ክስ የተመሰረተባቸው መጽሄቶች ከእንግዲህ ላይታተሙ ይችላሉ ተባለ

ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-“ሕገመንግሥቱንናሕገመንግሥታዊሥርዓቱንበኃይልለመናድናሕዝቡበመንግሥትላይ

አመኔታእንዲያጣአድርገዋል በሚልመከሰሳቸውንበመንግሥትመገናኛብዙሃንባለፈውማክሰኞእለትየሰሙትአምስትመጽሔቶችእናአንድጋዜጣ

ከእንግዲህሊታተሙእንደማይችሉከወዲሁምልክቶችበመታየትላይናቸው።

በተለይአዲስጉዳይ፣ፋክትእናሎሚመጽሄቶችአሳታሚዎችእስካሁንበመንግሥትመገናኛብዙሃንከሰሙትዜናውጪ በይፋየደረሳቸውክስየሌለሲሆን

ነገርግንመንግሥትባሰራጨውፕሮፖጋንዳምክንያትበተለይየህትመትድርጅቶች ፕሬሶቹንላለማተምእያንገራገሩመሆኑታውቋል፡፡በዚህምክንያት

የፊታችንቅዳሜዕለትመውጣትየነበረበት
አዲስጉዳይመጽሔትበዕለቱየማይወጣመሆኑከወዲሁየተረጋገጠሲሆንየፋክትእናየሎሚመጽሔቶችምየመውጣት፣ ያለመውጣታቸውነገርባይለይለትም

ያለመውጣታቸውጉዳይግንያመዘነመሆኑታውቋል፡፡

የብሮድካስትባለስልጣንበሰኔወር 2006 ባወጣውመረጃመሰረትፋክትበወርበአማካይ 17 ሺ 993፣አዲስጉዳይ በወር 11 ሺ 750፣ሎሚበወር 11 ሺ 250

የኮፒብዛትወይንም  ከፍተኛስርጭትያላቸውመጽሔቶችመሆናቸውን አስታውቆአል፡፡