ሐምሌ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ እና የጋራ ብልጽግና መስሪያ ቤት ዋና ጸሃፊ የሆኑት ማርክ ሲሞንድ የግንቦት7 ዋና ጸሃፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ ከእንግሊዝ መንግስት የኮንሱላር ምክር የሚያገኙበት ሁኔታ እንዲመቻች የሚጠይቅ ደብዳቤ ለንደን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ጽፈዋል። ለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ በሰጠው መልስ፣ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በኢትዮጵያ ፓርላማ አሸባሪ የተባለ ድርጅት መሪ መሆናቸውን ገልጾ፣ አሸባሪ ለመሆናቸው ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
የፖሊስ ሃላፊዎች ጥያቄዎችን አነሱ
ሐምሌ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ስር በየደረጃው የሚገኙ የፖሊስ ሃላፊዎች ካለፈው አንድ ወር ጀምሮ በሰንዳፋ እና በኮልፌ ፖሊስ ማሰልጠኛዎች ከደህንነት ጋር በተያያዘ ስልጠና እየተሰጣቸው ሲሆን፣ የሰልጠና ተሳታፊዎች የሚያነሱዋቸውን ጥያቄዎችን አሰልጣኞች መመለስ አለመቻላቸውን በስልጠናው ላይ የሚሳተፉ ፖሊሶች ለኢሳት ገልጸዋል። ፖሊሶቹ ” መንግስትበተለይከሙስሊምሃይማኖትተከታዮችየሚነሳውንዲሞክራሲያዊየሆነጥያቄለምንአይመልስም? ለምን በፖሊስተቋምላይየስራጫናእንዲበዛ ይደረጋል?ህዝቡበፖሊስላይያለውጥላቻ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል፣እኛህብረተሰቡን በተገቢውመንገድማገልገልእንፈልጋለንና አስተዳዳራዊ ሁኔታዎች ይለወጡ” የሚሉ ጥያቄዎች ...
Read More »የጎንደር ህዝብ ከከፍተኛ አስተዳደራዊ ችግር አለብን ሲል በከተማው ለተገኙት አቶ ሃማርያም ደሳለኝ ተናገረ
ሐምሌ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከሳምንታት በፊት በጎንደር ዩኒቨርስቲ የምረቃ ስነስርአት ላይ የተገኙት አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ከከተማውና ከአካባቢው ህዝብ ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት፣ ህዝቡ በድፍረት ያሉበትን የመልካም አስተዳደርና ልማት ችግሮች ዘርዝሮ አቅርቧል። አንድ አስተያየት ሰጪ፣ “ከጎንደር አየር ማረፊያ እስከ አዘዞ ያለው መንገድ እናንተ ትማጣላችሁ ተብሎ በአፈር ተደለደለ እንጅ መኪና አያሳልፍም ነበር” ብለዋል። “ውሃንም በተመለከተ አላህ አልፎ አልፎ ዝናብ ...
Read More »ከፍተኛ ድብደባ የተፈጸመባት ወይዘሪት ወይንሸት ሞላ በድጋሜ ተቀጠረች
ሐምሌ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው አርብ የኢህአዴግ የጸጥታ ሃይሎች በሙስሊም ኢትዮጵያውያውያን ላይ ያደረሱትን ኢ ሰበአዊ እርምጃ ተከትሎ በአካባቢው ስትንቀሳቀስ ተገንታለች በሚል ሰበብ የተያዘቸው የሰማያዊፓርቲብሄራዊምክርቤትናየሴቶችጉዳይአባልወይዘሪትወይንሸትሞላለሐምሌ 24 ቀን 2006 ዓ.ም በድጋሜ ተቀጠራለች፡፡ ወይንሸትጭንቅላቷ አካባቢ የተመታች ሲሆንእጇም በፋሻ እንደታሰረበስፍራው የነበሩ ጓደኞቿ ለኢሳት ገልጸዋል። ችሎቱን ለመከታተል ወደ ፍርድ ቤት ካቀኑት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት መካከል አቤልኤፍሬም በፖሊሶች መወሰዱ ታውቋል። ችሎቱን ለመከተታል የተገኘችው ...
Read More »በእስራኤል የሚኖሩ ወጣቶች ለኢሳት የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ
ሐምሌ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በእስራኤል ኦር ይሁዳ የሚኖሩ ጓደኛሞች በራስ ተነሳሽነት ተሰባስበው ለኢሳት ያሰባሰቡትን ከ6 ሺ ዩሮ በላይ ገንዘብ አስገብተዋል። ገንዘቡን በማሰባሰብ በኩል ከፍተኛ ሚና የተጫወተው በየነ ቀጸላ ፣ በልጁ በእዮብ አንደኛ አመት የልደት ቀን ኢሳትን የመርዳት ሃሳብ እንደመጣለትና በበአሉ ላይ የተገኙት ጓደኞቹ ከፍተኛ የገንዘብ አስተዋጽኦ ማድረጋቸውን ገልጿል። ኢሳት በአገራችን ስላለው ሁኔታ ቤተእስራኤላውያን እና በእስራኤል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ...
Read More »ኢህአዴግ ሰራዊቱን በከፍተኛ ቁጥር ወደ ሰሜን እያጓጓዘ ነው
ሐምሌ ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅርቡ የደህንነት አባላት በጠ/ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ያደረጉትን ስብሰባ ተከትሎ፣ ኢህአዴግ ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የሰራዊቱን አባላትና ከባድ መሳሪያዎችን በምሽት ወደ ሽሬ፣ ተከዜ፣ ወልቃይት፣ መተማ፣ አርማጭሆ በመሳሰሉት የሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል እያጓጓዘ ነው። ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ መታፈን ጋር በተያያዘ በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል የታው የህዝብ ቁጣ ያስደነገጠው መንግስት፣ ማንኛውም አይነት ተቃውሞ ቢነሳ በሚል ሰራዊቱንና ደህንነቱን እያሰማራ ነው። ከሰሜን ...
Read More »መድረክ የኢህአዴግን የኃይል እርምጃ አወገዘ
ሐምሌ ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሕገ-መንግስታዊ ሰብአዊና ዴሞክራስያዊ መብቱ ተከብረው ሥራ ላይ እንዲውሉ ለማድረግ እያካሄደባለውቁርጠኝነትየተሞላበትሕዝባዊዴሞክራሲያዊትግልናየኢህአዴግአምባገነናዊአገዛዝ የሕዝባችንንየመብትጥያቄዎችአፍኖለመግዛትእያካሄደ ባለው የማይሳካለት ጥረት መካከል ያለው ቅራኔ እየሰፋና እየተባባሰበ መምጣቱ ለረጅም ጊዜ በአምባገነናዊ አገዛዝ ለመቀጠል የነበረው ምኞትስጋት ውስጥ እንደወደቀ የተረዳውኢህአዴግለመብታቸውጠንክረውየሚንቀሳቀሱትንሰላማዊ ታጋዮችበሽብርተኝነትእየወነጀለበማሰርና በማሰቃየትላይይገኛልሲልመድረክአስታወቀ። የኢትዮጵያፌዴራላዊዴሞክራሲያዊአንድነትመድረክሰሞኑን ‘ሰላማዊተቃዋሚዎችንበሽብርተኝነትበመወንጀል ሕዝባዊዴሞክራሲያዊትግልንመግታትናሕገ-መንግስታዊ መብቶችንረግጦመግዛትአይቻልም!!!’ በሚልርዕስ ባወጣውመግለጫኢህአዴግበዚሁአካሄዱበየጊዜውበሚወስዳቸውየተሳሳቱእርምጃዎችዜጎችበሕገ-መንግስቱ የተረጋገጡትንመብቶችበአግባቡእንዳይጠቀሙግራየሚያጋባውዥንብርእየፈጠረይገኛል።በዚህየኢህአዴግተግባር የኢትዮጵያፌዴራላዊዴሞክራሲያዊአንድነትመድረክ የአመራርአባላትናደጋፊዎችእንደዚሁምየሌሎችተቃዋሚ ፓርቲዎችየአመራርአባላትናአባላትሰለባእየሆኑይገኛሉብሏል። የመድረክአባልየሆነውየአረናትግራይለዴሞክራሲናሉአላዊነትፓርቲየሥራአስፈፃሚኮሚቴ አባልናየመድረክጠ/ጉባዔአባልየሆኑትናየገዥውንፓርቲኢ-ሰብአዊናፀረ-ዴሞክራሲያዊ አገዛዝንናአሰራሮችን ሕገ-መንግስታዊኀሳብንበነፃነትየመግለጽመብትተጠቅመውበተለያዩጽሑፎችበቆራጥነትሲያጋልጡየቆዩትአቶ አብርሃደስታከሚኖሩበትናከሚሰሩበትመቀሌ ከተማ ተወስደው ...
Read More »ገዢው ፓርቲ ከተለያዩ ክልሎች ያመጣቸውን ደጋፊዎች የአዲስ አበባ መታወቂያ እያደላቸው ነው
ሐምሌ ፲፭(አስራ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በመጪው ምርጫ የአዲስ አበባ ከተማን ለማሸነፍ ቆርጦ የነተሳው ኢህአዴግ በርካታ ቁጥር ያላቸውን ነዋሪዎች ከትግራይ እና ከአማራ ክልሎች ወደ አዲስ አበባ በማምጣት መታወቂያዎችን እያደለ መሆኑን የኢህአዴግ ምንጮች ገልጸዋል። ብዛት ያላቸው በተለይም ከትግራይ ክልል የመጡ የህወሃት አባላት የ13 ቱም ክፍለ ከተሞች የመኖሪያ መታዎቂያዎች እየታደሉዋቸው ሲሆን፣ በምርጫው እለት በሁሉም ክፍለ ከተሞች እየዞሩ እንዲመርጡ ለማድረግ እቅድ ተዘርግቷል። ...
Read More »መብራት ሃይል በመርሃቤቴ የሚገኘውን ትራንስፎርመር ለማንሳት የነበረውን እቅድ ሰረዘ
ሐምሌ ፲፭(አስራ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራ ክልል ሰ/ሸዋ ዞን የመርሃ ቤቴ ወረዳ አለም ከተማ እና የሚዳ ወረሞ ወረዳ መራኛ ከተማን እንዲሁም አዋሳኝ የደራ ወረዳን ጨምሮ 24 ሰዓት የመብራት አገልግሎት እንዲሰጥ በአለም ከተማ የሚገኘውን ዋና የመብራት ማሰረጫ ትራንስፎርመር ተነቅሎ ወደ አቃስታ የመብራት ስቴሽን ጣቢያ ለማዛወር የነበረው እቅድ በህዝቡ ከፍተኛ ተቃውሞ መክሸፉን ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል ። የከተማው ምክትል አስተዳዳሪ ሰኞ ...
Read More »የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን እስር በመቃወም በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ይደረጋሉ
ሐምሌ ፲፭(አስራ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የፊታችን አርብ በቤልጂየም ብራሰልስ በሚደረገው ተቃውሞ በግንቦት7 ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ላይ የተወሰደውን እርምጃ ያወግዛሉ። የተቃውሞ ሰልፉ በብራሰልሰሹማንአደባባይ እኤአ ጁላይ 25 ቀን ከቀኑ 13 ፡30 እስከ 17 ሰአት ይካሄዳል። ነገ ረቡዕ ደግሞ በጀርመን በርሊን እንግሊዝ ኢምባሲ ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ እንደሚኖር ታውቋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ኢሳት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ...
Read More »