ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሰነዱ ላይ ኢህአዴግ የአመራር ችግር እንዳጋጠመው፣ የትራንስፎርሜሽኑ እቅድ አለመሳካቱ እንዲሁም በጋምቤላ ተማኝ መሪ መጥፋቱ ተዝርዝሯል። በሃምሌ ወር መጨረሻ የተዘጋጀው ሰነድ ግልባጭ ለጠ/ሚኒስትሩ አማካሪዎች ለአቶ በረከት ስምኦን፣ ለአቶ ደስታውና ለአቶ ኩማ ደመቅሳ ተደርጓል። የቀድሞው ም/ል ጠቅላይ ሚኒስትርና የኢህአዴግ የፖሊሲ ስልጠና ክፍል ሃላፊ የሆኑት አቶ አዲሱ ለገሰ ” የኢህአዴግን ተቃዋሚ ሃይላት ማንኮላሻ አቅም ግንባታ እና የአመራር ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
ወጣቱ ፖለቲከኛና ጸሃፊ አብርሃ ደስታ እስር ቤት ውስጥ እንደተደበደበ ለፍርድ ቤት ተናገረ
ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከመቀሌ በሚጽፋው ጽሁፎችና በሚሰጣቸው አስተያየቶች የበርካታ ወጣቶችን ቀልብ የሳበው የመቀሌ ዩኒቨርስቲ መምህር አብርሃ ደስታ፣ በአሸባሪነት ተከሶ መእከላዊ እስር ቤት ከገባ በሁዋላ ፖሊስ ፍድር ቤት ያቀረበው ሲሆን፣ አብርሃ በፖሊሶች መደብደቡን፣ እርሱ ያልጻፋቸውን ጽሁፎች የራሱ ጽሁፎች እንደሆኑ አድርጎ እንዲፈርም መገደዱን፣ በጨለማ ክፍል ውስጥ ብቻውን እንዲቀመጥ መደረጉን እንዲሁም ፖሊሶች ያልሆኑ ሰዎች ምርምራ እንደሚያካሂዱበት ተናግሯል። በውጭ ከሚጠባበቁ አድናቂዎችና ...
Read More »መኢአድና አንድነት ህዝቡ ለትግል እንዲነሳ ጥሪ አቀረቡ
ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመላውኢትዮጵያአንድነትድርጅት (መኢአድ) እናከአንድነትለዲሞክራሲናለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በጋራ ባወጡት መግለጫ “በህውሓት/ኢህአዴግአባላትየሚመራውየኢትዮጵያምርጫቦርድበሰላማዊትግሉላይከፍተኛ መሰናክሎችንበመፍጠርከዚህቀደምየተደረጉምርጫዎች እንዲቀሙ፣እንዲዘረፉናኮሮጆእየተገለበጠለገዢውፓርቲእንዲሰጥከፍተኛሚናሲጫወትመቆየቱ”አንሶ ፣ “ዛሬበግልጽፓርቲዎችንለመዝጋትመሞከሩ በኢትዮጵያሕዝብላይእየፈፀመውያለውከድፍረቶችሁሉድፍረትነው ” ብሎአል፡፡ ” የኢትዮጵያብሔራዊምርጫቦርድከዚህአድራጐቱተቆጥቦትክክለኛየሆነየምርጫሜዳየማያዘጋጅከሆነበሰላማዊሰልፍናማንኛውንምየሰላማዊትግልስልቶችን ሁሉበመጠቀምየምንታገልመሆኑንእናሳውቃለን፡፡” የሚለው መግለጫው፣ ይህንስናደርግሊያስሩን፣ሊያሳድዱንናሊገድሉንእንደሚሞክሩብናውቅም፣በሕዝባችን ላይእየደረሰካለውመከራናየሰቆቃኑሮስለማይብስየሚደርስብንንሁሉለ መሸከምዝግጁዎችስንሆንሕዝባችንምከጐናችንእንደሚቆምበመተማመንነው፡፡ ” ብለዋል። ወጣቱናአዛውንቱበሚደረገውማንኛውምየሰላማዊትግልእንቅስቃሴሁሉ፣በተግባርከጐናቸው እንዲቆም፣በእድሜየገፉአባቶችናእናቶችደግሞበፀሎታቸው እንዲያግዙ ፓርቲዎቹ ጥሪ አቅርበዋል። ምርጫ ቦርድ ውህደትለመፈፀምያጠናቀቁትንመኢአድናአንደነትንየተለያዩመሰናክሎችንእንዳይዋሃዱ ለማድረግ እየሞከረ መሆኑንም ፓርቲዎቹ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ህዝብሁኔታውንበጥሞናናበእርጋታበመከታተልየዜጎችንመብትለማስከበርበሚደረገውጥረትሁሉከታጋዩችጐንእንዲቆም ፓርቲዎቹ ጠይቀዋል። ለደህንነት፣የፖሊስ እናየመከላከያሠራዊቱአባላት ባቀረቡት ጥሪ ደግሞ ” ጥቂቶቹንበሥልጣንላይለማቆየትአንተመሰቃየትናመሞትየለብህም፡፡ጥቂቶቹጠንካራየፖለቲካፓርቲዎችንበማጥፋትበሥልጣንላይለመቆየትበሚደረገውአድማናሴራየተነሳዜጎችለመብታቸውመከበርሲንቀሳቀሱ አንተዜጎችንማሰቃየትናመግደልየለብህም ፣አንተምበተመሳሳይሁኔታለማይጠቅምነገርመሰዋዕትመሆንየለብህም፡፡ስለዚህየመንግሥትሥልጣንዲሞክራሲያዊናሰላማዊበሆነመንገድመሸጋገርይችል ዘንድበምናደርገው ...
Read More »ክስ የተመሰረተባቸው መጽሄቶች ከእንግዲህ ላይታተሙ ይችላሉ ተባለ
ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-“ሕገመንግሥቱንናሕገመንግሥታዊሥርዓቱንበኃይልለመናድናሕዝቡበመንግሥትላይ አመኔታእንዲያጣአድርገዋል በሚልመከሰሳቸውንበመንግሥትመገናኛብዙሃንባለፈውማክሰኞእለትየሰሙትአምስትመጽሔቶችእናአንድጋዜጣ ከእንግዲህሊታተሙእንደማይችሉከወዲሁምልክቶችበመታየትላይናቸው። በተለይአዲስጉዳይ፣ፋክትእናሎሚመጽሄቶችአሳታሚዎችእስካሁንበመንግሥትመገናኛብዙሃንከሰሙትዜናውጪ በይፋየደረሳቸውክስየሌለሲሆን ነገርግንመንግሥትባሰራጨውፕሮፖጋንዳምክንያትበተለይየህትመትድርጅቶች ፕሬሶቹንላለማተምእያንገራገሩመሆኑታውቋል፡፡በዚህምክንያት የፊታችንቅዳሜዕለትመውጣትየነበረበት አዲስጉዳይመጽሔትበዕለቱየማይወጣመሆኑከወዲሁየተረጋገጠሲሆንየፋክትእናየሎሚመጽሔቶችምየመውጣት፣ ያለመውጣታቸውነገርባይለይለትም ያለመውጣታቸውጉዳይግንያመዘነመሆኑታውቋል፡፡ የብሮድካስትባለስልጣንበሰኔወር 2006 ባወጣውመረጃመሰረትፋክትበወርበአማካይ 17 ሺ 993፣አዲስጉዳይ በወር 11 ሺ 750፣ሎሚበወር 11 ሺ 250 የኮፒብዛትወይንም ከፍተኛስርጭትያላቸውመጽሔቶችመሆናቸውን አስታውቆአል፡፡
Read More »የደቡብ ሱዳን አማጽያን በአዲስ አበባ ሊካሄድ በነበረው ድርድር ላይ ሳይገኙ ቀሩ
ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አማጽያኑ በአዲስ አበባው ጉባኤ ላይ ለመገኘት ለምን እንዳልፈቀዱ ግልጽ አይደለም። ይህ አቋማቸው ያአበሳጫቸው የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ የአማጽያኑ መሪ ሪክ ማቻርን ተጠያቂ አድርገዋል። አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ደግሞ ሁለቱም ሃይሎች ወደ ሰላም ስምምነቱ የማይመጡ ከሆነ የምስራቅ አፍሪካ አገሮች እርምጃ ይወስዳሉ ብለዋል። በደቡብ ሱዳን አሁንም ከፍተኛ የሆነ ሰብአዊ እልቂት እየደረሰ ነው፡፡ ሁለቱ ሃይሎች ቀደም ...
Read More »የአርባ ምንጭ ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ መሪዎች ታሰሩ
ሐምሌ ፴(ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የዞኑ ፖሊሶች ትናንት ከሌሊቱ 10 ሰአት ላይ ወደ ሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አመራሮች መኖሪያ ቤት በመሄድ ፍተሻ ካደረጉ በሁዋላ ፣ አመራሮችን ወስደው አስረዋቸዋል። የፍርድ ቤት ማዘዣ ይዘናል በማለት ፍተሻ ያካሄዱት ፖሊሶች በአንደኛው ቤት ውስጥ ሁለት ፍሬ ጥይቶችን ማግኘታቸውን ሲያስታወቁ፣ በሌሎች መኖሪያ ቤቶች ደግሞ ቪዲዮ ካሜራዎችን፣ ፊልሞችንና የተለያዩ ወረቀቶችን ሰብስበው ወስደዋል። የአንደኛው አመራር የቅርብ ሰው ...
Read More »የሞያሌ ህዝብ አሁንም በውሃ ችግር እየተሰቃየ ነው
ሐምሌ ፴(ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ካለፈው ሃምሌ ወር ጀምሮ በከተማው የታየው ከፍተኛ የውሃ እጥረት በአሁኑ ጊዜ አሳሳቢ ደርጃ ላይ መድረሱን ነዋሪዎች ገልጸዋል። አንድ የከተማው ነዋሪ ውሃ በቦቴ ጭነው አንድ ጀሪካን ውሃ በ10 ብር እየሸጡ ሲሆን፣ አብዛኛው ነዋሪ ደግሞ ወንዝ ውሃ በመጠቀም ችግሩን ለማለፍ እየሞከረ ነው። ” ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው ያለነው፣ ስለ ንጹህ ውሃ ሳይሆን ውሃ አግኝቶ ጥምን ስለመቁረጥ ...
Read More »አፍሪካ እየተመነደገች ነው ሲሉ ፕ/ት አቦማ ተናገሩ
ሐምሌ ፴(ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከ40 በላይ አፍሪካ መሪዎችን በአንድ ጊዜ ጋብዘው በማነጋገር ላይ ያሉት የአሜሪካው መሪ ፕ/ት ባራክ ኦባማ አፍሪካ እያደገችና ጠንካራ አህጉር እየሆነች መሆኑን ተናግረዋል። ከዚህ ቀደም እንደነበረው ሳይሆን አፍሪካ በአለም ላይ ተጽእኖ ፈጣሪ መሆን መጀመሩዋን ፕሬዚዳንቱ ተናግረዋል። የአፍሪካ ስኬት ከወጣት ህዝቦቿ ጋር የተያያዘ መሆኑንም ፕሬዚዳንቱ አክለዋል። አሜሪካ በአፍሪካ የጸጥታ ስራ ለመስራትና ለኢንቨስትመንት 14 ቢሊዮን ዶላር መመደቡዋን ...
Read More »የብሪታንያ መንግስት የኢትዮጵያን ጉዳይ አስፈጻሚ አስጠርቶ በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ በጽህፈት ቤቱ አነጋገረ።
ሐምሌ ፳፱(ሃያ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የግንቦት7 ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን የጸጥታ ሃይሎች ከተያዙ በሁዋላ ሰቆቃ እየተፈጸመባቸው ያለፉት 44 ቀናትን በደብረዘይት አየር ሃይል እስር ቤት ውስጥ ካሳለፉ በሁዋላ የብሪታንያ መንግስት የኢትዮጵያን ጉዳይ አስፈጻሚ አስጠርቶ በጽህፈት ቤቱ አነጋግሯል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርክ ሲሞንድስ አቶ አንዳርጋቸው የኮንሱላር አገልግሎት በአፋጣኝ እንዳያገኙ መደረጉ እንዳሳሰባቸው ለኢትዮጵያው ዲፕሎማት ተናግረዋል። የኢትዮጵያ መንግስት ከዚህ ቀደም ...
Read More »የመለስ ፋውንዴሽን የገንዘብ ስብሰባ ህዝቡ እንዳይቆጣ በሚል ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም ተደረገ
ሐምሌ ፳፱(ሃያ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመለስ ዜናዊን ፋውንዴሽን እንሰራለን በሚል ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችና አርሶአደሮች በነፍስ ወከፍ ከ50 ጀምሮ እንዲያዋጡ መገደዳቸው በቅርቡ ከተደረገው የደሞዝ ጭማሪ ጋር ተያይዞ የህዝቡን ቁጣ ሊያባብሰው ይችላል ተብሎ በመሰጋቱ ፣ የገንዘብ መሰብሰቡ ሂደት ለጊዜው እንዲቋረጥ መደረጉን የኢህአዴግ ምንጮች ገልጸዋል። ፋውንዴሽኑን ለማሰራት ከሚፈለገው ገንዘብ 10 እጥፍ እንደተሰበሰበ የሚነገርለት ፋውንዴሽን በወ/ሮ አዜብ መስፍን የሚመራ ሲሆን እስካሁን ድረስ ወጪና ...
Read More »