረመረውፍርድቤቱሁለቱንክሶችውድቅበማድረግ፥ታህሳስ 10 ቀን 2006 ዓ.ም የተካሄደውየጠቅላላጉባኤውሳኔዎችሊሻሩይገባልበማለትዛሬወስኗል።

ፍርድቤቱንለውሳኔእንዲበቃካደረጉምክንያቶችአንዱየምክርቤቱአባልየሆነውህብረትኢንሹራንስበህግየተሰጠውንበጠቅላላጉባኤተሳትፎያለፍርድቤትትእዛዝ  መጣሱ  ነው።

ታህሳስ 10 ቀን 2006 ዓ.ምየተካሄደውዘጠነኛውየአዲስአበባንግድናዘርፍማህበራትምክርቤትጠቅላላጉባኤ  ካስተላለፋቸውውሳኔዎችየዘጠኝያህልዳይሬክተሮችንምርጫአንዱመሆኑይታወሳል።

የኢትዮጽያናአየአዲስአበባየንግድናዘርፍማህበራትምክርቤቶችንበፕሬዚደንትነትየመሩትአቶኢየሱስወርቅዛፉበመታገዳቸውምክንያትከምርጫውድድርውጪሊሆኑእንደቻሉይታወቃል፡፡

በፍርድቤቱውሳኔመሠረትወደፊትበሚጠራውጠቅላላጉባዔዕጩሆነውይቀርባሉተብሎይጠበቃል፡፡