.የኢሳት አማርኛ ዜና

ዐቃቤ ሕግ በአርበኞች ግንቦት 7 የተከሰሱት ክስ እንዳይቋረጥ ጠየቀ

ዐቃቤ ሕግ በአርበኞች ግንቦት 7 የተከሰሱት ክስ እንዳይቋረጥ ጠየቀ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 10 ቀን 2010 ዓ/ም ) የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የአርበኞች ግንቦት 7 ስም ከአሸባሪነት ዝርዝር ቢነሳም ፣ በስሙ የተከሰሰሱትና በእስር ላይ የሚገኙት አባሎች ክሳቸው መነሳት የለበትም ሲል መከራከሩን ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ዘግቧል። ሐምሌ 10/2010 ዓም በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት በአርበኞች ግንቦት 7 ...

Read More »

የአዲስ አበባ ከንቲባ ተሾመ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 10/2010) የአዲስ አበባ ከንቲባ የነበሩትን አቶ ድሪባ ኩማን የሚተኩ ሹም በከተማዋ አስተዳደር ምክር ቤት ተሰየመ። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ አዲስ አበባን እንዲያስተዳድሩ በከተማዋ አስተዳደር የተሾሙት ኢንጂነር ታከለ ኡማ ናቸው። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የነበሩት አቶ ድሪባ ኩማ በቅርቡ አምባሳደር ሆነው መሾማቸው ይታወሳል። የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ልዩ ስብሰባ ኢንጂነር ታከለ ኡማን ምክትል ከንቲባ በማድረግ ሾሟል። ኢንጂነር ...

Read More »

የሔንከን ዋልያ ቢራ ፋብሪካ ሰራተኞች ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 10/2010)በአዲስ አበባ ሔንከን ዋልያ ቢራ ፋብሪካ የሚሰሩ ከ2 ሺ በላይ ሰራተኞች ኢዶሚያስ ተብሎ በሚታወቀው የሰው ሃይል አቅራቢ ድርጅት የሚፈጸምባቸውን ብዝበዛና እንግልት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ። ይህ በእንዲህ እንዳለ በሕወሃት የቀድሞ ፖሊስ ኪሚሽነሮች በሚመሩ የሰው ሃይል አቅራቢ ድርጅቶች የገንዘብና የጉልበት ብዝበዛ ይፈጸምብናል ያሉ ከ5 መቶ ሺ የሚበልጡ የልዩ ልዩ መስሪያ ቤቶች ሰራተኞች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አቤቱታቸውን ማቅረባቸው ...

Read More »

በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደርነት ስፍራ ለሌላ ኢትዮጵያዊ ሊሰጥ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 10/2010) በሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ/ሕወሃት /ሰዎች ላለፉት 27 አመታት በቋሚነት ተይዞ የነበረው በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደርነት ስፍራ ለሌላ ኢትዮጵያዊ ሊሰጥ መሆኑን ምንጮች ገለጹ። በአሁኑ ወቅት በቻይና አምባሳደር ሆነው የሚሰሩት አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ ወደ ሃገር ቤት መጠራታቸውም ታውቋል። የሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ መሪዎች በግልና በኤፈርት ስም ከሃገር የዘረፉትን ገንዘብ ካሸሹባቸው ሃገራት በግንባር ቀደምትነት በምትጠቀሰው ቻይና ለአንድ አመት ያህል በአምባሳደርነት ያገለገሉት ...

Read More »

ሕገወጥ የመሳሪያ ዝውውር ተጧጡፏል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ /2010) ሕገወጥ የመሳሪያ ዝውውር በከፍተኛ ደረጃ እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ። በአንድ ቀን ብቻ መትረየስን ጨምሮ 73 መሳሪያዎች ሰሜን ሸዋ ላይ መያዛቸውን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አስታውቋል። የኦሮሚያ ክልል የገጠር ዘርፍ አደረጃጀት ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ እንዳስታወቁት 20 ሽጉጥና አንድ መትረየስ የጫነች የቤት ተሽከርካሪ ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደብረሊባኖስ ወረዳ ላይ በቁጥጥር ስር ውላለች። ትላንት መሳሪያ ጭና የተያዘችው ተሽከርካሪ ከደብረማርቆስ ...

Read More »

ዶ/ር አብይ አህመድ መከላከያና ፌደራል ፖሊስ ችግር ባለባቸው አካቢዎች ጣልቃ እንዲገቡ አዘዙ

ዶ/ር አብይ አህመድ መከላከያና ፌደራል ፖሊስ ችግር ባለባቸው አካቢዎች ጣልቃ እንዲገቡ አዘዙ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 9 ቀን 2010 ዓ/ም )ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ትዕዛዝ የሰጡት በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ ድንበር እየተባባሰ የመጣውን ግጭት ተከትሎ ነው። በቅርቡ በሶማሊ ክልልና ኦሮምያ ክልል ታጣቂዎች መካከል በተካሄደው ውጊያ በርካታ ዜጎች ተገድለዋል። ጦርነቱ በከባድ መሳሪያዎች ሳይቀር የታጀበ መሆኑ ብዙ ዜጎችን ስጋት ላይ ጥሏቸው ነበር። ይህን ተከትሎ ...

Read More »

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቄ ላለፉት ሦስት ቀናት በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀው ዛሬ ወደ አስመራ ተመልሰዋል።

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቄ ላለፉት ሦስት ቀናት በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀው ዛሬ ወደ አስመራ ተመልሰዋል። ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 9 ቀን 2010 ዓ/ም )የኤትራው መሪ ወደ ኢትዮጵያ የመጡት ከሃያ ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።የኢትዮ-ኤርትራን የድንበር ግጭት ተከትሎ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በሀገራቱ መካከል ውጥረት ነግሶ ቆይቷል። ይህን ውጥረት ለማርገብ ሟቹ መለስ ዜናዊም ሆኑ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከመቶ ጊዜ ...

Read More »

በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ለዶ/ር አብይ አህመድ የሚደረገው ድጋፍ እንደቀጠለ ነው

በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ለዶ/ር አብይ አህመድ የሚደረገው ድጋፍ እንደቀጠለ ነው ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 9 ቀን 2010 ዓ/ም )እሁድ እለት በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ ላይ ህዝቡ 1500 ሜትር እርዝመት ያለው ሰንደቃላማ በመያዝ የዶ/ር አብይ አህመድ አስተዳደር እየወሰደ ላለው አወንታዊ እርምጃ ድጋፉን ገልጿል። በዚህ የድጋፍ ሰልፍ ላይ የወረዳ አስተዳዳሪው አቶ በጋሻው ተክሉ “አጥፍቻለሁና ይቅር በሉኝ” ብለው ህዝቡን ...

Read More »

በዚገም ወረዳ በተነሳ ግጭት ወጣቶች ጉዳት ደረሰባቸው

በዚገም ወረዳ በተነሳ ግጭት ወጣቶች ጉዳት ደረሰባቸው ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 9 ቀን 2010 ዓ/ም )በአዊ ዞን በዚገም ወረዳ በጉምዝና በአገው ብሄረሰብ ተወላጆች መካከል ተነስቶ በነበረው ግጭት ከሁለቱም በኩል 9 ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ ህዝቡን ለማወያየት የመጡ 4 የዞን አመራሮች፣ ህዝቡ ከክልል አመራር ካልመጣና አጠቃላይ የወረዳውን ችግር ካላወያየን በሚል አመራሮቹን ለ3 ቀናት ያክል አስሮ ለፖሊስ በአደራ መልክ ያስረከበ ሲሆን፣ የታሰሩት አመራሮች ...

Read More »

የራያ ህዝብ የማንነትና የራስ አስተዳደር ጥያቄ ጊዚያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ መሰረተ

የራያ ህዝብ የማንነትና የራስ አስተዳደር ጥያቄ ጊዚያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ መሰረተ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 9 ቀን 2010 ዓ/ም ) ኮሚቴው ለኢሳት በላከው መግለጫ፣ የራያ ህዝብ ማንነቱ እውቅና እንዲያገኝ እና መሰረታዊ የሆኑት ሰብኣዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶቹን እንዲከበሩ፣ የራያ ህዝብ ራሱ በሚፈቅደዉ መልኩ ተደረጅቶ ራሱን በራሱ እንዲያስተደደር ብሎም ፖለቲካዊና ምጣኔ ሀብታዊ መብቶቹ እንዲከበሩለት፣የራያ ህዝብ ከታሪካዊ፣ ስንልቦናዊና ባህለዊ ትስስር እንዲሁም ከማህበራዊ መስተጋብር አንጻር ከወሎ ...

Read More »